ch
Feedback
𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

前往频道在 Telegram

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬

显示更多
未指定国家未指定类别
196
订阅者
无数据24 小时
+47 天
-430 天
帖子存档
አንድ ጊዜ አንድ ድሀ ልጅ ነበር። ስሙ ኤልያስ ይባል ነበር። በቀን ይሠራ ነበር፣ በማታም ያጠና ነበር። አንዳንድ ጊዜ በጣም ይደክመው ነበር፣ ጓደኞቹም “አትችልም” ይሉት ነበር። ነገር ግን ኤልያስ አንድ ነገር ያምን ነበር፦ “ዝግ በር ማለት መንገድ የለም ማለት አይደለም።” አንድ ሌሊት በጣም አዝኖ ተቀምጦ እያጠና ነበር። መብራቱም ጠፋ። እሱ ግን በትንሽ ሻማ ብርሃን ማንበቡን ቀጠለ። ዓመታት አለፉ። ኤልያስ በትምህርቱ ጎበዝ ሆነ፣ ታላቅ ሰውም ሆነ። አንድ ቀን ሰዎች የስኬቱን ምስጢር ሲጠይቁት፣ እንዲህ አለ፦ “ጨለማ በመጣ ጊዜ መቆም አልመረጥኩም፤ ትንሽ ብርሃን ፈልጌ መሄድ ቀጠልኩ።” ተስፋ ትንሽ ብትሆንም ሕይወትን ማብራት ትችላለች። 🕯️✨

የኔ🥰 ወንድም @Winer12m የኔ🥺 ወንድም @Winer12m የኔ🤴 ወንድም @Winer12m የኔ 👫 ወንድም @Winer12m የኔ🙄 ወንድም @Winer12m የኔ🤣 ወንድም @Winer12m የኔ �
የኔ🥰 ወንድም @Winer12m የኔ🥺 ወንድም @Winer12m የኔ🤴 ወንድም @Winer12m የኔ 👫 ወንድም @Winer12m የኔ🙄 ወንድም @Winer12m የኔ🤣 ወንድም @Winer12m የኔ 😡 ወንድም @Winer12m አለም ላይ አምላክ ከሰጠኝ ውዱና ትልቁ ስጦታዎች መሀል አንድ እና ትልቁ ነክ የኔ መንታ 👫 ወንድም ዘላለም ኑርልኝ ክፉክን አያሳየኝ 🙏🙏🙏 የኔ ገልቱና መጫወቻ አሻንጉሊት በጣም እጠላካለዉ @Winer12m እንዳረሳ😜😜😜😜😜 @Winer12m

ማዘር ቅጥቅጥ አርጋህ እኔ አልቻልኩህም ብላ ለፋዘር ስትሰጥህ ሪፈር መሆን ነው🤔🥹😂🤣
ማዘር ቅጥቅጥ አርጋህ እኔ አልቻልኩህም ብላ ለፋዘር ስትሰጥህ ሪፈር መሆን ነው🤔🥹😂🤣

ከጨለመ አይደል... ኩራዝ ትዝ ሚልህ መሸት ሲል አይደል... የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልህ ሲበርድህም አይደል... ፀሀይ ምትናፍቀው [እንግዲህ እሷንም] ያጣሃት እለት ነው... ፍቅሯን እምታውቀው @l
ከጨለመ አይደል...           ኩራዝ ትዝ ሚልህ መሸት ሲል አይደል...      የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልህ ሲበርድህም አይደል...           ፀሀይ ምትናፍቀው      [እንግዲህ እሷንም] ያጣሃት እለት ነው...        ፍቅሯን እምታውቀው @luna2117