የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል
前往频道在 Telegram
በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው
显示更多未指定国家未指定类别
414
订阅者
-224 小时
+127 天
+9630 天
帖子存档
Repost from ዳእዋ ብቻ الدعوة فقط
ስለ ዑዙር ቢል ጀህል የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት ማዳመጥ ይችላሉዑዙር ቢል ጀህል ዑዙር ቢል ጀህል መስጠት ዑዙር ቢል ጀህልን ፋሽን አድርገው የያዙት አሉ ዑዙር ቢል ጀህል በአጭሩ ዑዙር ቢል ጀህል ኢጅቲሀድይ ነወ ዑዙር ቢል ጀህል አለ በዑዙር ቢል ጀህል ዙሪያ ጥያቄዎች እና መልሶች ተከታታይ ከከፍል ❶-❺
በኡስታዝኸድር አህመድ አል ኬሚሴ ሀፊዘሁሏህክፍል ❶ ክፍል ❷ ክፍል ❸ ክፍል ➍ ክፍል ❺ ዑዙር ቢል ጀህል በሚል ወሳኝ በጣም አስፈላጊ ነጥቦች ተነስተዋል ተከታታይ ዳእዋ ከከፍል ❶-➓
በኡስታዝ አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህክፍል ❶ ክፍል ❷ ክፍል ❸ ክፍል ➍ ክፍል ❺ ክፍል ❻ ክፍል ❼ ክፍል ❽ ክፍል ❾ ክፍል ➓ ዑዙር ቢል ጀህል በሚል ተከታታይ ዳእዋ ከከፍል ❶-❺
በኡስታዝ አብዱ ሽኩር ሀፊዘሁሏህክፍል ❶ ክፍል ❷ ክፍል ❸ ክፍል ➍ ክፍል ❺
🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል 06
من وصايا السلف للشباب
ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ
የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
የደርሱ አቅራቢ
🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ
የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055
ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
🌲በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
🌹 من وصايا السلف للشباب🌹
🌹ተ
🌹 ጀ
🌹 ም
🌹 ሯ
🌹 ል
🌲በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
🌹🌹🌹🌹🌹ገባ
🌹 ገባ
🌹ገባ በሉ
🔔በሉ በደንብ ሸር ሸር አድርጉ
ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል አሁኑኑ እቺን ነክተው ይግቡ ይፈጠኑ 👇
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=7895681ceec48e9289
Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🧠🧠
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
➡️ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️
ከጀናዛ ሽኝት በኋላ ስለራሴ
አስባለሁ። አላህን ለመገናኘት
በእርግጥ ዝግጁ ነኝ ወይ ብዬ
ራሴን ጠይቃለሁኝ
ጣፍጭ ሒዎትን ቆራጭ
ከሆነዉ #ሞት አንዘናጋ
🖌@Islamic_post17☪️
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
من وصايا السلف للشباب
ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ
የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
⏱3:30 እደተጠበቀ ነው ሳትርቁ ጠብቁ
ኑ ተማሩ ወጣቶች በተለይ አያምልጣችሁ በጣም
አስፈላጊ
ወሳኝ
አንገብጋቢ የሆነ ነው የሰማችሁ ሁሉ እዳቀሩ
ደርሱ የሚሰጥበት ቴሌግራም ግሩፕ
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
ዑምራ ዒባዳ ነው ወይስ የመዝናኛ ቱሪዝም?
ዛሬ ላይ የዑምራ እውነተኛ ዓላማ መስመሩን የሳተ ይመስላል። ዑምራ ከትልልቆቹ የዒባዳ ክፍሎች አንዱ እንጂ ለፎቶ ማሳመሪያ፣ ለኢንስታግራም ፖስት አልያም ለመዝናናት የሚኬድበት ዓለማዊ የሽርሽር ጉዞ አይደለም።
በየማህበራዊ ሚዲያው የትራቭል ኤጀንሲዎች ማስታወቂያ እንደ ቱሪዝም ከመንሰራፋቱ ባለፈ፣ በተለይ በቲክቶክ የሚታዩት አሳፋሪ «ቻሌንጆች» ልብ ይሰብራሉ። «ይህ ቪዲዮ ስንት ላይክ ካገኘ ዑምራ ትወስደኛለህ?» እያሉ የተቀደሰውን ጉዞ እንደ ርካሽ የጨዋታ ሽልማትና የመዝናኛ ቫውቸር ሲያደርጉት ማየት እጅግ ያማል።
ካዕባ ፊት ቆሞ ራስን ዝቅ አድርጎ ምህረትን ከመለመን ይልቅ ካሜራ ማስተካከል፣ ለተከታይ ብዛት ማልቀስና በየማዕዘኑ ቪሎግ መስራት የዘመኑ አባዜ ሆኗል።
ዑምራ ወደ አላህ የምንሸሽበት የነፍስ ጉዞ እንጂ የቲክቶከሮች የመዝናኛ መድረክ አይደለም!
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል 05
من وصايا السلف للشباب
ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ
የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
የደርሱ አቅራቢ
🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ
የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055
ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
“ከማለፊያህ ለማረፊያህ”
ዛሬ መስከረም 17/2019 በአዲስ አበባ፣ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
من وصايا السلف للشباب
🌹ተ
🌹 ጀ
🌹 ም
🌹 ራ
🌹___ል
በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
ገባ
____ ገባ
ገባ በሉ
ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=7641c6a3a2ded82664
ፎቶሽን ለጥፈሽ ቆንጆ ምናምን
የሚሉሽ ወደ ጀሀነም
የሚጠሩሽ በሰው
የተመሰሉ ሼጣኖች ናቸው።
ነቃ በይ እህት
ሰተር በይ ቁንጅናሽን
ለማሳየት ጌታሽን ማመፁ ይቅርብሽ
ውበትሽን ብቻ አይቶ የሚመጣ ባል አይሆንሽም
🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል 04
من وصايا السلف للشباب
ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ
የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
የደርሱ አቅራቢ
🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ
የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055
ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
Repost from N/a
☄️ቻናል መግዛት የምትፈልጉ እና
➡️የሚሸጥ እስላማዊ ቻናል ያላችሁ
💥እይታ (view) ባይኖረውም ቶሎ አናግሩኝ
❤️🩹
1k+ subscribers 5k+ subscribers 10k+ subscribers🤩 ➡️@selluhi 💥ቻነል ማሳደግ የምትፈልጉ wave እየሰራን ነው ማስመዝገብ ትችላላችሁ 💥 በተጨማሪም በኛ ቻናል ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ትልቅ ቅናሽ አለ 👌💵
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
من وصايا السلف للشباب
🌹ተ
🌹 ጀ
🌹 ም
🌹 ራ
🌹___ል
በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
ገባ
____ ገባ
ገባ በሉ
ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=7641c6a3a2ded82664
ከአምስት ነገሮችን የተጠበቀ የዱንያም የአኺራንም ሸር ተጠብቋል
1.በራስ መደነቅ
2.እዩልኝ
3.ኩራት
4.ሌላውን አሳንሶ ማየት
5.ስሜትን
@Islamic_post17
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
⏰3:30 አይቀርም ሁላችሁም ይሂን መልክት ያየ ሁሉ ኑ ተማሩ
ና ተማር ነይ ተማሪ
አይነገ እማራለሁ ቀስ ብየ የትኛው ነገ❓ ለዚህችው ዱንያ ድንገት ለምትወስደን ወይስ ለነገ ላኼራ ቤታችን❓ 👉ላኼራ ቤታችን ነው እንጂ ወንድሜ /እህቴ 👉ወጣትነት ሀይል ነው። 👉ወጣትነት እምቅ ሀብት ነው። 👉ወጣትነት የጀግንነት የሩጫ ጊዜ ነው። የዛሬ ጥረትህ ለነገ ማንነትህ ወሳኝ ሚና አለው። ታገል ፣ስራ፣ ጣር፣ ልፋ፣ መቼ ❓ ዛሬ ✅ወጣትነትክ በእርጅና ከመቀየሩ በፊት ። አይኖችህ ከመድከማቸው በፊት መልካም መልካሙን ተመልከትባቸው ፣ ጆሮዎችክ እ እ እ እያሉ መስማት ተስኗቸው ከመድከማቸው በፊት ቁርኣን ፣ሀዲስ ፣መልካም መልካሙን ስማባቸው። እናማ ኑ እስኪ ተማሩ አሁንም 📚ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር ቂረአቱ እንደቀጠለ ነው ዛሬም ክፍል 4 ይቀጥላል ⏰ በሰአታችን እንገኝ 3:30 ደርሱ የሚተላለፍበት ግሩፕ 👇 https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
