ar
Feedback
𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊

𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊

الذهاب إلى القناة على Telegram

Welcome to 4-3-3 Online Work Earn online with Zero Investment using your phone or laptop! 100% Safe, verified, and daily legitimate online jobs. For inquiries & feedback @OW_433SUPPORT 𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 — Start earning today!

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
3 048
المشتركون
+6124 ساعات
+4737 أيام
+1 09630 أيام
عدد المنشورات

جاري تحميل البيانات...

التفاعلات
التعليقات
نجوم تيليجرام
أفضل المنشورات حسب

جاري تحميل البيانات...

تحليل النشر
المشاركات
ديناميات المشاهدات
ከዚ በፊት withdrew አዛችሁ pending ብሏችሁ የነበራችሁ፤ withdrawal history ላይ እየገባችሁ check አድርጉ! 👀 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑�
ከዚ በፊት withdrew አዛችሁ pending ብሏችሁ የነበራችሁ፤ withdrawal history ላይ እየገባችሁ check አድርጉ! 👀 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1 21701613Loading...
የብዙዎቻችሁን ስጋት እና የቀረቡትን አስተያየቶች ተመልክተናል፤ እኛም ነገሮችን ይበልጥ ለማጣራት እና መረጃዎችን ለመከታተል እየሞከርን እንገኛለን። ይሄ pending የማለት እና የመዘገየት ችግር እና
የብዙዎቻችሁን ስጋት እና የቀረቡትን አስተያየቶች ተመልክተናል፤ እኛም ነገሮችን ይበልጥ ለማጣራት እና መረጃዎችን ለመከታተል እየሞከርን እንገኛለን። ይሄ pending የማለት እና የመዘገየት ችግር እናንተ ጋር ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ተጠቃሚዎች ላይም የተከሰተ ያለ ችግር ነዉ። server/system መደራረብ ሳይሆን አይቀርም። አትደናገጡ! ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን እንደደረሱን ወዲያውኑ የምናሳውቃችሁ ስለሚሆን በትዕግስት ጠብቁ! @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433
2370111Loading...
ATF ላይ withdraw አድርጋችሁ እስካሁን ያልገባላችሁ ወይም pending ብሎ 3 ቀን እና ከዚያ በላይ ያለፋችሁ ሰዎች አላችሁ? ካላችሁ ከታች በreaction እና በcomment አሳውቁን! pho
ATF ላይ withdraw አድርጋችሁ እስካሁን ያልገባላችሁ ወይም pending ብሎ 3 ቀን እና ከዚያ በላይ ያለፋችሁ ሰዎች አላችሁ? ካላችሁ ከታች በreaction እና በcomment አሳውቁን! photo credit: @azmerakt 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1 33925238Loading...
comment section is now open! ቀደም ሲል ከቻናሉ ጋር unlink ተደርጎ የነበረውን group አሁን መልሰን link አድርገነዋል! ከዚህ በኋላ ማንኛውንም ሀሳብ፣ አስተያየት እና ጥያቄ ስርዓት በተሞላ መልኩ በግሩፑ እና በcomment ላይ መላክ ትችላላችሁ። join our discussion group: https://t.me/+N1JpbuJm37szYzRk 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1 35201813Loading...
"comment section" ይከፈት እንዴ ቤተሰብ? እርስ በእርስ ሀሳብ እንድትለዋወጡ እና የተለያዩ ጥያቄዎች ሲኖራችሁ በቀላሉ ለመጠየቅ ይጠቅማችኋል። እስቲ በreaction አሳዩን! @ONLINE_W
"comment section" ይከፈት እንዴ ቤተሰብ? እርስ በእርስ ሀሳብ እንድትለዋወጡ እና የተለያዩ ጥያቄዎች ሲኖራችሁ በቀላሉ ለመጠየቅ ይጠቅማችኋል። እስቲ በreaction አሳዩን! @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
1 3780099Loading...
GOOD MORNING 𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 FAMILY 🙌 I'M BACK! በአንዳድ personal Issues ምክንያት ለተወሰነ ጊዜ ጠፍቼ ነበር፤ ምንም አይነት ስራ ስለቅ
GOOD MORNING 𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 FAMILY 🙌 I'M BACK! በአንዳድ personal Issues ምክንያት ለተወሰነ ጊዜ ጠፍቼ ነበር፤ ምንም አይነት ስራ ስለቅላችሁ ያልነበረዉ ነገሮችን ማስተካከል ላይ ስለነበርኩ ነዉ! አሁን ሁሉንም ነገር ሙሉ በሙሉ አስተካክዬ በአዲስ energy ተመልሻለሁ! ከዚህ በኋላ በተለያዩ lucrative ስራዎች በየቀኑ የምንገናኝ ይሆናል ...... ሁላችሁንም እወዳችኋለዉ ❤️ እስቲ የዛሬዋን ሰኞ በreaction ሞቅ ሞቅ አድርገን እንጀምራት ቤተሰብ! @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433
1 3620055Loading...
የትኛውን የcentralized exchange ነው የምትጠቀሙት? let us know by reacting with the corresponding emoji below! ◼️ binance ➔ ❤️ ◼️ bybit
የትኛውን የcentralized exchange ነው የምትጠቀሙት? let us know by reacting with the corresponding emoji below! ◼️ binance ➔ ❤️ ◼️ bybit ➔ 👍 ◼️ MEXC ➔ 🔥 ◼️ gate.io ➔ 👏 ◼️ OKX ➔ 🤝 ◼️ bitget ➔ 👌 ◼️ kucoin ➔ 🤩 ◼️ coinbase ➔ 🫡 ◼️ other CEX ➔ 😎 ◼️ I don't use any CEX ➔ 👀 @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433
1 50130304Loading...
sorry for the delay! ATF account verification video guide: watch this step by step tutorial to easily complete your ATF verif
sorry for the delay! ATF account verification video guide: watch this step by step tutorial to easily complete your ATF verification. did you find this guide helpful? let us know with a reaction! clear & helpful ➔ 👍 bwesome video ➔ 🔥 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1 55732023Loading...
ትክክለኛው መልስ ➔ ai trading forex ትክክለኛዉን መልስ የመለሰዉ ➔ @Mohammed_Nebil አሸናፊዉ በዚ account @OW_433SUPPORT መተህ/ሽ መቀበል ትችላለህ/ሽ። ለተሳተፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን! የዛሬው ውድድር በዚህ ተጠናቋል። በቀጣይ ከዚህ ይበልጥ ሰፋ ያለና የበለጠ የATF token giveaway አዘጋጅተን የምንመለስ ይሆናል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1 65021218Loading...
ጥያቄ :- ATF የሚለው የtoken "abbreviation" ሙሉ መጠሪያ "full name" ምንድን ነው? መልሳችሁን comment ላይ አስቀምጡ። edit የተደረገ መልስ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት የለውም! ትክክለኛውን መልስ ቀድሞ የላከ አሸናፊ ይሆናል። መልካም እድል! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1 6482379Loading...
⏰ 15 ደቂቃ ብቻ ቀርቶታል! 3:30 እንደሞላ ቀጥታ ይለቀቃል። ጥያቄው በጣም ቀለል ያለ ስለሆነ ሁላችሁም ለመመለስ ተዘጋጁ። react below while you wait! 🔥 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1 6320022Loading...
important updates regarding ATF verification & giveaway! የATF (account verification) process በጽሁፍ ከሚሆን ለናተም ይበልጥ ግልጽ እንዲሆንላችሁ በማሰብ የvideo እያዘጋጀንላችሁ እንገኛለን። ቪዲዮውን ከ3:30 - 5:30 ባለው ጊዜ ውስጥ የምንለቅላችሁ ይሆናል። በተጨማሪም ቀደም ብለን 2:30 ላይ ለማካሄድ አቅደን የነበረውን የ517 ATF token giveaway የሰዓት ማሻሻያ በማድረግ ወደ 3:30 ቀይረነዋል። ስለዚህ 3:30 ላይ ሽልማቱን በቀጥታ በምን መልኩ እንደምንሰጥ ስለምናሳውቅ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን! thank you for being with us! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1 5820013Loading...
የverification ሂደቱን አጠናቃችሁ አካውንታችሁ verified የተደረገላችሁ አላችሁ? awo verified ሆኛለሁ ➔ 🔥 ay አልተቀበሉኝም/ምንም ምላሽ አላገኘሁም ➔ 🤝 እስካሁን verify ለማድረግ አልሞከርኩም ➔ 👀 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1 53920115Loading...
ATF (account verification) full guide releasing in a few hours! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
ATF (account verification) full guide releasing in a few hours! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1 6202015Loading...
አብዛኛው ሰው የተስማማው ሙሉውን (517 ATF) ለአንድ ሰው ይሰጥ በሚለው ላይ ነው! ስለዚህ ዛሬ ማታ 2:30 ላይ አሸናፊውን ቀለል ባለ መንገድ የምንመርጥ ይሆናል። በተጨማሪም ከዚህ በፊት የተለያ
አብዛኛው ሰው የተስማማው ሙሉውን (517 ATF) ለአንድ ሰው ይሰጥ በሚለው ላይ ነው! ስለዚህ ዛሬ ማታ 2:30 ላይ አሸናፊውን ቀለል ባለ መንገድ የምንመርጥ ይሆናል። በተጨማሪም ከዚህ በፊት የተለያዩ online ስራዎችን መስራት እንዳትችሉ ትልቅ obstacle የሆነባችሁ ነገር ምንድን ነው? ብለን በreaction እንድትመርጡ post ለቀንላችሁ ነበር። ብዙዎቻችሁ "referral / invitation requirements" ማሟላት አለመቻል የሚለው መርጣችኋል። እኛም ይሄንን ችግራችሁን ተመልክተን አሪፍ መፍትሄ አዘጋጅተንላችኋል! መፍትሄዉ ምን እንደሆነ እና የዚን ሁሉ ሰዉ ችግር በምን መልኩ ይፈታል ብለን እንዳሰብን ማታ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። እናንተም ሀሳቡን ከተመለከታችሁ በኋላ የራሳችሁን feedback እና አስተያየት ትሰጣላችሁ። If you are ready show us by dropping a 🔥 react! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1 5741030Loading...
እስከ ነገ ማታ 2:00 ድረስ እንይ እና የሰዉን ምርጫ 2:30 ላይ ከፍተኛ react ያገኘዉን አይተን አሸናፊዉን ወይም አሸናፊዎቹን ቀለል ባለ መልኩ የምንመርጥ ይሆናል። በተጨማሪም ከዚህ በፊት የተለያዩ online ስራዎችን መስራት እንዳትችሉ ትልቅ obstacle የሆነባችሁ ነገር ምንድን ነው? ብለን በreaction እንድትመርጡ post ለቀንላችሁ ነበር። ብዙዎቻችሁ "referral / invitation requirements" ማሟላት አለመቻል የሚለው መርጣችኋል። እኛም ይሄንን ችግራችሁን ተመልክተን አሪፍ መፍትሄ አዘጋጅተንላችኋል! መፍትሄዉ ምን እንደሆነ እና የዚን ሁሉ ሰዉ ችግር በምን መልኩ ይፈታል ብለን እንዳሰብን ነገ ከጊቫዌዉ በኋላ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። እናንተም ሀሳቡን ከተመለከታችሁ በኋላ የራሳችሁን feedback እና አስተያየት ትሰጣላችሁ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
45002Loading...
ምስሉ ላይ የምታዩትን 517 ATF token አሁን ነው withdraw ያዘዝነው። ትንሽ ቢሆንም አሁን ላይ ዋጋዉ ነገ ከነገ ወዲያ ምን እንደሚሆን/እንደሚፈጠር አይታወቅም እና ለእናንተ በgiveaway
ምስሉ ላይ የምታዩትን 517 ATF token አሁን ነው withdraw ያዘዝነው። ትንሽ ቢሆንም አሁን ላይ ዋጋዉ ነገ ከነገ ወዲያ ምን እንደሚሆን/እንደሚፈጠር አይታወቅም እና ለእናንተ በgiveaway መልክ ለመስጠት አስበናል! ለ 1 ሰው ሙሉውን (517 ATF) ብንሰጥ ይሻላል ወይስ ለ 5 ሰው 100 ATF token ብናከፋፍል? ሙሉውን ለአንድ ሰው ይሰጥ ➔ 👍 ለ5 ሰው 100 token ይከፋፈል ➔ 🔥 @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433
1 63520168Loading...
ዛሬ ከATF አጠቃላይ ወደ 3100+ ATF token withdrew አድርገን ተቀብለናል። እናተስ እስካሁን ስንት ATF token ሰርታችዋል? ከ500 - 10,000 የሰራችሁ ከታች ➔ 🤝 react d
ዛሬ ከATF አጠቃላይ ወደ 3100+ ATF token withdrew አድርገን ተቀብለናል። እናተስ እስካሁን ስንት ATF token ሰርታችዋል? ከ500 - 10,000 የሰራችሁ ከታች ➔ 🤝 react drop አድርጉ! ከ10,000 - 50,000+ የሰራችሁ ካላችሁ ደግሞ ከታች ➔ 👏 react drop አድርጉ! እስካሁን ምንም ያልሰራችሁ ማለትም ገና የሰራችሁት ለwithdrew ካልደረሰ/ካልሞላ ደግሞ ከታች ➔ 🔥 react drop አድርጉ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1 5712097Loading...
ስለ miner store "speed upgrade" የለቀቅንላችሁ post ሀሳቡ ግልጽ ሆኖላችኋል? መልሳችሁ "awo" ከሆነ ከታች 👍 react drop በማድረግ አሳዩን! በተመሳሳይ ሌሎቹንም እያዘጋጀን እንድንለቅላችሁ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1240012Loading...
አብዛኞቻችሁ በminer store የspeed upgrade አሰራር ግራ እንዳጋባችሁ ስለተመለከትን "full process" አጠር አድርገን በቅደም ተከተል አዘጋጅተንላችኋል: auto unlock system ➔ በminer store ውስጥ የሚታዩት levels የሚከፈቱት ለቦቱ charge/payment በመክፈል ሳይሆን connect ባደረጋችሁት wallet ላይ በሚኖራችሁ የATF token መጠን auto unlock system ነው። ይሄ ማለት ሌቭላችሁ እንዲጨምር ለቦቱ ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅባችሁም፤ ዋሌታችሁ ላይ ያለዉን ATF token hold በማድረግ ብቻ ሲስተሙ በራሱ ጊዜ "auto" ሌቭላችሁን ይከፍትላችኋል። hold የምታደርጉት የATF መጠን ሲጨምር ሌቭላችሁ አብሮ ያድጋል፤ ሌቭላችሁ ሲጨምር ደግሞ የ mining speed (TH/s) በመጨመር በየቀኑ የምታገኙትን የ token መጠን daily earnings ከፍ ያደርግላችኋል። buy level button ➔ የሆነ level ላይ ስትነኩ የሚመጣው "buy level" የሚለው option ለቦቱ ክፍያ ከፍላችሁ level የምትገዙበት ሳይሆን የሚጎድላችሁን የATF token መጠን በ ston.fi ላይ ቀጥታ swap አድርጋችሁ እንድትገዙ የሚወስድ shortcut link ነው። reasons for level downgrade ➔ ሌቭላችሁ ሊቀንስ የሚችልበት ምክንያት connect ባደረጋችሁት wallet ላይ hold ያደረጋችሁትን ATF token swap ወይም ወደ ሌላ wallet transfer ካደረጋችሁ ነው! ስለዚህ ሌቭላችሁ እንዳይወርድ earnings እንዳይቀንስ የተጠየቀውን የATF token መጠን በዋልታችሁ ላይ hold ማድረግ ይኖርባችኋል። በአጭሩ የminer store "speed upgrade" ጥቅም ATF token በዋሌታችሁ ላይ hold በማድረጋችሁ ብቻ ያለ ምንም ክፍያ የmining speed (TH/s) በመጨመር daily earnings ከፍ እንዲል የሚያደርግላችሁ ነዉ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
1 6499034Loading...