ar
Feedback
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

الذهاب إلى القناة على Telegram

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

تُعد قناة ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 34 357 مشتركاً، محتلاً المرتبة في فئة اخرى.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 34 357 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 26 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -2 477، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -142، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.17‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.83‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 7 972 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 3 727 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 31.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 27 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة اخرى.

34 357
المشتركون
-14224 ساعات
-6007 أيام
-2 47730 أيام
أرشيف المشاركات
መልካም እለተ ሰንበት እና እረፍት ይሁንላችሁ🌟

ለAgency Builder Program የመጨረሻዎቹ 60 ደቂቃዎች ላይ ነን! አሁንም ለመመዝገብ አልረፈደም! የተመዘገባቹ ሰዎች ከዚህ በኋላ ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት አብረን የAgency ቢዝነስ ጀምረን
ለAgency Builder Program የመጨረሻዎቹ 60 ደቂቃዎች ላይ ነን! አሁንም ለመመዝገብ አልረፈደም! የተመዘገባቹ ሰዎች ከዚህ በኋላ ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት አብረን የAgency ቢዝነስ ጀምረን እንወጣለን! ምዝገባው ዛሬ ያለፋቹ ሰዎች በቀጣይ በሌላ Program እንገናኛለን! Good Luck Everyone 🙌

2 ሰዓት ብቻ ቀረው! እኛ የ12 ሳምንት Agency የመጀመር ቻሌንጃችንን already ጀምረናል! የ Agency Builder ፕሮግራም ምዝገባ ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ 2 ሰዓት ብቻ ነው የቀረው ቦታችሁን ለ
2 ሰዓት ብቻ ቀረው! እኛ የ12 ሳምንት Agency የመጀመር ቻሌንጃችንን already ጀምረናል! የ Agency Builder ፕሮግራም ምዝገባ ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ 2 ሰዓት ብቻ ነው የቀረው ቦታችሁን ለማስያዝ በ0906769999 ደውሉልን ወይም @khilxsupport ላይ አናግሩን! ለመመዝገብ👉 https://builder.khilx.academy

🔴3 ሰዓት ቀረው! ለ48 ሰዓታት ያራዘምነው የAgency builder program ምዝገባ ዛሬ ማታ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋል። ከዚህ በኋላ ለAgency Builder ሌላ Round አይኖረንም! ዛሬ ማታ የ
🔴3 ሰዓት ቀረው! ለ48 ሰዓታት ያራዘምነው የAgency builder program ምዝገባ ዛሬ ማታ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋል። ከዚህ በኋላ ለAgency Builder ሌላ Round አይኖረንም! ዛሬ ማታ የመጨረሻ ጊዜያችን ይሆናል! ቦታችሁን ለማስያዝ በ0906769999 ደውሉልን ወይም @khilxsupport ላይ አናግሩን! ለመመዝገብ👉 https://builder.khilx.academy

የተራዘመው የ48 ሰዓት ምዝገባ ዛሬ ማታ officially ይዘጋል! ባለፉት ቀናት ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት የ Agency Builder Program ምዝገባን ማራዘማችን ይታወቃል! ዛሬ ማታ ምዝገባ
የተራዘመው የ48 ሰዓት ምዝገባ ዛሬ ማታ officially ይዘጋል! ባለፉት ቀናት ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት የ Agency Builder Program ምዝገባን ማራዘማችን ይታወቃል! ዛሬ ማታ ምዝገባችን ሙሉ በሙሉ ይዘጋል! ⏰ 👉 ለመመዝገብ Telegram  @khilxsupport ላይ ''Register'' ብላችሁ ላኩልን! ወይም በ0906769999 ደውሉልን! ከነዚህ 48 ሰዓታት በኋላ Agency Builder program ምዝገባ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይዘጋል! Join ለማድረግ ያሰባችሁ ሠዎች ቶሎ መመዝገባችሁን እርግጠኛ ሁኑ!

የዛሬው Live ላይ ቃል በገባነው መሰረት የAgency builder ፕሮግራማችንን ለ48 ሰዓታት አራዝመንላችኋል! 🔥🔥🔥 በ48 ሰዓታት ውስጥ ለመመዝገብ Join here 👇 https://build
የዛሬው Live ላይ ቃል በገባነው መሰረት የAgency builder ፕሮግራማችንን ለ48 ሰዓታት አራዝመንላችኋል! 🔥🔥🔥 በ48 ሰዓታት ውስጥ ለመመዝገብ Join here 👇 https://builder.khilx.academy

1 &2. እኔ ከወራት በፊት social media marketing ኮርስ ወስጄ ነበር ብዙ ኮርሶችንም እንደነ ቢዝነስ ፈንዳሜንታልስ፣ ማርኬቲንግ ፈንዳሜንታልስ፣ consumer psychology, copywriting የመሳሰሉትን ትምህርቶች ወስጃለሁ ግን ብዙ ማርኬቲንግ ኤጀንሲዎችን በነፃ ሰርቪስ እንድሰጣቸው ከዛ እንዲቀጥሩኝ offer ባቀርብላቸውም የትኛውም አልተቀበለኝም። ሰው መሆኔን ረስተውት ይሁ እኔንጃ ብዙ ቢዝነሶችንም አናግሪያለሁ ሁሉም አልተቀበለም። ያልሞከርኩት ነገር የለም social media presence auditing, case study, consulting.... አሁን ላይ ይሄ ነገር ለምን እያልሰራልኝ እንደሆነ mentor የሚያደርገኝ በጣም ነው የሚያስፈልገኝ። ቶል ይሄን ነገር ካስተካከልኩት ለወራት እንቅልፌን የነሳኝን ነገር በእርግጠኝነት ማሳካት እችላለሁ። 3. ራሴን መቻል እፈልጋለሁ

I'm Arseam seifu from Addis Ababa. ማትሪክ በቅርቡ የወሰድኩኝ grade 12 student ነኝ .and በቀጣዮ 12 ሳምንት ተመሳሳይ ቦታ ላይ መሆን የማትፈልግ ሴት ነኝ ። kezi befit ye khlix academy ye 1 wer challenge lay tesatife neber , consistently commited hoghe sesera neber gn my focus was also matric lay so scholarshipun mashenef alchalkum neber ahun gn I have full energy, time and focus . እና ክረምቴን መጠቀም ና መለወጥ እፈልጋለሁ . ene eskahun mnm aynet unfair advantage alnuburughm be hiwote so give me the scholarship and be my unfair advantage . "why would I give it to you" kakugh , at first telewiche sew melewet efeliga;ew . second I have to help my family as fast as I can, economicaly drained eyaregin seluhonu. thirdly , it is my passion to do business and it is also one of my life purpose . ብር ቢኖረኝ ለ agency builder offerህ ከጠየከውም በላይ እከፍል ነበር cause ከዛም በላይ ይገባዋል so if u give me the scholarship i'm sure that i will be a business woman and ሰርቼ በማገኘው ብር ድጋሚ አንተው ጋር SMMA እንደምማር. have a good night.

Drop your answer here👇

Hello Everyone! If you want to ask questions live you can get to call by the phone number we have put on the telegram group we have put on the google form!

Hello Everyone! We had a technical issue which we are working on please be patient and stay with us!

🔴Hello Everyone! Make sure you fill out the form to get to ask your questions when we are Live later!

1 ሰዓት ብቻ ቀርቶናል! 🚀 ትኩስ ሻይ እና ማስታወሻ ደብተራችሁን ይዛችሁ ቀድማችሁ ገብታችሁ ቦታ ያዙ። It's going to be Great night! ማንም እንዳያረፍድ! 🔥
1 ሰዓት ብቻ ቀርቶናል! 🚀 ትኩስ ሻይ እና ማስታወሻ ደብተራችሁን ይዛችሁ ቀድማችሁ ገብታችሁ ቦታ ያዙ። It's going to be Great night! ማንም እንዳያረፍድ! 🔥

⚠️ 2 ሰዓት ብቻ ቀረው! በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የ 12 Weeks Challenge ማስጀመሪያ ኤቨንት ሊጀመር 2 ሰዓት ብቻ ነው የቀረው! 🚀 ማስታወሻ ደብተራችሁን አዘጋጅታችሁ አላርም ሞልታች
⚠️ 2 ሰዓት ብቻ ቀረው! በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የ 12 Weeks Challenge ማስጀመሪያ ኤቨንት ሊጀመር 2 ሰዓት ብቻ ነው የቀረው! 🚀 ማስታወሻ ደብተራችሁን አዘጋጅታችሁ አላርም ሞልታችሁ ጠብቁን። 🚀

رسالة صوتية00:35

ዛሬ ማታ Live ለምትገኙ ሰዎች surprise ይዘን መጥተናል! ኤቨንቱን ከሚታደሙት ውስጥ ለ 2 እድለኛ ሰዎች ልዩ የሆነ Special Gift 🎁 እናበረክታለን! ማን ይሆን እድለኛው?🙌
ዛሬ ማታ Live ለምትገኙ ሰዎች surprise ይዘን መጥተናል! ኤቨንቱን ከሚታደሙት ውስጥ ለ 2 እድለኛ ሰዎች ልዩ የሆነ Special Gift 🎁 እናበረክታለን! ማን ይሆን እድለኛው?🙌