ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Boot Camp 2019

UAT Boot Camp 2019

前往频道在 Telegram

UAT Boot Camp 2019 – Summer Intensive Preparation for AAU Aspirants መረጃ፣ ፈተና ፣ ድጋፍ.... ሁሉም ነገር ነጻ ነው ! ሌሎች ሼር አድርጉላቸው : @UATBootcamp

显示更多
未指定国家未指定类别
1 180
订阅者
-224 小时
-217 天
-2130 天
帖子存档
We had a help full and amazing live free tutore👏📣 So for those who want then pdf Download havan app https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app For further question ask Havan homehttps://t.me/Havanhome

ጥያቄዎች የሚበዙበት እንዲሁም በአጭሩ መስራት የሚያስችሉ methods እየተብራራ ነው። እንዳያመልጣችሁ!! Join now @UATTutorialofficial
ጥያቄዎች የሚበዙበት እንዲሁም በአጭሩ መስራት የሚያስችሉ methods እየተብራራ ነው። እንዳያመልጣችሁ!! Join now @UATTutorialofficial

WE gonna to finish don't miss the trog and expo part . so everyone join. Here is the link https://t.me/UATtutorialofficial

English part ሊጀመር ነው join በሉ!! @UATTutorialofficial
English part ሊጀመር ነው join በሉ!! @UATTutorialofficial

Online UATን በአጭሩ እያሳየናችሁ እንገኛለን join the live session https://t.me/UATtutorialofficial?livestream=083b081bf05689ef75
Online UATን በአጭሩ እያሳየናችሁ እንገኛለን join the live session https://t.me/UATtutorialofficial?livestream=083b081bf05689ef75

We start the live free tutore. so everyone join. Here is the link https://t.me/UATtutorialofficial

Dear UAT Test Takers, Please note that test takers who selected examination sites outside AAU will take the UAT on Monday, September 7, 2026, during Session II (11:30 a.m. – 2:00 p.m.). The examination venues for the following sites are: a)   Ambo University: Hachalu Hundessa Campus b)  Bahir Dar University: Peda Campus c)   Jimma University: Main Campus – CISCO Building and CISCO Lab d)  Debre Markos University: Main Campus – Building 621 and Building 22 e)   Jijiga University: CB20, Computer Lab 1 (CB20-R1) f)   University of Gondar: Tewodros Campus The examination venues for the remaining sites will be announced shortly. Please follow the updates or consult the UAT coordinator at your respective site for further information. Sincerely, AAU Testing Center @UATTutorialofficial

The UAT Simulation Software is smoothly functioning, Serving thousands of students. First make sure you created an account. I
The UAT Simulation Software is smoothly functioning, Serving thousands of students. First make sure you created an account. If you can’t log in, Click on forgot password then get link to reset your password. Renew your password Then log in using your new password Then go to UAT simulation Then upload and submit We will approve it instantly Your simulation exams will appear on your ‘Dashboard’ Start now👇 www.uatmodel.com

🙏 እባካችሁ ይሄንን መልዕክት ለብዙ ተማሪዎች እንዲደርስ ያጋሩ! እስካሁን ምንም ጥናት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ብትኖሩም፣ አትጨነቁ። ⏳ አሁንም ጊዜ አለ። በትክክለኛ አቅጣጫና በትጋት አንድ ቀን እንኳን በትክክል መስራት ብዙ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል። 👉 www.uatmodel.com ይግቡ፣ የSimulation ጥያቄዎችን ይስሩ፣ አዲስ ኮንሰፕት ሲያጋጥማችሁ ተረዱ፣ ከዚያም ወደ ቀጣዩ ጥያቄ ይለፉ። ጥያቄ → አዲስ ኮንሰፕት → መረዳት → ወደ ቀጣዩ ጥያቄ 🔥 በዚህ መንገድ አንድ ቀን በሙሉ በትኩረት ከሰራችሁ፣ ለUAT የሚያስፈልጋችሁን ብዙ የጥያቄ አይነቶችና ኮንሰፕቶች መለማመድ ትችላላችሁ። የAAU ተማሪ የመሆን ዕድላችሁን ለማሳደግ ዛሬውን ቀን በትክክል ተጠቀሙበት! 🙏 ይሄንን ለሚፈልገው ተማሪ ሁሉ አጋሩ። አንድ ሼር የአንድ ተማሪን የወደፊት ሊቀይር ይችላል። www.uatmodel.com

🚨🚨 UAT IS TOMORROW! 🚨🚨 😳 WAIT… YOU’RE STILL NOT READY?! 5 days passed. ❌ 3 days passed. ❌ And now… ONLY 1 DAY LEFT! ⏰ Bu
🚨🚨 UAT IS TOMORROW! 🚨🚨 😳 WAIT… YOU’RE STILL NOT READY?! 5 days passed. ❌ 3 days passed. ❌ And now… ONLY 1 DAY LEFT! ⏰ But DON'T PANIC YOUR FINAL DAY CAN STILL COUNT. 1-DAY UAT EMERGENCY PACKAGE Designed for students who need a focused final push before UAT. ✅️Focused revision ✅️Intensive practice ✅️High-yield topics ✅️ Smart exam strategies ✅️Expert guidance ⚠️ THIS IS NOT THE DAY TO GIVE UP. This is the day to FOCUS. PRACTICE. PREPARE. ONE DAY. FULL FOCUS. FINAL PUSH. Don't spend your last day worrying about what you missed. Use it to prepare for what’s ahead Register NOW:https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_6772135528 🚨 UAT IS TOMORROW. DON'T WASTE TODAY.

እንደምን አደራችሁ  ውድ ተማሪዎች! ዛሬ የምንሰራው ነገር በጣም ጠቃሚ ነው።  UAT ላይ 100 እንድታመጡ የምያግዛችሁ ስትራተጂ 👉 www.uatmodel.com በመሄድ በትንሹ Simulation 8, 9, 10, 11 እና 12 ከመጀመሪያ ጀምራችሁ ስሩ። ጊዜ ካላችሁ ከ ሲሙሌሽን 1 መጀመር ትችላላችሁ። ነገር ግን ዋናው ነጥብ ጥያቄዎቹን መስራት ብቻ አይደለም። 📌 አዲስ የጥያቄ አይነት ካጋጠማችሁ፣ የጥያቄውን ሃሳብ እና ከጀርባው ያለውን ኮንሰፕት ለጥቂት ደቂቃዎች አጥኑ። ከዚያ ChatGPTን ተጠቀሙ  በተለይ የጥያቄውን ኮንሰፕት በቀላል መንገድ እንዲያብራራላችሁ ጠይቁ። ጥያቄ → አዲስ ኮንሰፕት → መረዳት → ወደ ቀጣዩ ጥያቄ ይህንን ዘዴ ተከተሉ። ዛሬ የምንፈልገው ብዙ ኖቶችን ማንበብ ሳይሆን፣ የሚመጡትን የጥያቄ አይነቶች እና ከእነሱ ጀርባ ያሉትን ኮንሰፕቶች በጥልቀት መረዳት ነው። ይህ ከነገ ጀምሮ በምኖረው ፈተናችሁ የጥይያቄው አይነት ወደየትኛው መንገድ ብቀያየር መስራት እንድትችሉ ያደርጋችኋል። 🔥 Simulation 8–12 ላይ ያሉትን ሁሉንም የጥያቄ አይነቶች እና ኮንሰፕቶች በትክክል ከተረዳችሁ፣ የUAT ፈተናን በመተማመን ለመጋፈጥ እጅግ ጠንካራ ዝግጅት ይኖራችኋል። ጥያቄ → አዲስ ኮንሰፕት → መረዳት → ወደ ቀጣዩ ጥያቄ  ይህን መርህ በመከተል የመጀመሪያዎቹን 2 Simulation በትክክል ከሰራችሁ፣ ከዚያ በኋላ ያሉትን Simulation በበለጠ ፍጥነትና በቀላሉ መስራት ትችላላችሁ። ምክንያቱም concepts ይደጋገማሉ። አንድ የጥያቄ አይነትና ኮንሰፕት አንዴ በደንብ ከገባችሁ፣ በቀጣዮቹ Simulation ላይ ተመሳሳይ ነገር ሲመጣ እንደ አዲስ ነገር ማጥናት አያስፈልጋችሁም። ⏱️ ስለዚህ ከመጀመሪያዎቹ 2 Simulation በኋላ በTimer/Countdown መስራት ጀምሩ። 🎯 ግቡ 100 ጥያቄዎችን በተወሰነው ጊዜ ውስጥ መጨረስ እና ፍጥነታችሁን ማሳደግ ነው። ሁሉንም Simulation በአንድ መንገድ አትስሩ። የመጀመሪያዎቹን 2 ሲሙሌሽኖች ለመማርና ለመረዳት ተጠቀሙባቸው፤ ከዚያ በኋላ ያሉትን ለፍጥነት፣ ለጊዜ አጠቃቀም እና ለልምምድ ተጠቀሙባቸው። አስፈላጊው ነገር 100 ጥያቄዎችን ማጠናቀቅ ብቻ ሳይሆን፣ የጥያቄ አይነቶቹን በፍጥነት መለየትና በትክክል መፍታት መቻል ነው። 🔥 Learn the concepts first. Then train your speed. 🎯 ግባችን አንድ ነው ፡ የAAU ተማሪ መሆን!                     ✔️www.uatmodel.com Register with discount: https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_6772135528

ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አለ የሃገሬ ሰው ፈተና ሳልዘጋጅ አንድ ቀን ብቻ ስለቀረው ማለፍ አልችልም እያላቹ ነው አሉ🙊 አየንላቹ እኛ ግን ነገ እሁድ ሙሉ ቀን አብረናቹ ልንውል ዝግጅታችንን አጠ
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አለ የሃገሬ ሰው ፈተና ሳልዘጋጅ አንድ ቀን ብቻ ስለቀረው ማለፍ አልችልም እያላቹ ነው አሉ🙊 አየንላቹ እኛ ግን ነገ እሁድ ሙሉ ቀን አብረናቹ ልንውል ዝግጅታችንን አጠናቅቀን እየጠበቅናቹ ነው😉 ☑️  የተደራጀ እና effective  plan ምን , ለስንት ስአት እንደ ምታጠኑ ,መች ማረፍ እንዳለባቹ ያጠቃለለ ☑️ ብዙ ጥያቄ ሚወጣበት lecture video ☑️ አጭር እና አንብቡኝ አንብቡኝ ሚል note ☑️ በየ አመቱ መቼም  ማይቀሩ ጥያቂዎች መች ይሄ ብቻ  የቀኑ ጥናታችንን ከጨረስን በኋላ ደሞ እንዴ ት ጥያቄዎች መስራት እንደምትችሉ እያሳየን ብዙ ጥያቄ የሚወጣባቸው topicoch  በ live አብረን እንከልሳለን ለመመዝገብ 👉https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_6772135528

🪧 FREE UAT MODEL — UNTIL 7:00 LT! Test yourself before the exam — FREE. ✔️ Go to @havaninfobot ✔️ Open UAT Catalog ✔️ Type M
🪧 FREE UAT MODEL — UNTIL 7:00 LT! Test yourself before the exam — FREE. ✔️ Go to @havaninfobot ✔️ Open UAT Catalog ✔️ Type MODEL → Send ✔️ We’ll send you the link. But what if you discover you’re not ready yet? 👀 🅿🆁🅴🅼🅸🆄🅼 gives you focused practice, daily challenges, Live Q&A, and help targeting your weak areas. ⏳ MODEL CLOSES AT 7:00 LT. Test yourself. Find your gaps. Fix them with PREMIUM.

🚨 YOU DON’T KNOW WHAT YOU DON’T KNOW. These are just 2 questions from the UAT models waiting inside 🅿🆁🅴🅼🅸🆄🅼. If these
🚨 YOU DON’T KNOW WHAT YOU DON’T KNOW. These are just 2 questions from the UAT models waiting inside 🅿🆁🅴🅼🅸🆄🅼. If these already made you think twice… imagine the full models + more practice. 👀 Don’t find your weak areas on exam day. 🎯 Choose PREMIUM when you register. Register now: https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_6772135528

🅿️🆁🅴🅼🅸🆄🅼 students on their way to UAT: 🚶‍♂️😌 እንደዚህ በልበ ሙሉነት ለመፈተን ፓኬጃችሁን ግዝት፣ ጥናታችሁን ጥንት አድርጎ መግባት ነው። 😎 ለመመዝገብ 👇 https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_6772135528

📣 UAT Model Exam 👉 Exam Overview - Total Questions: 100 - Duration: 2 hours and 30 minutes - Content: Questions reflect the format and structure of the real UAT exam, covering a wide range of topics. 👉 Link: https://forms.gle/Lek4yQynAHzbDGwC7 👉 Token/ Password: UAT2019

Click here👇 _______________________________________ https://uatmodel.com/simulation-9/default/simulation ___________________
Click here👇 _______________________________________ https://uatmodel.com/simulation-9/default/simulation _______________________________________ www.uatmodel.com Simulation 9 = Free Model Friday round UAT Model @UATtutorialOfficial

እስካሁን አልተዘጋጃቹም⁉️⁉️ ......አልተመዘገባቹምም⁉️⁉️ አሁኑኑ ወዲ ወዲያ ሳትሉ በቀረቹ ሰዓት እየፈጠናቹ ተመዝገቡ‼️‼️ ለመመዝገብ👉https://t.me/UATtutorial_bot?start=
እስካሁን አልተዘጋጃቹም⁉️⁉️ ......አልተመዘገባቹምም⁉️⁉️ አሁኑኑ ወዲ ወዲያ ሳትሉ በቀረቹ ሰዓት እየፈጠናቹ ተመዝገቡ‼️‼️ ለመመዝገብ👉https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_6772135528

ከ UAT ጋር ተያይዞ እስከ አሁን ያልተመለሰላችሁ ጥያቄ ምንድን ነው? 👇 በኮመንት አስቀምጡልን እንመልስላችኋለን። SHARE:@UATbootcamp