🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
前往频道在 Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
显示更多未指定国家未指定类别
854
订阅者
+1624 小时
+347 天
+16130 天
帖子存档
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ስለ ወንድማማችነት በተመለከተ ና ስማኝልኝ
አቦ ኡስታዞቻችንን ረበና ይጠብቅልን
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ፕሮግራማችን በወንድማችን አቡ አነስ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👌ዉድ ጀግኖች ፍጠኑ ወደ ጦሳ መድረሳችን
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
አድሚኖች ፈጠን እያላችሁ እንፍታማ
👇
በሌላ ቻናልና ግሩፕ ሙጧለዓ ላይ ያላችሁ ወንድም እህቶቾ ቶሎ ወደ ጦሳ
ኡስታዞችም አሁን ግቡ በኋላ ለመፍታት አይመችም
ዛሬ ሀጃችንን ወደጉን ብለን ጊዜ እንስጥ
🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺.......🔺.......🔺.......🔺.......🔺
➢ታ.. ላ ..ቅ የ ...ም...ስ...ራ...ች➢
🔻.......🔻.......🔻.......🔻.......🔻
🔺.አ..ስ.🔺..ደ..ሳ..ች.🔺.ዜ..ና.🔺
👌በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች በሙሉ🔺... ...
📌አዋጅ❗️ ... አዋጅ❗️ ... አዋጅ
👌በነገው እለት ማለትም ረቡዕ ከጠዋቱ 04:00 ጀምሮ በአይነቱ ለየት፣ሞቅ ደመቅ ያለ ... እና ሁሉም ሰለፍይ ወንድምና እህቶች ሊሳተፉበት የሚገባ ... ታላቅ የደዕዋ ድግስ እንደተዘጋጀ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
>=====================>🔺
👌ይህ የደዕዋ ፕሮግራም ታላላቅ ኡስታዞቻችን የሚጋበዙበት ፣ የጌታችንን ቃል የምንተዋወስበትና
በአላህ እገዛ በታላቅ ድምቀት እናሳልፈው ዘንድ ሁላችሁም ምርጥ እና ለዲናችሁ ታጋይ የሆናችሁ ብርቅዬ ወንድምና እህቶች ላቅ ባለ አክብሮት ተጋብዛችኋል።❗️
👌 በውዷ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ለወንዶች በውዷ መድረሳችን ሲድረቱል-ሙንተሀ ለሴቶች ከውድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችን ጋር የደመቀ ውሎን እንውላለን إن شاء الله تعالى በተጨማሪ ግጥም ያላቸው ወንድሞችም ፈታ ሲያደርጉን ይውላሉ...ለምሳሌ
🔺.....ወንድማችን......🔺
❗...አቡ ዩስራንና
🔺...ወንድማችን አቡ ናሙስ
❗... ይመስል...❗
👌እንኳን መቅረድ ማርፈድ ያስቆጫል❗️
🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺
⭐️..ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ከሳዑድ
🔺..ሸይኽ ሰኢድ ከልጓማ ሰማይ ስር
🔺..ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከደሴ
🔺..ኡስታዝ አቡል አባስ ከሀርቡ
🔺..ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ከከላላ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ከገነቴ
🔺..ኡስታዝ አቡ ፈይሶል ከሳዑድ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሀቢባ ከገራዶ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ከጎሀ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ከመርሳ
🔺..ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ከገራዶ
🔺..ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ከሀያት ሰፈር
🔺..ኡስታዝ አህመድ ሸሪፍ
🔺..ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ከዱፍቲ
👌ሌሎችም አያሌ ኡስታዞችና ወንድሞች በዚህ ፕሮግራም ላይ ይሳተፋሉ::
➤...🔻መስጅደል- አቅሷችን🔻...➤
🔻................➤...............🔻
🔺መስጅደል አቅሷችን ውቧ መስጅዳችን:
እምብርት ነሽ እኮ የጦሳ ማዷችን::
ታስታውሻለሽ ወይ ያን ጊዜ በጧቱ:
ልጆችሽ ተሳደው እንድያ ሲንገላቱ:
ጠላቶችሽ በዝተው እየተሯሯጡ:
አንችኑ ለማጥፋት ሊቀጩሽ በለቱ:
ግን አሸነፍሻቸው ታገልሽው በብርቱ።
🔻...................➢.................🔻
🔺አንቺ መቼ ሰምተሽ መቼስ አቀረቀርሽ:
የነዚያ የጀግኖች የሰለፍዮቹ የሱንዮች ሁነሽ:
ለዲን በሚሰው በደፋር ልጆችሽ:
ቁርአን ሀድስን መረጃሽን ታጥቀሽ:
እንደምታሸንፊ ተስፋሽን ሰንቀሽ:
እዚህ ላይ ደርሰሻል ፅጌረዳ መስለሽ:
ጠላቶችሽንም ገርፈሽ አንገብግበሽ:
በደሊል አለንጋ በአል-መንጀኒቅ ልጅሽ:
መኖር ቀጥለሻል ትውልድን እያነፅሽ::
➤...............🔻...............➤
🔺....ማንበብ...Reading
Then🔺...ሼር... Share
🔺.... ጆይን...join...
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️👉ይህን ግልፅ ያለ አቋማቸውን እየሰማን ኢብኑ ኡሴይሚን በተስሚያና በሙአመላ ኡዝር ይሰጣሉ ብለን ልንጠራጠር? አረ በፍፁም‼️
📮بيان واضح من الشيخ محمد بن عثيمين في عدم التوقف في تكفير المشرك الجاهل المنتسب للاسلام
👌ስማቸውማ ጃሂል ሆነው አብድልቃድር ጀይላኔን የሚገዙትን በተስሚያ ሙሽሪክ እንደሆኑ በሙአመላም የሚሽሪክ ሙአመላ እንደሚስራሩ ግልፅ አድርገዋል
👉በዱንያም በአሄራም ይቀጣሉ ለማለት ግን ሁጃ ማድረስ የግድ እንደሆነ በይነዋል …
👉ማለትም ሁጃ ሚያስፈልግው በዱንያ ጦርነት ወይም ግድያ እንዳይታወጅባቸውና በአሄራ ደግሞ ለእሳት የተገቡ ናቸው ለማለት ነው‼️
📌ሃቂቀተን ሙርጂአዎች ፍትሃዊና ሃቅ ፈላጊ ቢሆኑ የሼይኽ ኢብኑ ኡሴይሚንን ንግግር ሰብሰብ አድርገው በቁርአን በሃዲሲ ቢመዝኑትና ፍትሃዊ ቢሆኑ ግልፅ ይሆንላቸው ነበር
فَمَن يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِن بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَىٰ
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم
> "من قال: لا إله إلا الله، وكفر بما يُعبد من دون الله، حرم ماله ودمه، وحسابه على الله"
رواه مسلم عن طارق بن أشيم الأشجعي رضي الله عنه.
👉ምክንያቱም ቁርአኑም ሃዲሱም አንድ ሰው አላህን በብቸኝነትእየተገዛ ነው ለማለት መስፈርቱ በጣጉት መካዱ ነው ግለሰቡ በጣጉት ሳይከፍር እንዴት ሙወሂድ ይባላል👉የሸይኹም ንግግር በግልፅ ይህንኑ ነው ሚገጥመወው
❌ስሜት መከትልን የመሰለ የሰው ልጅን የሚያዋርደውና የሚጠፋው ነገር የለም አላህ ይጠብቀንና‼️
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️👉ሙስሊም ነኝም ቢልም የውመል ቂያማን ያስተባበለ ወይም የተጠራጠረ ኡዝር ቢል ጀህል አይሰጠውም ካፊር ነው
هل يُعذر بالجهل من ينكر يوم القيامة أو يشك فيه؟ صالح الفوزان حفظه الله تعالى
👉ከስድስቱ የኢማን አርካኖች ውስጥ አምስተኛውን ያስተባበለ ወይም የውሞል ቂያማ አለ የለም ብሎ ጥርጣሬ ውስጥ የገባ ከከፈረ👉ከስድስቱ የኢማን አርካን የመጀመሪያው በአላህ ብቸኝነት ላይ ያጋራማ ሚምባቢ አውላ ነው ለመክፈሩ👉 የፈለገ ጃሂልም ቢሆን
⭕️ልብ በሉ እዚህጋ👉ያውምኮ ግለሰቡ አውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ነው አረብኛ ቋንቋ ላያውቅ ይችላል በዛው ላይ ጃሂል ነው ነገር ግን ኡዝር አልተሰጠውም
❌ሚርጂአዎች አስልይ ሙንሲብ እያላቹ አትጋጋጡብን በምንም መልኩ አስልይ ሙንተሲብ የሚል ቃኢዳ የተጠቀመ ከሰሃቦች እስከዘመናችን ባሉት ሙእተበር ኡለሞች ያልተጠቀሙትን መጤ እንዛዝላን ወደ ገንዳ ጣሉ ሚቀበላቹ የለም‼️‼️‼️
👌እስኪ ሼኹን ስሙዋቸውማ አስልይ ሙንተሲብ ብለው አልዘረዘሩም ቀጥታ ነው ሁክም የሰጡበት
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌ደግመህ ደጋግመህ ብትሰማው የማይጠገብ
🔊 የሀቅ ምርኮኞች እንሁን
በሚል ርዕስ
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ ( حفظه الله)
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ ጣፋጭና መሰጭ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝና ገሳጭ ዘመን ተሻጋሪ ሙሀዶራ
من دل على الخير فله مثل أجر فلعله
👉t.me/AbuNibrase_and_Namuse
አቅሷችን አመሪ እንገነባሻለን !!
------------------------------------
👌 👉 በዶማ ብዕር ተፅፋ ግን አንደበቱ ጣፋጭ በሆነው ወንድሜ ኡስታዝ አቡ አምሪላህ የተነበበች .......
--------------------
አቅሷችን እመሪ እንገነባሻለን!!
--------------------------------------------------
በጭቃ ና ዝናብ ምሽቱን ስናደምቅ
ደርስ ሳይቋረጥ ሰው ሳይነቃነቅ
ብዙ አሳልፈናል ሳንሰለች ሳንርቅ
ብርዱም አልበገረን ሲጥልብን ውርጩን
ሁሉን አሳልፈን ተምረን ብርታትን
ናሙና በመሆን ጀግናው ኡስታዛችን
--------------------------------------------------
የቀረችውን ስንኝ በወንድሜ አንደበት አድምጡ !!
👌👉 https://t.me/abuamrullah
👌 👉 https://t.me/Abumahiasselefi
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
የማይሰማችሁ ቤተሰቦቻችን ፈጠን በሉና ግቡ
እጅ ከበዛ ለመፍታት ያስቸግረናል!!
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌እሁድ 🔻ምሽትን 🔻በጦሳ 🔻ያምሹ🔻
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌ዛሬ ምሽት በውዱ ኡስታዛችን አቡ አምረالله እና በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ እናም ሌሎች ስማቸው ያለተጠቀሰ ውድ ኡስታዞች ይገኙበታል ፏ ፍክት ብለን በውዷ መድረሳችን በtelegram ጦሳ ማዶ እና በimo ጦሳ ማዶ የምናመሽ ይሆኛል .....
🔺ማሳሰቢያ 🔺
👌ማንኛውም እህትና ወንድም በፕሮግራሙ ሰአት በየግሩፑ ተቀምጦ ማሳለፍ አይቻልም አንድነት የሚያሳስበው በፕሮግራሙ ሰአት እህትና ወንድሞቹን ለመዘየር ወደ ውዷ ጦሳ ፏ ፍክት ብሎ ይመጣል ...3:00 ካለ ሙባሸረትን ወደ ጦሳ ማዶ መምጣት ግደታ ይሆንብናል..አለዚያ 5 ሰው እየያዙ በየ ግሩፑ መወተፍ ❌❌ ...
🌿መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ፈፅሞ የለብንም ምክንያቱም ዳዕዋ ማለት👇
🔺የምንማማርበት
🔺የምንዘያየርበት
🔺ስለ ድናችን የምንጠያየቅበት ቀን ነው
👉ዳእዋ መሳተፍ የመጠንከራችን ምልክት ነው.....
➤ተወዳጅ ብርቅዬ የተውሒድ አርበኛ
➤የሱና ተከታይ ጥሩ መንገደኛ
➤አስተማሪ ዳዒ ያልሆነ ወሬኛ
➤የማይዝረከረክ ሁል ጊዜ ሐቀኛ
➤አዛኝ ሆደ ባሻ ምቹ ለጓደኛ
➤የሰለፎች ወዳጅ የድኑ ዘበኛ
➤ይሔን ከፈለከው ለመሆን ጓደኛ
➤ጦሳ ላይ ብቅ በል እሁድን ወደኛ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
አላህ ያገራለት እዉቀትን ፍለጋ ሃገር ለሃገር
ይንከራተታል እኔና አንተ ደግሞ
በስልካችን እንኳ እንቅራ እስኪ ሸኹዬ!!
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
የተፍሲረ ደርሳችን በተወዳጁ ሸይኻችን
አቡ ኒብራስ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ቁርአን ማለት የሂወት መስመርክን ማስተካከያ ነዉ
ቲክቶክና ዛዛታዉ ይቅርብህና ናተማር
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👌👌👌👌👌👌👌👌
⭕️በጊምባ ቱሉ አዉሊያ ከኢርጃዕ አንጃወች ከሀጃዊራ መንጋወች ጥርት ፍንትዉ ያሉትን የሠለፍዮችን ቻናል ለመቀላቀል ይሄዉ አቅረበንለወታል ይከታተሉ
👌እናሠራጫት ጉዞ ወደፊት
✅ጠቅ በማድረግ ጎራ ይበሉ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
✅https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
✅https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
✅https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
✅https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
✅https://t.me/abuhuzeyfa123
✅https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 አላህ የዋለልን ውለታ
በሚል ርዕስ
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ከተደረገ ቆየት ያለ እጅግ በጣም መሳጭና ገሳጭ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት ሊደመጥ የሚገባው ጠቃሚ የሆነ ዘመን ተሻጋሪ ሙሀዶራ
من دل على الخير فله مثل أخر فاعله
👉t.me/AbuNibrase_and_Namuse
✅ማነዉ ጀግና ሸር በማድረግ የሚሞላት
✅✅✅✅✅✅✅✅
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔴
https://t.me/abuhuzeyfa123🔴
https://t.me/abuhuzeyfa123
