ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
414
المشتركون
+124 ساعات
+127 أيام
+8830 أيام
أرشيف المشاركات
ስለ ዑዙር ቢል ጀህል  የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች  ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇

ስለ ዑዙር ቢል ጀህል የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች  ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት  ማዳመጥ ይችላሉ
ዑዙር ቢል ጀህል ዑዙር ቢል ጀህል መስጠት ዑዙር ቢል ጀህልን ፋሽን አድርገው የያዙት አሉ ዑዙር ቢል ጀህል በአጭሩ ዑዙር ቢል ጀህል ኢጅቲሀድይ ነወ ዑዙር ቢል ጀህል አለ በዑዙር ቢል ጀህል ዙሪያ ጥያቄዎች እና መልሶች ተከታታይ ከከፍል  ❶-❺
በኡስታዝኸድር አህመድ  አል ኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ
ክፍል ❶ ክፍል ❷ ክፍል ❸ ክፍል ➍ ክፍል ❺ ዑዙር ቢል ጀህል በሚል ወሳኝ በጣም አስፈላጊ ነጥቦች ተነስተዋል ተከታታይ ዳእዋ ከከፍል  ❶-➓
በኡስታዝ አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ
ክፍል ❶ ክፍል ❷ ክፍል ❸ ክፍል ➍ ክፍል ❺ ክፍል ❻ ክፍል ❼ ክፍል ❽ ክፍል ❾ ክፍል ➓ ዑዙር ቢል ጀህል  በሚል ተከታታይ ዳእዋ ከከፍል  ❶-❺
በኡስታዝ አብዱ ሽኩር  ሀፊዘሁሏህ
ክፍል ❶ ክፍል ❷ ክፍል ❸ ክፍል ➍ ክፍል ❺

🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል 06   من وصايا السلف للشباب ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር የደርሱ አቅራቢ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055 ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

🌲በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት  🌹  من وصايا السلف للشباب🌹 🌹ተ   🌹       ጀ 🌹              ም   🌹                       ሯ     🌹 ል 🌲በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ 🌹🌹🌹🌹🌹ገባ 🌹 ገባ  🌹ገባ  በሉ 🔔በሉ በደንብ ሸር ሸር አድርጉ ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል አሁኑኑ እቺን ነክተው ይግቡ ይፈጠኑ 👇 https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=7895681ceec48e9289

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🧠🧠 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። ➡️ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️

ከጀናዛ ሽኝት  በኋላ ስለራሴ አስባለሁ። አላህን ለመገናኘት በእርግጥ ዝግጁ ነኝ ወይ ብዬ ራሴን ጠይቃለሁኝ ጣፍጭ ሒዎትን ቆራጭ ከሆነዉ #ሞት አንዘናጋ 🖌@Islamic_post17☪️

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته من وصايا السلف للشباب ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር ⏱3:30 እደተጠበቀ ነው ሳትርቁ ጠብቁ ኑ ተማሩ ወጣቶች በተለይ አያምልጣችሁ በጣም አስፈላጊ ወሳኝ አንገብጋቢ የሆነ ነው የሰማችሁ ሁሉ እዳቀሩ ደርሱ የሚሰጥበት ቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

ዑምራ ዒባዳ ነው ወይስ የመዝናኛ ቱሪዝም? ዛሬ ላይ የዑምራ እውነተኛ ዓላማ መስመሩን የሳተ ይመስላል። ዑምራ ከትልልቆቹ የዒባዳ ክፍሎች አንዱ እንጂ ለፎቶ ማሳመሪያ፣ ለኢንስታግራም ፖስት አልያም ለመ
ዑምራ ዒባዳ ነው ወይስ የመዝናኛ ቱሪዝም? ዛሬ ላይ የዑምራ እውነተኛ ዓላማ መስመሩን የሳተ ይመስላል። ዑምራ ከትልልቆቹ የዒባዳ ክፍሎች አንዱ እንጂ ለፎቶ ማሳመሪያ፣ ለኢንስታግራም ፖስት አልያም ለመዝናናት የሚኬድበት ዓለማዊ የሽርሽር ጉዞ አይደለም። በየማህበራዊ ሚዲያው የትራቭል ኤጀንሲዎች ማስታወቂያ እንደ ቱሪዝም ከመንሰራፋቱ ባለፈ፣ በተለይ በቲክቶክ የሚታዩት አሳፋሪ «ቻሌንጆች» ልብ ይሰብራሉ። «ይህ ቪዲዮ ስንት ላይክ ካገኘ ዑምራ ትወስደኛለህ?» እያሉ የተቀደሰውን ጉዞ እንደ ርካሽ የጨዋታ ሽልማትና የመዝናኛ ቫውቸር ሲያደርጉት ማየት እጅግ ያማል። ካዕባ ፊት ቆሞ ራስን ዝቅ አድርጎ ምህረትን ከመለመን ይልቅ ካሜራ ማስተካከል፣ ለተከታይ ብዛት ማልቀስና በየማዕዘኑ ቪሎግ መስራት የዘመኑ አባዜ ሆኗል። ዑምራ ወደ አላህ የምንሸሽበት የነፍስ ጉዞ እንጂ የቲክቶከሮች የመዝናኛ መድረክ አይደለም! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል 05   من وصايا السلف للشباب ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር የደርሱ አቅራቢ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055 ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

“ከማለፊያህ ለማረፊያህ” ዛሬ መስከረም 17/2019 በአዲስ አበባ፣ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የቀረበ = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት    من وصايا السلف للشباب 🌹ተ   🌹       ጀ 🌹              ም   🌹                       ራ     🌹___ል በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ____ ገባ ገባ  በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=7641c6a3a2ded82664

ፎቶሽን ለጥፈሽ ቆንጆ ምናምን የሚሉሽ ወደ ጀሀነም የሚጠሩሽ በሰው የተመሰሉ ሼጣኖች ናቸው። ነቃ በይ እህት ሰተር በይ  ቁንጅናሽን ለማሳየት ጌታሽን ማመፁ ይቅርብሽ ውበትሽን ብቻ አይቶ የሚመጣ ባል አይሆንሽም

🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል 04   من وصايا السلف للشباب ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር የደርሱ አቅራቢ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055 ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

Repost from N/a
☄️ቻናል መግዛት የምትፈልጉ እና ➡️የሚሸጥ እስላማዊ ቻናል ያላችሁ 💥እይታ (view) ባይኖረውም ቶሎ አናግሩኝ ❤️‍🩹
1k+ subscribers 5k+ subscribers 10k+ subscribers
       🤩 ➡️@selluhi 💥ቻነል ማሳደግ የምትፈልጉ wave እየሰራን ነው ማስመዝገብ ትችላላችሁ 💥 በተጨማሪም በኛ ቻናል ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ትልቅ ቅናሽ አለ 👌💵

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት    من وصايا السلف للشباب 🌹ተ   🌹       ጀ 🌹              ም   🌹                       ራ     🌹___ል በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ____ ገባ ገባ  በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=7641c6a3a2ded82664

⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?