🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
前往频道在 Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
显示更多未指定国家未指定类别
854
订阅者
+1624 小时
+347 天
+16130 天
帖子存档
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ሚዳ ኦሮሞ በታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ ሙሐመድ መኮነን ቋሚነት ያለ ደዕዋ ....!
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌ሚዳ መራኛ ማለት ..ከጃማ ወደ አድስ አባባ መንደርደሪያ ከተማ ነው ።ምንም እንኳ የነሷራዎች መናኸሪያ ቢሆንም ብዙ ጀግኖቻችን በነሷራዎች መሐል ትላልቅ ከተማ ሳያምራቸው ወደ ሱዑድ መሔድ ሳያጓጓቸው ፍላጎታቸውን ዋጥጥጥ አድርገው ህዝብን ለመለወጥና ዓቂዳን ለማሰራጨት የሚደክሙ ጀግኖች ሰጥቶናል ብየህኮ ነበር ። ከነዚህም ውስጥ አንዱ ታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ ሙሐመድ መኮነን ነው ....!
====
👌ዛሬ ታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ አቡል ሐሰን እና ታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ ሑሴን ስዩም ደዕዋ በሚዳ አይ አንቺ ደዕዋ በጣም ትገርሚያለሽ .....
ወንድሞቻችንን ኡስታዞቻችንን አንተው ጠብቅልን ያረብ .....!!!
👌በኡስታዝ ሙሐመድ መኮነንና በሰለፍዮች አድሚንነት የሚመራውን የሚዳዎች የቴሌግራም ቻናል ያላችሁ በውስጥ ላኩልኝማ እሰሰሰይ የኔ ውዶች ...
👉ውዱ ወንድማችን ሙሐመድ ዳምጣው ካቀበለኝ ድንቅ ብስራት ...
አቡ ኒብራስ ነኝ
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16661?single
-----
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16661?single
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌 ተፍሲር ቂርአት ይቀጥላል👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ሱረቱል ሙልክ ሰዕዲ
ለቀጥታ ስርጭት ጠቅ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16654
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ታላቁ አባታችን በጣም የምንወዳቸው ለልጆቻቸው ተናናሽ የሆኑት ሸይኽ ሰኢድ ልጓማ ገብተዋል
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር ሽር
ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 • 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ .
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ!
☆ . * ● ¸ .
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته
መልእክት ለሰለፍይ እህትና ወንድሞች
ውድ እህትና ወንድሞች እንደምን አላችሁ ያው ሰሞኑን እደሚታወቀው ይህች ቲንሽ ቻናላችን ላይ የተወሰነ ችግር ገጥሟት ነበር እሱም ምድነው በቴሌግራም start ምክኒያት ከተለያዩ ሀገራት ለቻናላችን አስፈላጊ ያልሆኑ ብዙ ሰወች ገብተውብን ነበር ያው አሁን አሶጥተናቸዋል
እና በዚሁ ምክኒያት የቻናላችንን ሊንክ ለመቀየር ተገደናል መልሰው አዳይገቡብን ማለት ነው
እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው አሁን የቀየርነውን ሊንክ ለእህት ለወንድሞች ሸርርር በማድረግ እንድታስተዋውቁልን ጋብዘናችኋል
የግሩፕና የቻናል ባልተቤቶች ይህን መልእክት ሸርርር እድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃችኋለን
የቻናላችን ሊንክ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/daewaselefiya_desse
https://t.me/daewaselefiya_desse
https://t.me/daewaselefiya_desse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌ጁ...ሙ...ዓ...ን...በ...ሲ...ድ...ራ
🔻......🔻......🔻.......🔻.....🔻
👌በታላቋ መድረሳችን በሲድረቱል ሙንተሃ አዘጋጅነት የቀረበ ውብ እና አጓጊ የደዕዋ መርሃ ግብር ...
وقال رسول الله ﷺ
🔺👈 .وما اجتمع قوم يذكرون الله إلا حفتهم الملائكة، وغشيتهم الرحمة، ونزلت عليهم السكينة
🔺👆رواه مسلم.
🔴➣ህዝቦች اللهን ለማስታወስ አንድ ላይ አይሰበሰቡም
መላእክቶች የከበቧቸው የالله እዝነት የሸፈናቸው እንዲሁም ሰኪና የልብ ረፍት በእነርሱ ላይ የወረደች ቢሆን እንጂ ❗
🔺........🔺......🔺......🔺......🔺
🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺
🔻........🔻......🔻......🔻.......🔻
🔻ኡስታዝ ..አቡ..ሀኒፋ ሁሴን መርሳና
🔻ሸህ አህመድ ጭፍራ.....❗
እንድሁም ሸይኻችን አቡ..ኒብራስ ጥያቄና መልስ ከትንሽ ምክርጋ ........ፏፏፏ❗ እንላለን::
🔺 🖊ከالله ጋር ያለንን ቅርርብ እናድስ በሚል ለዚህ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ሁላችሁም በመላው ዓለም የምትገኙ ሰለፍያት እንስቶች ተጋብዛችኋል🫴
👌 ይህ ፕሮግራም ከእህቶቻችን ጋር የምንሰባሰብበት የኡስታዞቻችንን ደዕዋ የምንታደምበት እና ዲናችንን የምንማማርበት እና ለአኼራችን ስንቅ የምናዘጋጅበት የተባረከ እና ደስ የሚል ጊዜ ነው ወዳጆቻችሁን ቤተሰቦቻችሁን እና ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ የ ኸይር ተካፋይ ሁኑ።
🔺=========👉=========🔺
👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....
📌 ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ
ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ
ከዙባላ ውጭ እንዳትታመሚ
አዎ አታድክሚን ልክ እንደጫት ቃሚ
ወጥሪ በደዕዋ በሽተኛ አክሚ
አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ
እንደዶሮ አትሁኝ ነገር አትለቃቅሚ
➢:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::➢
👌ወሬ ይቅርባችሁ በመንሐጅ ላይ በርቱ
መረጃን ሰብስቢ ከነ ሰንሰለቱ
ነቃበይ እህታለም ተማሪ በርትተሽ
አቂዳሽን ያዢ ከሰለፎች ቀድተሽ
ይሄ ስለሆነ ነጃ የሚያወጣሽ
➢................🔺..................➢
🔺➣ፕሮግሙ የሚካሄድበት ቀን🔺
🔺===========""========🔺
🔺ጁሙዓ 24/11/2018 E.C
🔺➤ከቀኑ ➤ 08:00 በኢትዮጲያ
🔴➣በታላቋ መድረሳችን سدرة المنتهى
🔴➣ላቅ ባለ አክብሮት ተጋብዛችኋል ስንል ጥሪውን በአክብሮት እናስተላልፋለን
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817
👌 አድስ አድስ አድስ 👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ለተሞና ጃራጅሳው መንጋው ተገርፎበታል ። ለተሞ ማለት ጠንካራ የሚመስል የሱፍዮች ጅራት የአህባሽ ጠበቃ ነው ። ይህ የሱና ሙጀሌ ሸንቆጥ ሲደረግ ጥሩ ነው ። እናንተና ታላላቆቹ የሱና ዑለሞች የሚያገናኛችሁ ነገር የለም ። ኩርርርርርርር የዓብዱላሒል ሐረሪ ጠበቆች የዓቂዳ ቀበኞች ስለሆናችሁ ገና እንደ ጌሾ ትወቀጣላችሁ ።
ውቀጠው በደሊል ውቃው በማስረጃ
ጠብጥበው አትፍራ ይጩህ እንደ ጥጃ
የጅርጅሱን መንጋ የለተሞን ቋንጃ
እጨደው ከስሩ ጣለው እንደ ሙጃ
-------
👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2753
👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2753
✅ማነዉ ጀግና ሸር በማድረግ 500መቶ የሚሞላት ጉዞ ወደፊት-----------
👌የታናሽ ወንድማችሁ ቻናል ናት ተቀላቀሏት
✅✅✅✅✅✅✅✅
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔴
https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦 ዳዕዋ ሰለፍያ በውቢቷ ደሴ 🌹🌹
የለተሞው የኢርጃእ መንጋ ተንቀዥቅዧል በል ቻለው እንግድህ ...
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉 አቡ ዘር የሚባል የለተሞ ፈረስ የተቃጠለ ጅርጅስይ ለቀጠፈው የተሰጠ መልስ ...!
👉በሸይኹል ኢስላም ላይ ተንጠላጥለው የነ ይመር ኮቻ የአህባሽ ጠበቃ መሆን አይቻልም ። ትጠበጠባለህ በለው ይሔንን ወፋፍራም የሩዝ ጆንያ ...!
✍️ وها يقول شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله : في جامع المسآئل =🔺/ 3/(145_146)🔺
" من استغاث بميت أو غآئب من البشر بحيث يدعوه في الشدائد والكربات، ويطلب منه قضاء الحوائج ،ويقول: يا سيدي الشيخ فلان أنا في حسبك وجوارك أو يقول عند هجوم العدو عليه ياسيدي فلان يستوحيه ويستغيث به أو يقول ذلك عند مرضه وفقره وغير ذلك من حاجاته:- فإنه ضال جاهل مشرك عاص لله باتفاق المسلمين"
✍️_ يقول أيضا رحمه الله تعالى :" ( اسم المشرك ثبت قبل الرسالة ... وأما التعذيب فلا " ) " مجموع الفتاوى ٢٠/٣٨
✍️ ويقول شيخ الإسلام أيضا رحمه الله: "فمن جعل الملائكة والأنبياء وسائط يدعوهم ويتوكل عليهم ويسألهم جلب المنافع ودفع المضار مثل أن يسألهم غفران الذنب وهداية القلوب وتفريج الكروب وسد الفاقات فهو كافر بإجماع المسلمين " انتهى من "مجموع الفتاوى" (1/ 124).
👉https://t.me/Al_menjeniq_R/2750
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔻ፓስፖርቱን አድሱት...
🌿አድስ ግጥም አድስ ግጥም 🌿
👌በውዱ እና በምንወደው ወንድማችን አቡ ዩስራ አሏህ ይጠብቀውና የተገጠመች ልትደመጥ የምትገባ ልዩ የሆነች ምርጥ ግጥም ነችና አዳምጧት.....ዛሬ ረቡዕ በታላቁ የሰለፍዮች ስብስብ ላይ በውዷ መድረሳ በጦሳ ማዶ ደሴ የተደረገች,...ውድ ወንድምየ በርታ ጠንክር እንወጥር ወደ ፊች ግፋ ወደ ኋላ ማለትን እንዳታስበው እንዳላስበው የተባለ ቢባል ያሴረ ቢያስር የዘለለ ቢዘል አንተ ከቁርአን ከሃድስ ጋ ሁነህ የምን መደንገጥ ግፋ ወደ ፊት...‼️
🔻➣አቅሷ የሰለፍዮች የአይን ማረፊያ ናት ብዙ ውለታ የተከፈፈለባት መከራ የታየባት ብዙ ስቃይ የታየባት ሰለፍዮች በብርደሰ የተቃጠሉባት በፀሃይ በጭቃ የተሰቃዩባት ውድ የሆነች የአይናችን ማረፊያ መርከዝ ነች ..
👌ስለዚህ አንተም አንችም እኔም ሁላችንም እጅ ለጅ ተያይዘን አቅሷ አቅሷነትን አቅሷችንንን ገንብተን ታላቅ የሰለፍዮች መርከዝ መገንባት ይጠበቅብናል...
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
✅እንደ አይን ብሌናችን የምንሳሳለት ዉዱ ጀግናዉ ኡስታዛችን አቡ ኒብራስ ገብቷል
ግባና ወንድምነቴ ግቢና እህትነቴ ኮምኩሙ ይህንን ጣፋጭ የሆነ ምክሩን
✅✅✅✅✅✅✅✅
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
⭕️https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
⭕️https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ትንሹ አቡ ኒብራስ በሚል ቅፅል ስም የምናውቀው
ውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡል አባስ ገብቷል
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
በውድቷ ጦሳ ድግስ ተደግሶ
ይሄ ታድመናል ሰአታችን ደርሶ
ምክር እየለገሱ ውድ ኡስታዞቻችን
የተዋበ ምክር በማዳመጥ ላይ ነን
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
