𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊
前往频道在 Telegram
Welcome to 4-3-3 Online Work Earn online with Zero Investment using your phone or laptop! 100% Safe, verified, and daily legitimate online jobs. For inquiries & feedback @OW_433SUPPORT 𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 — Start earning today!
显示更多未指定国家未指定类别
2 850
订阅者
+11624 小时
+2257 天
+1 01130 天
帖子数量
数据加载中...
反应
评论
Telegram 星星
按以下排序的热门帖子
数据加载中...
发布分析
帖子 | 浏览量动态 | |||||
እስከ ነገ ማታ 2:00 ድረስ እንይ እና የሰዉን ምርጫ 2:30 ላይ ከፍተኛ react ያገኘዉን አይተን አሸናፊዉን ወይም አሸናፊዎቹን ቀለል ባለ መልኩ የምንመርጥ ይሆናል።
በተጨማሪም ከዚህ በፊት የተለያዩ online ስራዎችን መስራት እንዳትችሉ ትልቅ obstacle የሆነባችሁ ነገር ምንድን ነው? ብለን በreaction እንድትመርጡ post ለቀንላችሁ ነበር። ብዙዎቻችሁ "referral / invitation requirements" ማሟላት አለመቻል የሚለው መርጣችኋል። እኛም ይሄንን ችግራችሁን ተመልክተን አሪፍ መፍትሄ አዘጋጅተንላችኋል! መፍትሄዉ ምን እንደሆነ እና የዚን ሁሉ ሰዉ ችግር በምን መልኩ ይፈታል ብለን እንዳሰብን ነገ ከጊቫዌዉ በኋላ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። እናንተም ሀሳቡን ከተመለከታችሁ በኋላ የራሳችሁን feedback እና አስተያየት ትሰጣላችሁ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 | 45 | 0 | 0 | 2 | Loading... | |
ምስሉ ላይ የምታዩትን 517 ATF token አሁን ነው withdraw ያዘዝነው። ትንሽ ቢሆንም አሁን ላይ ዋጋዉ ነገ ከነገ ወዲያ ምን እንደሚሆን/እንደሚፈጠር አይታወቅም እና ለእናንተ በgiveaway መልክ ለመስጠት አስበናል!
ለ 1 ሰው ሙሉውን (517 ATF) ብንሰጥ ይሻላል ወይስ ለ 5 ሰው 100 ATF token ብናከፋፍል?
ሙሉውን ለአንድ ሰው ይሰጥ ➔ 👍
ለ5 ሰው 100 token ይከፋፈል ➔ 🔥
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433 | 1 067 | 1 | 0 | 157 | Loading... | |
ዛሬ ከATF አጠቃላይ ወደ 3100+ ATF token withdrew አድርገን ተቀብለናል።
እናተስ እስካሁን ስንት ATF token ሰርታችዋል? ከ500 - 10,000 የሰራችሁ ከታች ➔ 🤝 react drop አድርጉ! ከ10,000 - 50,000+ የሰራችሁ ካላችሁ ደግሞ ከታች ➔ 👏 react drop አድርጉ! እስካሁን ምንም ያልሰራችሁ ማለትም ገና የሰራችሁት ለwithdrew ካልደረሰ/ካልሞላ ደግሞ ከታች ➔ 🔥 react drop አድርጉ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 | 1 144 | 1 | 0 | 87 | Loading... | |
ስለ miner store "speed upgrade" የለቀቅንላችሁ post ሀሳቡ ግልጽ ሆኖላችኋል? መልሳችሁ "awo" ከሆነ ከታች 👍 react drop በማድረግ አሳዩን! በተመሳሳይ ሌሎቹንም እያዘጋጀን እንድንለቅላችሁ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 | 124 | 0 | 0 | 12 | Loading... | |
አብዛኞቻችሁ በminer store የspeed upgrade አሰራር ግራ እንዳጋባችሁ ስለተመለከትን "full process" አጠር አድርገን በቅደም ተከተል አዘጋጅተንላችኋል:
auto unlock system ➔ በminer store ውስጥ የሚታዩት levels የሚከፈቱት ለቦቱ charge/payment በመክፈል ሳይሆን connect ባደረጋችሁት wallet ላይ በሚኖራችሁ የATF token መጠን auto unlock system ነው። ይሄ ማለት ሌቭላችሁ እንዲጨምር ለቦቱ ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅባችሁም፤ ዋሌታችሁ ላይ ያለዉን ATF token hold በማድረግ ብቻ ሲስተሙ በራሱ ጊዜ "auto" ሌቭላችሁን ይከፍትላችኋል። hold የምታደርጉት የATF መጠን ሲጨምር ሌቭላችሁ አብሮ ያድጋል፤ ሌቭላችሁ ሲጨምር ደግሞ የ mining speed (TH/s) በመጨመር በየቀኑ የምታገኙትን የ token መጠን daily earnings ከፍ ያደርግላችኋል።
buy level button ➔ የሆነ level ላይ ስትነኩ የሚመጣው "buy level" የሚለው option ለቦቱ ክፍያ ከፍላችሁ level የምትገዙበት ሳይሆን የሚጎድላችሁን የATF token መጠን በ ston.fi ላይ ቀጥታ swap አድርጋችሁ እንድትገዙ የሚወስድ shortcut link ነው።
reasons for level downgrade ➔ ሌቭላችሁ ሊቀንስ የሚችልበት ምክንያት connect ባደረጋችሁት wallet ላይ hold ያደረጋችሁትን ATF token swap ወይም ወደ ሌላ wallet transfer ካደረጋችሁ ነው! ስለዚህ ሌቭላችሁ እንዳይወርድ earnings እንዳይቀንስ የተጠየቀውን የATF token መጠን በዋልታችሁ ላይ hold ማድረግ ይኖርባችኋል።
በአጭሩ የminer store "speed upgrade" ጥቅም ATF token በዋሌታችሁ ላይ hold በማድረጋችሁ ብቻ ያለ ምንም ክፍያ የmining speed (TH/s) በመጨመር daily earnings ከፍ እንዲል የሚያደርግላችሁ ነዉ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 | 1 209 | 8 | 0 | 34 | Loading... | |
የATF miner store የspeed upgrade አሰራሩን ተረድታችሁታል? ግልጽ ካልሆነላችሁ ከታች 👀 react drop በማድረግ አሳዩን! ብዙ ሰዉ ካለ ሙሉ አሰራሩን በአጭሩ አብራርተን የምንለቅላችሁ ይሆናል።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 | 1 233 | 5 | 0 | 81 | Loading... | |
tasks ላይ ከ30+ በላይ ATF token ማግኘት ትችላላችሁ እያንዳንዱን እየገባችሁ ስሩት መናቅ አያስፈልግም። ከ1000 - 10,000 ATF token "hold" ያደረጋችሁ አላችሁ? እስቲ ከቻች 👍 react drop በማድረግ አሳዩን!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 | 1 259 | 3 | 0 | 32 | Loading... | |
we were planning to prepare a video for you so it would be clearer show us with reactions if you think that's the better option!
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433 | 15 | 0 | 0 | 1 | Loading... | |
በvideo አዘጋጅተን ልንለቅላችሁ አስበን ነበር ለናተም ግልጽ እንዲሆንላችሁ እስቲ እንዳዛ የተሻለ ነዉ የሚትሉ በrecation አሳዩን።
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433 | 19 | 0 | 0 | 1 | Loading... | |
watch the video carefully and follow the steps to get started!
click the link below to start: https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=8068881639
If anything is unclear feel free to contact us via this account and we'll reply to you shortly ➔ @OW_433SUPPORT
started the work? drop a 🔥 reaction below!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 | 1 329 | 29 | 0 | 36 | Loading... | |
the video is officially ready! It will be uploaded in just a few minutes.
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 | 1 271 | 0 | 0 | 20 | Loading... | |
የfacebook እና የInstagram "parent company" የሆነው meta ከ48 የamerica state attorneys general በቀረበበት ክስ $18 billion ለመክፈል ስምምነት ላይ መድረሱ ተገልጿል። ክሱ meta የታዳጊዎችን mental health የሚጎዱ እና ለaddictive የሚያጋልጡ አሰራሮችን ተጠቅሞል በሚል የቀረበበት ሲሆን፤ በዚህ ስምምነት መሰረት meta ከ18 ዓመት በታች ላሉ ተጠቃሚዎች በቀን የ2 ሰዓት usage limit "default two hour daily limit" ለመጣል ተስማምቷል።
ነገር ግን meta በቀላሉ ነገሩን unconditional አላደረገዉም! ሙሉውን $18 billion settlement አውጥቶ ለመክፈል ትልቅ catch አስቀምጧል፤ ኩባንያው ሙሉውን ገንዘብ የሚከፍለው tiktok እና youtube በተመሳሳይ ከ18 ዓመት በታች ላሉ ታዳጊ ተጠቃሚዎቻቸው የ1 ሰዓት daily limit ካደረጉ እና እያንዳንዳቸው $5.3 billion የካሳ ክፍያ ከከፈሉ ብቻ እንደሆነ ገልጿል! እነዚህ rival platforms ይህንን ካላደረጉ ግን meta የሚከፍለው 70% ወይም $12.7 billion ገደማ ብቻ እንደሆነ አስታውቋል።
በአጠቃላይ ይሄ እርምጃ ትላልቅ social media platforms በተጠቃሚዎች ደህንነት እና በታዳጊዎች ቁጥጥር ዙሪያ ያሉባቸውን ከፍተኛ regulatory pressure በግልጽ የሚያሳይ ነው!
እናንተስ በዚህ ውሳኔ ላይ ምን አስተያየት አላችሁ? 👍 ➔ ትክክል ነው! የታዳጊዎችን screen time እና ደህንነት ለመጠበቅ እንዲህ አይነት limits ያስፈልጋሉ። 👎 ➔ አልስማማም! በrestrictions ቁጥጥር ከመጣል ይልቅ የተጠቃሚዎችን user freedom ማክበር ይበልጣል።
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433 | 1 254 | 1 | 0 | 24 | Loading... | |
ሰላም ውድ የ433 Online Work ቤተሰቦች ትንሹ ወንድማቹ ነኝ✍ ዛሬ አንድ በህይወት ውስጥ ካስተዋልኩት ነገር ላጋራችሁ
ሁላችንም በሚል ደረጃ መለወጥ እንፈልጋለን ሁሌም ልንተኛ ስንል የምናስበው ስኬት፣ህልም፣ግብ አለን ግን ጠዋት ተነስተን ለመስራት ስንጀምር ፍላጎታችን እና ሞራላችን ይጠፋል ለምን ? ምክንያቱም የሆነች የምቾት ቦታ አለችን ያቺ "አለም ምናባቱ እስኪ ራሴን ላዝናና ተጨነኩ እኮ" እንድል የምታደርገን የውስጥ ጠላት አለችን ከእኔ ጭምር
ለራሳችሁ ጊዜ አትስጡ እያልኩ አይደለም ስጡ ግን ማረፍ እና መዝናናት ስለፈለጋቹ ሳይሆን አሁን የሚያስፈልጋቹ ምንድነው?? አስቡ እስቲ ልንገራቹ... ወጥሮ መስራት ነው። ወጣት ነህ ተዝናና ጊዜ አለህ ይባላል ግን የለንም guys ቀናት ከመቼው ሳምንት ሆነው እነሱ ወራት ወልደው መች አመታት እንዳለፉ አታቁም ጊዜ የለንም እወቁ
እኔም አንተም አንቺም ለመስራት ያለን ጊዜ ዛሬ አሁን ነው። የምታስቡትን ሀሳብ ፃፉት ለምን ትንሽ አትሆንም ፃፉት ልክ እንደ ጊዜው መቼ ተጀምራ አድጋ የስራ እድል እንደምትሆን አታቁም። ችግራችሁን ስትፅፉት 50% ክብደቱ ይቀንሳል ቀጣይ ምን ማድረግ እንዳለባቹ Road Map ይሆናል እኔ በትንሹም ቢሆን አግዞኛል ለእናንተም እንደዛው እንደሚሆን አልጠራጠርም😊 መልካም ምሽት
"የዛሬ አንድ እርምጃ ለነገ ጉዞ መሠረት ናት" React ❤️
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 | 1 001 | 3 | 0 | 30 | Loading... | |
Meta Will Pay Up to $16.7 Billion to Settle Its Social Media Harms Case—and That’s Not All
In addition to sending billions of dollars to states, Meta will make substantive changes to its platforms as part of a landmark settlement.
🚨 Meta እስከ $16.7 ቢሊዮን ዶላር ሊከፍል ነው!
Meta — የFacebook እና Instagram ባለቤት — ወጣቶችን ከማህበራዊ ሚዲያ ጉዳት በበቂ ሁኔታ አልጠበቀም በሚል ከበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች ጋር ለመስማማት እስከ $16.7 ቢሊዮን ለመክፈል ተስማምቷል።
✅ ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ተጠቃሚዎች የዕለት አጠቃቀም ገደብ ይኖራል
✅ በሌሊት የFacebook እና Instagram አጠቃቀም ይገደባል
✅ የወላጆች ቁጥጥር ይጠናከራል
✅ በትምህርት ሰዓት የሚለቀቁ ማሳወቂያዎች ይቀነሳሉ።
💡 ይህ ለFacebook እና Instagram ብቻ ሳይሆን ለTikTok፣ YouTube እና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርሞችም አዲስ የደህንነት መመዘኛ ሊፈጥር ይችላል።
📌 Source: WIRED | 22 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
over 100 of you highlighted referral/invitation requirements as your biggest obstacle with many also facing information gaps and overall challenges.
we hear you loud and clear. that’s why we’ve developed a solid strategy that will solve 70% of this issue!
stay tuned — we’ll be dropping the exact solution and next steps in our upcoming post!
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433 | 1 243 | 1 | 0 | 27 | Loading... | |
It is with heavy hearts that we share the passing of our dear sister today.
we extend our deepest condolences to her family and loved ones.
thank you to everyone in our 4-3-3 community who supported her — may her soul rest in peace.
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433 | 1 254 | 1 | 0 | 69 | Loading... | |
ይሄን platform ታውቁታላችሁ ቤተሰብ? bilibili ይባላል፤ በርካታ ሰዎች ከፍተኛ ገንዘብ የሚሰሩበት የቻይናው youtube ነው።
ስለ ፕላትፎርሙ የተብራራ መረጃ አዘጋጅተን ልንለቅላችሁ አስበን ነበር፤ እስቲ ፍላጎታችሁን reaction drop በማድረግ አሳዩን!
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433 | 1 181 | 9 | 0 | 141 | Loading... | |
ስራውን ቶሎ ያላለቀቅንላችሁ video ስላላለቀልን ነው:: ለእናንተ በጽሁፍ ብቻ ብንለቅላችሁ ለማንበብ የሚረዝም እና ውስብስብ ሊሆንባችሁ ስለሚችል በvideo ይበልጥ ግልጽ ሆኖላችሁ በቀላሉ እንድትሰሩት ስለፈለግን video እያዘጋጀን ነበር! ሆኖም ግን የvideo ኤዲተራችን ችግር ስላጋጠመን ቪዲዮውን ሰርቶ አልጨረሰዉም።
እስከ ነገ ድረስ ቪዲዮው ተሰርቶ የማይደርሰን ከሆነ፣ ሰዓት ሳናባክን ሙሉ አሰራሩን በጽሁፍ በጥንቃቄ አብራርተን የምንለቅላችሁ ይሆናል!
በተፈጠረው ያልተጠበቀ የvideo ዝግጅት መዘግየት ምክንያት ላሳለፋችሁት የትግስት ጊዜ እና ለተፈጠረው መጓተት ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 | 1 262 | 0 | 0 | 31 | Loading... | |
tech & crypto news || x (twitter) የtrade button ሊጨምር ነው!
x (twitter) ወደ finance እና crypto hub ለመቀየር የሚያስችለውን አዲስ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። የቀድሞው የx product head እና አሁናዊ አማካሪ nikita bier እንደገለጸው፣ በፕላትፎርሙ ላይ የcrypto ግብይቶችን ለማቀላጠፍ የሚያስችሉ trade buttons በቅርቡ ይካተታሉ ሲል ተናግሯል።
ተጠቃሚዎቹም የcrypto tokens ዋጋ እና chart ማየት ብቻ ሳይሆን፤ ከtimeline ላይ በቀጥታ የbuy/sell አማራጭ የሚያገኙ ይሆናል። ይሄም አሰራር ከthird party brokerages ጋር ተያይዞ የሚሰራ ሊሆን ይችላል። ይሄም elon musk xን አጠቃላይ የክፍያ እና የfinance አገልግሎት መስጫ "everyday financial hub" ለማድረግ ከያዘው ትልቅ vision ጋር የተያያዘ ነው።
x (twitter) ላይ የcrypto trading አሰራር መካተቱ ለcrypto ገበያው እና ለተጠቃሚዎች ጠቃሚ ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ? 👍 ➔ አዎ! የመገበያየት አሰራሩን በጣም ያቃልላል፤ ለገበያውም ትልቅ ዕድል ነው።
👀 ➔ አይ! ለደህንነት ስጋት እና ለአላስፈላጊ ኪሳራ ሊዳርግ ይችላል።
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433 | 5 638 | 9 | 0 | 30 | Loading... | |
የtelegram ዋና ስራ አስፈፃሚ pavel durov እንደገለፀው፣ telegram የመንግስታትን ሚስጥራዊ political demands እና unlawful personal data surveillance የማድረግ ጥያቄዎችን refuse በማለቱ ምክንያት በፕላትፎርሙ ላይ ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ እና የpropaganda ዘመቻ እየተካሄደበት ይገኛል ብሏል።
በተለያዩ ሀገራት ያሉ "governments" telegram የፖለቲካ favors እንዲፈጽም፣ መረጃዎችን censor እንዲያደርግ እና የሰዎችን እንቅስቃሴ surveil እንዲያደርግ በምስጢር ሲጠይቁት ነበር። ቴሌግራምም እነዚህን ጥያቄዎች ባለመቀበሉ ምክንያት ፕላትፎርሙን "cesspool of crime" አስመስሎ የማጠልሸት coordinated campaigns ከፍተውበታል።
የtelegram content moderation ከሌሎች ትላልቅ major platforms ያነሰ እንዳልሆነ እና አሁንም አጥብቆ እየሰራ እንደሆነ ተናግሯል። በፈረንሳይ በእሱ ላይ የተጀመረው investigation የፖለቲካ ጫና እንዳለበት የጠቆመ ሲሆን፤ አካሄዱም በሌሎች ሀገራት ምናየው የcoordinated smear campaign ስልት ጋር ተመሳሳይ ነው በማለት ተናግሯል።
telegram የተጠቃሚዎቹን privacy እና security አሁንም አጥብቆ እንደሚያስከብር አረጋግጧል!
እናንተስ በዚህ ሀሳብ ትስማማላችሁ? 👍 ➔ ትክክል ነው! የግል መረጃ አሳልፎ መስጠት የለበትም። 👎 ➔ አልስማማም! ለህግና ለደህንነት ሲባል አሳልፎ መስጠት አለበት።
@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433 | 1 356 | 2 | 0 | 68 | Loading... |

