ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

الذهاب إلى القناة على Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
854
المشتركون
+1624 ساعات
+347 أيام
+16130 أيام
أرشيف المشاركات
ወንድማችን አቡ ሁዘይፋ ከጊንባ ሰማይስር ግጥም

ስለ ወንድማማችነት በተመለከተ ና ስማኝልኝ አቦ ኡስታዞቻችንን ረበና ይጠብቅልን

👌 👉 ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ቀጥሏል !!

ፕሮግራማችን በወንድማችን አቡ አነስ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ 🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

አድሚኖች ፈጠን እያላችሁ እንፍታማ 👇 በሌላ ቻናልና ግሩፕ ሙጧለዓ ላይ ያላችሁ ወንድም እህቶቾ ቶሎ ወደ ጦሳ ኡስታዞችም አሁን ግቡ በኋላ ለመፍታት አይመችም ዛሬ ሀጃችንን ወደጉን ብለን ጊዜ እንስጥ 🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔺.......🔺.......🔺.......🔺.......🔺 ➢ታ.. ላ ..ቅ   የ ...ም...ስ...ራ...ች➢ 🔻.......🔻.......🔻.......🔻.......🔻 🔺.አ..ስ.🔺..ደ..ሳ..ች.🔺.ዜ..ና.🔺 👌በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና  እህቶች በሙሉ🔺... ... 📌አዋጅ❗️ ... አዋጅ❗️ ... አዋጅ 👌በነገው እለት ማለትም ረቡዕ ከጠዋቱ 04:00 ጀምሮ በአይነቱ ለየት፣ሞቅ ደመቅ ያለ ... እና ሁሉም ሰለፍይ ወንድምና እህቶች ሊሳተፉበት የሚገባ ...  ታላቅ የደዕዋ ድግስ እንደተዘጋጀ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። >=====================>🔺 👌ይህ የደዕዋ ፕሮግራም ታላላቅ ኡስታዞቻችን የሚጋበዙበት ፣ የጌታችንን ቃል የምንተዋወስበትና በአላህ እገዛ  በታላቅ ድምቀት እናሳልፈው ዘንድ ሁላችሁም ምርጥ እና ለዲናችሁ ታጋይ የሆናችሁ ብርቅዬ ወንድምና እህቶች ላቅ ባለ አክብሮት ተጋብዛችኋል።❗️ 👌 በውዷ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ለወንዶች በውዷ መድረሳችን ሲድረቱል-ሙንተሀ ለሴቶች ከውድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችን ጋር የደመቀ ውሎን እንውላለን إن شاء الله تعالى በተጨማሪ ግጥም ያላቸው ወንድሞችም ፈታ ሲያደርጉን ይውላሉ...ለምሳሌ 🔺.....ወንድማችን......🔺 ❗...አቡ ዩስራንና 🔺...ወንድማችን አቡ ናሙስ ❗... ይመስል...❗ 👌እንኳን መቅረድ  ማርፈድ ያስቆጫል❗️ 🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺 ⭐️..ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ከሳዑድ 🔺..ሸይኽ ሰኢድ ከልጓማ ሰማይ ስር 🔺..ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከደሴ 🔺..ኡስታዝ አቡል አባስ ከሀርቡ 🔺..ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ከከላላ 🔺..ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ከገነቴ 🔺..ኡስታዝ አቡ ፈይሶል ከሳዑድ 🔺..ኡስታዝ አቡ ሀቢባ ከገራዶ 🔺..ኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ከጎሀ 🔺..ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ከመርሳ 🔺..ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ከገራዶ 🔺..ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ከሀያት ሰፈር 🔺..ኡስታዝ አህመድ ሸሪፍ 🔺..ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ከዱፍቲ 👌ሌሎችም አያሌ ኡስታዞችና ወንድሞች በዚህ ፕሮግራም ላይ ይሳተፋሉ:: ➤...🔻መስጅደል- አቅሷችን🔻...➤ 🔻................➤...............🔻 🔺መስጅደል አቅሷችን ውቧ መስጅዳችን:   እምብርት ነሽ እኮ የጦሳ ማዷችን::   ታስታውሻለሽ ወይ ያን ጊዜ በጧቱ:   ልጆችሽ ተሳደው  እንድያ ሲንገላቱ:    ጠላቶችሽ በዝተው እየተሯሯጡ:    አንችኑ ለማጥፋት ሊቀጩሽ በለቱ:    ግን አሸነፍሻቸው ታገልሽው በብርቱ። 🔻...................➢.................🔻 🔺አንቺ መቼ ሰምተሽ መቼስ አቀረቀርሽ: የነዚያ የጀግኖች የሰለፍዮቹ የሱንዮች ሁነሽ: ለዲን  በሚሰው በደፋር ልጆችሽ: ቁርአን ሀድስን መረጃሽን ታጥቀሽ: እንደምታሸንፊ ተስፋሽን ሰንቀሽ: እዚህ ላይ ደርሰሻል ፅጌረዳ መስለሽ: ጠላቶችሽንም ገርፈሽ አንገብግበሽ: በደሊል አለንጋ በአል-መንጀኒቅ ልጅሽ: መኖር ቀጥለሻል ትውልድን እያነፅሽ:: ➤...............🔻...............➤ 🔺....ማንበብ...Reading            Then🔺...ሼር... Share                             🔺.... ጆይን...join... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

⭕️👉ይህን ግልፅ ያለ አቋማቸውን እየሰማን ኢብኑ ኡሴይሚን በተስሚያና በሙአመላ ኡዝር ይሰጣሉ ብለን ልንጠራጠር? አረ በፍፁም‼️ 📮بيان واضح من الشيخ محمد بن عثيمين في عدم التوقف في تكفير المشرك الجاهل المنتسب للاسلام 👌ስማቸውማ ጃሂል ሆነው አብድልቃድር ጀይላኔን የሚገዙትን በተስሚያ ሙሽሪክ እንደሆኑ በሙአመላም የሚሽሪክ ሙአመላ እንደሚስራሩ ግልፅ አድርገዋል 👉በዱንያም በአሄራም ይቀጣሉ ለማለት ግን ሁጃ ማድረስ የግድ እንደሆነ በይነዋል … 👉ማለትም ሁጃ ሚያስፈልግው በዱንያ ጦርነት ወይም ግድያ እንዳይታወጅባቸውና በአሄራ ደግሞ ለእሳት የተገቡ ናቸው ለማለት ነው‼️ 📌ሃቂቀተን ሙርጂአዎች ፍትሃዊና ሃቅ ፈላጊ ቢሆኑ የሼይኽ ኢብኑ ኡሴይሚንን ንግግር ሰብሰብ አድርገው በቁርአን በሃዲሲ ቢመዝኑትና ፍትሃዊ ቢሆኑ ግልፅ ይሆንላቸው ነበር فَمَن يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِن بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَىٰ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم > "من قال: لا إله إلا الله، وكفر بما يُعبد من دون الله، حرم ماله ودمه، وحسابه على الله"  رواه مسلم عن طارق بن أشيم الأشجعي رضي الله عنه. 👉ምክንያቱም ቁርአኑም ሃዲሱም አንድ ሰው አላህን በብቸኝነትእየተገዛ ነው ለማለት መስፈርቱ በጣጉት መካዱ ነው ግለሰቡ በጣጉት ሳይከፍር እንዴት ሙወሂድ ይባላል👉የሸይኹም ንግግር በግልፅ ይህንኑ ነው ሚገጥመወው ❌ስሜት መከትልን የመሰለ የሰው ልጅን የሚያዋርደውና የሚጠፋው ነገር የለም አላህ ይጠብቀንና‼️ https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

⭕️👉ሙስሊም ነኝም ቢልም የውመል ቂያማን ያስተባበለ ወይም የተጠራጠረ ኡዝር ቢል ጀህል አይሰጠውም ካፊር ነው هل يُعذر بالجهل من ينكر يوم القيامة أو يشك فيه؟ صالح الفوزان حفظه الله تعالى 👉ከስድስቱ የኢማን አርካኖች ውስጥ አምስተኛውን ያስተባበለ ወይም የውሞል ቂያማ አለ የለም ብሎ ጥርጣሬ ውስጥ የገባ ከከፈረ👉ከስድስቱ የኢማን አርካን የመጀመሪያው በአላህ ብቸኝነት ላይ ያጋራማ ሚምባቢ አውላ ነው ለመክፈሩ👉 የፈለገ ጃሂልም ቢሆን ⭕️ልብ በሉ እዚህጋ👉ያውምኮ ግለሰቡ አውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ነው አረብኛ ቋንቋ ላያውቅ ይችላል በዛው ላይ ጃሂል ነው ነገር ግን ኡዝር አልተሰጠውም ❌ሚርጂአዎች አስልይ ሙንሲብ እያላቹ አትጋጋጡብን በምንም መልኩ አስልይ ሙንተሲብ የሚል ቃኢዳ የተጠቀመ ከሰሃቦች እስከዘመናችን ባሉት ሙእተበር ኡለሞች ያልተጠቀሙትን መጤ እንዛዝላን ወደ ገንዳ ጣሉ ሚቀበላቹ የለም‼️‼️‼️ 👌እስኪ ሼኹን ስሙዋቸውማ አስልይ ሙንተሲብ ብለው አልዘረዘሩም ቀጥታ ነው ሁክም የሰጡበት https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

👌ደግመህ ደጋግመህ ብትሰማው የማይጠገብ 🔊 የሀቅ ምርኮኞች እንሁን በሚል ርዕስ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ ( حفظه الله) ⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ ጣፋጭና መሰጭ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝና ገሳጭ ዘመን ተሻጋሪ ሙሀዶራ من دل على الخير فله مثل أجر فلعله 👉t.me/AbuNibrase_and_Namuse

አቅሷችን አመሪ እንገነባሻለን !! ------------------------------------ 👌 👉 በዶማ ብዕር ተፅፋ ግን አንደበቱ ጣፋጭ በሆነው ወንድሜ ኡስታዝ አቡ አምሪላህ የተነበበች ....... -------------------- አቅሷችን እመሪ እንገነባሻለን!! -------------------------------------------------- በጭቃ ና  ዝናብ ምሽቱን  ስናደምቅ ደርስ ሳይቋረጥ ሰው ሳይነቃነቅ ብዙ አሳልፈናል ሳንሰለች ሳንርቅ ብርዱም አልበገረን ሲጥልብን ውርጩን ሁሉን አሳልፈን ተምረን  ብርታትን ናሙና በመሆን ጀግናው ኡስታዛችን -------------------------------------------------- የቀረችውን ስንኝ በወንድሜ አንደበት አድምጡ !! 👌👉 https://t.me/abuamrullah 👌 👉 https://t.me/Abumahiasselefi

የማይሰማችሁ ቤተሰቦቻችን ፈጠን በሉና ግቡ እጅ ከበዛ ለመፍታት ያስቸግረናል!!

👌እሁድ 🔻ምሽትን 🔻በጦሳ 🔻ያምሹ🔻 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌ዛሬ ምሽት በውዱ ኡስታዛችን አቡ አምረالله እና በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ እናም ሌሎች ስማቸው ያለተጠቀሰ ውድ
👌እሁድ 🔻ምሽትን 🔻በጦሳ 🔻ያምሹ🔻 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌ዛሬ  ምሽት በውዱ ኡስታዛችን  አቡ አምረالله እና  በውዱ ኡስታዛችን  አቡ ሷሊህ   እናም ሌሎች  ስማቸው ያለተጠቀሰ ውድ  ኡስታዞች  ይገኙበታል  ፏ  ፍክት  ብለን  በውዷ   መድረሳችን በtelegram   ጦሳ  ማዶ እና  በimo  ጦሳ ማዶ  የምናመሽ  ይሆኛል  .....          🔺ማሳሰቢያ 🔺 👌ማንኛውም እህትና  ወንድም  በፕሮግራሙ ሰአት  በየግሩፑ  ተቀምጦ  ማሳለፍ  አይቻልም   አንድነት  የሚያሳስበው  በፕሮግራሙ ሰአት እህትና  ወንድሞቹን  ለመዘየር  ወደ ውዷ   ጦሳ ፏ ፍክት  ብሎ ይመጣል  ...3:00  ካለ   ሙባሸረትን  ወደ  ጦሳ   ማዶ   መምጣት  ግደታ  ይሆንብናል..አለዚያ   5  ሰው  እየያዙ  በየ ግሩፑ  መወተፍ  ❌❌  ... 🌿መቅረት ቀርቶ    ማርፈድ    ፈፅሞ     የለብንም    ምክንያቱም ዳዕዋ ማለት👇 🔺የምንማማርበት   🔺የምንዘያየርበት 🔺ስለ ድናችን የምንጠያየቅበት ቀን ነው      👉ዳእዋ መሳተፍ የመጠንከራችን ምልክት ነው..... ➤ተወዳጅ  ብርቅዬ  የተውሒድ  አርበኛ ➤የሱና   ተከታይ      ጥሩ    መንገደኛ ➤አስተማሪ     ዳዒ      ያልሆነ  ወሬኛ ➤የማይዝረከረክ   ሁል  ጊዜ   ሐቀኛ ➤አዛኝ  ሆደ    ባሻ     ምቹ   ለጓደኛ ➤የሰለፎች   ወዳጅ     የድኑ  ዘበኛ ➤ይሔን  ከፈለከው   ለመሆን  ጓደኛ ➤ጦሳ ላይ  ብቅ  በል እሁድን ወደኛ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

አላህ ያገራለት እዉቀትን ፍለጋ ሃገር ለሃገር ይንከራተታል እኔና አንተ ደግሞ በስልካችን እንኳ እንቅራ እስኪ ሸኹዬ!!

የተፍሲረ ደርሳችን በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ቁርአን ማለት የሂወት መስመርክን ማስተካከያ ነዉ ቲክቶክና ዛዛታዉ ይቅርብህና ናተማር https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

👌👌👌👌👌👌👌👌 ⭕️በጊምባ ቱሉ አዉሊያ ከኢርጃዕ አንጃወች ከሀጃዊራ መንጋወች ጥርት ፍንትዉ ያሉትን የሠለፍዮችን ቻናል ለመቀላቀል ይሄዉ አቅረበንለወታል ይከታተሉ 👌እናሠራጫት ጉዞ ወደፊት ✅ጠቅ በማድረግ ጎራ ይበሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ✅https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 ✅https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 ✅https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 ✅https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 ✅https://t.me/abuhuzeyfa123 ✅https://t.me/abuhuzeyfa123

🔊 አላህ የዋለልን ውለታ በሚል ርዕስ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ከተደረገ ቆየት ያለ እጅግ በጣም መሳጭና ገሳጭ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት ሊደመጥ የሚገባው ጠቃሚ የሆነ ዘመን ተሻጋሪ ሙሀዶራ من دل على الخير فله مثل أخر فاعله 👉t.me/AbuNibrase_and_Namuse

✅ማነዉ ጀግና ሸር በማድረግ የሚሞላት ✅✅✅✅✅✅✅✅ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴
https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴
https://t.me/abuhuzeyfa123