ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch
前往频道在 Telegram
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.
显示更多未指定国家未指定类别
📈 Telegram 频道 ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch 的分析概览
频道 ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) 是活跃参与者。目前社区聚集了 34 357 名订阅者,在 其他 类别中位列第 。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 34 357 名订阅者。
根据 26 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -2 477,过去 24 小时变化为 -142,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.17%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.83% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 972 次浏览,首日通常累积 3 727 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 31。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch
Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.”
凭借高频更新(最新数据采集于 27 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。
34 357
订阅者
-14224 小时
-6007 天
-2 47730 天
帖子存档
ለAgency Builder Program የመጨረሻዎቹ 60 ደቂቃዎች ላይ ነን! አሁንም ለመመዝገብ አልረፈደም!
የተመዘገባቹ ሰዎች ከዚህ በኋላ ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት አብረን የAgency ቢዝነስ ጀምረን እንወጣለን!
ምዝገባው ዛሬ ያለፋቹ ሰዎች በቀጣይ በሌላ Program እንገናኛለን!
Good Luck Everyone 🙌
2 ሰዓት ብቻ ቀረው! እኛ የ12 ሳምንት Agency የመጀመር ቻሌንጃችንን already ጀምረናል! የ Agency Builder ፕሮግራም ምዝገባ ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ 2 ሰዓት ብቻ ነው የቀረው
ቦታችሁን ለማስያዝ በ0906769999 ደውሉልን ወይም @khilxsupport ላይ አናግሩን!
ለመመዝገብ👉 https://builder.khilx.academy
🔴3 ሰዓት ቀረው! ለ48 ሰዓታት ያራዘምነው የAgency builder program ምዝገባ ዛሬ ማታ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋል። ከዚህ በኋላ ለAgency Builder ሌላ Round አይኖረንም!
ዛሬ ማታ የመጨረሻ ጊዜያችን ይሆናል!
ቦታችሁን ለማስያዝ በ0906769999 ደውሉልን ወይም @khilxsupport ላይ አናግሩን!
ለመመዝገብ👉 https://builder.khilx.academy
የተራዘመው የ48 ሰዓት ምዝገባ ዛሬ ማታ officially ይዘጋል!
ባለፉት ቀናት ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት የ Agency Builder Program ምዝገባን ማራዘማችን ይታወቃል!
ዛሬ ማታ ምዝገባችን ሙሉ በሙሉ ይዘጋል! ⏰
👉 ለመመዝገብ Telegram @khilxsupport ላይ ''Register'' ብላችሁ ላኩልን! ወይም በ0906769999 ደውሉልን!
ከነዚህ 48 ሰዓታት በኋላ Agency Builder program ምዝገባ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይዘጋል! Join ለማድረግ ያሰባችሁ ሠዎች ቶሎ መመዝገባችሁን እርግጠኛ ሁኑ!
የዛሬው Live ላይ ቃል በገባነው መሰረት የAgency builder ፕሮግራማችንን ለ48 ሰዓታት አራዝመንላችኋል! 🔥🔥🔥
በ48 ሰዓታት ውስጥ ለመመዝገብ Join here 👇
https://builder.khilx.academy
1 &2. እኔ ከወራት በፊት social media marketing ኮርስ ወስጄ ነበር ብዙ ኮርሶችንም እንደነ ቢዝነስ ፈንዳሜንታልስ፣ ማርኬቲንግ ፈንዳሜንታልስ፣ consumer psychology, copywriting የመሳሰሉትን ትምህርቶች ወስጃለሁ ግን ብዙ ማርኬቲንግ ኤጀንሲዎችን በነፃ ሰርቪስ እንድሰጣቸው ከዛ እንዲቀጥሩኝ offer ባቀርብላቸውም የትኛውም አልተቀበለኝም። ሰው መሆኔን ረስተውት ይሁ እኔንጃ ብዙ ቢዝነሶችንም አናግሪያለሁ ሁሉም አልተቀበለም። ያልሞከርኩት ነገር የለም social media presence auditing, case study, consulting.... አሁን ላይ ይሄ ነገር ለምን እያልሰራልኝ እንደሆነ mentor የሚያደርገኝ በጣም ነው የሚያስፈልገኝ። ቶል ይሄን ነገር ካስተካከልኩት ለወራት እንቅልፌን የነሳኝን ነገር በእርግጠኝነት ማሳካት እችላለሁ።
3. ራሴን መቻል እፈልጋለሁ
I'm Arseam seifu from Addis Ababa. ማትሪክ በቅርቡ የወሰድኩኝ grade 12 student ነኝ .and በቀጣዮ 12 ሳምንት ተመሳሳይ ቦታ ላይ መሆን የማትፈልግ ሴት ነኝ ።
kezi befit ye khlix academy ye 1 wer challenge lay tesatife neber , consistently commited hoghe sesera neber gn my focus was also matric lay so scholarshipun mashenef alchalkum neber ahun gn I have full energy, time and focus . እና ክረምቴን መጠቀም ና መለወጥ እፈልጋለሁ . ene eskahun mnm aynet unfair advantage alnuburughm be hiwote so give me the scholarship and be my unfair advantage . "why would I give it to you" kakugh , at first telewiche sew melewet efeliga;ew . second I have to help my family as fast as I can, economicaly drained eyaregin seluhonu. thirdly , it is my passion to do business and it is also one of my life purpose . ብር ቢኖረኝ ለ agency builder offerህ ከጠየከውም በላይ እከፍል ነበር cause ከዛም በላይ ይገባዋል so if u give me the scholarship i'm sure that i will be a business woman and ሰርቼ በማገኘው ብር ድጋሚ አንተው ጋር SMMA እንደምማር.
have a good night.
Hello Everyone! If you want to ask questions live you can get to call by the phone number we have put on the telegram group we have put on the google form!
Hello Everyone!
We had a technical issue which we are working on please be patient and stay with us!
🔴Hello Everyone! Make sure you fill out the form to get to ask your questions when we are Live later!
1 ሰዓት ብቻ ቀርቶናል! 🚀 ትኩስ ሻይ እና ማስታወሻ ደብተራችሁን ይዛችሁ ቀድማችሁ ገብታችሁ ቦታ ያዙ። It's going to be Great night!
ማንም እንዳያረፍድ! 🔥
⚠️ 2 ሰዓት ብቻ ቀረው! በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የ 12 Weeks Challenge ማስጀመሪያ ኤቨንት ሊጀመር 2 ሰዓት ብቻ ነው የቀረው! 🚀
ማስታወሻ ደብተራችሁን አዘጋጅታችሁ አላርም ሞልታችሁ ጠብቁን። 🚀
ዛሬ ማታ Live ለምትገኙ ሰዎች surprise ይዘን መጥተናል! ኤቨንቱን ከሚታደሙት ውስጥ ለ 2 እድለኛ ሰዎች ልዩ የሆነ Special Gift 🎁 እናበረክታለን!
ማን ይሆን እድለኛው?🙌
