ch
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

前往频道在 Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

显示更多
未指定国家未指定类别
4 307
订阅者
-324 小时
-237 天
-8630 天
帖子存档
🇺🇦🇷🇺 የሩሲያ አየር መቃወሚያ ዛሬ ጠዋት በዋና ከተማው በነበረው ከፍተኛ የዩክሬን ጥቃት ወቅት፣ ታርጌቱን ለመምታት ዝቅ ከማለቱ በፊት የዩክሬንን ድሮን መትቶ ሲጥለው።

+4
🇷🇺🇺🇦 ተጨማሪ ምስሎች ከዛሬ ጠዋቱ የሞስኮ ጥቃት

+1
🇺🇦🇷🇺 ከሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ፣ እየወጡ ያሉ ምስሎች አስደንጋጭ ናቸው። ንጋቱን በከተማው የሚገኘው የሞስኮ የነዳጅ ኢንዱስትሪ፣ ለሁለተኛ ጊዜ በዩክሬን ድሮኖች ተመቷል። የሩሲያ ምንጮች እንደሚሉት፣ ዩክሬን ሌሊቱን ወደ ሞስኮ፣ 110 ድሮኖችን ልካ የነበረ ሲሆን 90ው በአየር መቃወሚያ ተመትተው ሊወድቁ ችለዋል። ቢሆንም፣ 20 የሚደርሱት ዒላማቸው መምታት በመቻላቸው ከፍተኛ ግራ መጋባት ፈጥረዋል። ዘለንስኪና የዩክሬን ጄኔራሎች፣ ባሁኑ ሰዓት በደስታ ቺርስ እየተባባሉ ነው።

🇪🇹🇰🇪 የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር፣ የአቶ አብይ አሕመድ ዓሊ ካድሬዎች፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፖሊት ቢሮ በተሰጣቸው በተባለ ትዕዛዝ መሠረት፣ ከG7 ስብሰባ የተወሰደን ፎቶግራፍ በውሸት ምስል እ
+1
🇪🇹🇰🇪 የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር፣ የአቶ አብይ አሕመድ ዓሊ ካድሬዎች፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፖሊት ቢሮ በተሰጣቸው በተባለ ትዕዛዝ መሠረት፣ ከG7 ስብሰባ የተወሰደን ፎቶግራፍ በውሸት ምስል እያቀናበሩ በሶሻል ሚዲያዎች ላይ ሲለጥፉ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል። በትናንቱ የG7 ስብሰባ ላይ፣ በምሥራቅ አፍሪካ ግንባር ቀደም ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነችው፣ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ የሚካሄድባት፣ ኑሮዋ እና ሰላሟ የተረጋጋ የሆነች እና ዜጎቿ በሰላም ወጥተው የሚገቡባት ሀገር መሪ የሆኑት፣ የኬኒያው ፕሬዝዳንት ዶክተር ዊሊያም ሩቶ፣ ከአንደኛ ዓለም መሪዎች ጋር ታላቅ ግብዣ ተደርጎላቸው በክብር ተከብረው ሲወያዩ የሚያሳየውን ፎቶ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ካድሬዎች ለውጠውት ታይተዋል። የተከበሩትን የኬንያ ፕሬዝዳንት ፎቶን ባልተከበሩት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፎቶ በማጭበርበር መቀየራቸው፣ በብዙዎች መሳቂያ ሲየደርጋቸው ታይቷል። የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚኒስትር ካድሬዎች፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀጠናው እና በዓለም ሀገራት፣ እንዲሁም ተቋማት፣ አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ shadow ban ተደርጎ እንዲገለል የመደረጉ ምክኒያት ግልፅ አይደለም ሲሉ በተደጋጋሚ ይሰማሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አመራራቸው፣ በብዙ የጦር ወንጀሎች፣ የንጹሐን ፍጅቶች፣ እገታዎች፣ እስራቶች፣ ግፎች እና ሰቆቃዎች የሚፈለጉ መሆናቸውን እና የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ዋና ተሳታፊዎች ሆነው በዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ እንደተፈረጁ፣ ካድሬዎቻቸው የረሱት ይመስላል። በታላላቅና ወሳኝ ዓለም አቀፍ መገናኘቶች እና ስብሰባዎች ላይ፣ እንዲህ ያሉ መሪዎች፣ ወንጀላቸው ክፍሉን ስለሚያጠነባው፣ አይጋበዙም፣ ይላሉ ብዛት ያላቸው የፖለቲካ ምሁራን።

🇪🇹🇰🇪 የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር የአቶ አብይ አሕመድ ዓሊ ካድሬዎች፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፖሊት ቢሮ በተሰጣቸው በተባለ ትዕዛዝ መሠረት፣ ከG7 ስብሰባ የተወሰደን ፎቶግራፍ በውሸት ምስል እያ
+1
🇪🇹🇰🇪 የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር የአቶ አብይ አሕመድ ዓሊ ካድሬዎች፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፖሊት ቢሮ በተሰጣቸው በተባለ ትዕዛዝ መሠረት፣ ከG7 ስብሰባ የተወሰደን ፎቶግራፍ በውሸት ምስል እያቀናበሩ በሶሻል ሚዲያዎች ላይ ሲለጥፉ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል። በትናንቱ የG7 ስብሰባ ላይ፣ በምሥራቅ አፍሪካ ግንባር ቀደም ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነችው፣ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ የሚካሄድባት፣ ኑሮዋ እና ሰላሟ የተረጋጋ የሆነች እና ዜጎቿ በሰላም ወጥተው የሚገቡባት ሀገር መሪ የሆኑት፣ የኬኒያው ፕሬዝዳንት ዶክተር ዊሊያም ሩቶ፣ ከአንደኛ ዓለም መሪዎች ጋር ታላቅ ግብዣ ተደርጎላቸው በክብር ተከብረው ሲወያዩ የሚያሳየውን ፎቶ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ካድሬዎች ለውጠውት ታይተዋል። የተከበሩትን የኬንያ ፕሬዝዳንት ፎቶን ባልተከበሩት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፎቶ በማጭበርበር መቀየራቸው፣ በብዙዎች መሳቂያ ሲየደርጋቸው ታይቷል። የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚኒስትር ካድሬዎች፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀጠናው እና በዓለም ሀገራት፣ እንዲሁም ተቋማት፣ አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ shadow ban ተደርጎ እንዲገለል የመደረጉ ምክኒያት ግልፅ አይደለም ሲሉ በተደጋጋሚ ይሰማሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አመራራቸው፣ በብዙ የጦር ወንጀሎች፣ የንጹሐን ፍጅቶች፣ እገታዎች፣ እስራቶች፣ ግፎች እና ሰቆቃዎች የሚፈለጉ መሆናቸውን እና የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ዋና ተሳታፊዎች ሆነው በዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ እንደተፈረጁ፣ ካድሬዎቻቸው የረሱት ይመስላል። በታላላቅና ወሳኝ ዓለም አቀፍ መገናኘቶች እና ስብሰባዎች ላይ፣ እንዲህ ያሉ መሪዎች፣ ወንጀላቸው ክፍሉን ስለሚያጠነባው፣ አይጋበዙም፣ ይላሉ ብዛት ያላቸው የፖለቲካ ምሁራን።

🇮🇷🇺🇸 — በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጧቱ 2:00 ሰዓት ወይም በአሜሪካ ሰዓት አቆጣጠር 00:00 AM (እኩለ-ሌሊት) ጀምሮ፣ በኢራን ላይ ተጥሎ የነበረው የነዳጅ፣ የጋዝ እና የፔትሮኬሚካል ምርቶች ማዕቀብ፣ ሙሉ በሙሉ የሚነሳ ይሆናል።

🇮🇷🇺🇸 — በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጧቱ 2:00 ሰዓት ወይም በአሜሪካ ሰዓት አቆጣጠር 00:00 AM (እኩለ-ሌሊት) ጀምሮ፣ በኢራን ላይ ተጥሎ የነበረው የነዳጅ፣ የጋዝ እና የፔትሮኬሚካል ምርቶች ማዕቀብ ሙሉ በሙሉ የሚነሳ ይሆናል።

— 🇺🇸/🇮🇷: ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከኢራን ጋር የመግባቢያ ስምምነት መፈረሙን አረጋገጠ። ፕሬዝዳንቱ ስምምነቱን የፈረመው በቨርሳይ ፈረንሳይ ከማክሮን ጋር እራት ከበላ በኋላ ነው። አንዳንድ ነገረኞች፣ ትራምፕ ስምምነቱን በቨርሳይ መፈረሙን በማውሳት፣ ጀርመንም በ1918፣ በአንደኛው የዓለም ጦርነት ሽንፈቷን ተቀብላ እጅ በመስጠት የፈረመችው፣ በዚያው ከተማ ነበር እያሉ ለማቀሳሰር እየሞከሩ ናቸው።

— 🇺🇸/🇮🇷: ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከኢራን ጋር የመግባቢያ ስምምነት መፈረሙን አረጋገጠ። ፕሬዝዳንቱ ስምምነቱን የፈረመው በቨርሳይ ፈረንሳይ ከማክሮን ጋር እራት ከበላ በኋላ ነው። አንዳንድ ነገረኞች፣ ትራምፕ ስምምነቱን በቨርሳይ መፈረሙን በማንሳት፣ ጀርመንም በ1918 በአንደኛው የዓለም ጦርነት ሽንፈቷን ተቀብላ እጅ በመስጠት የፈረመችው በዚያው ከተማ ነበር በማለት ለማቀሳሰር እየሞከሩ ናቸው።

—❗️🇺🇸/ 🇮🇷 በመጪው ዓርብ በጨበራ ጩርጩራ ሲውዘርላንድ ይደረጋል ተብሎ የነበረው ይፋው የፊርማ ሥነ ስርዓት አይኖርም። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኤል ባቃይ፡ - የመግባቢያ ስምምነቱ በኤሌክትሮኒክ መንገድ የተፈረመው በኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን እና በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ነው። ዓርብ ላይ ይፋዊ የፊርማ ሥነ ሥርዓት አይኖርም፣ ነገር ግን ቃሊባፍ እና ቫንስን ጨምሮ ሁለት ከፍተኛ ልዑካን በስዊዘርላንድ ተገናኝተው የ30 ቀናት የቴክኒክ ንግግሮችን በአተገባበሩ ዙሪያ ላይ ተገናኝተው ይወያያሉ።

Repost from Military_History
Now that an actual deal has come through and taking full granted that each side stays committed, who won this when it’s all said and done?
Anonymous voting

🇮🇱🇮🇷🇺🇸 እስራኤላዊያን በአሜሪካ እና በኢራን መካከል በተደረሰው ስምምነት ምክኒያት ቁጣቸውን መግለፃቸውን ቀጥለዋል። ብዙዎች፣ በ private መወያያ ግሩፖቻቸው ሲረግሙትና 'የአይሁድ ቀን
+2
🇮🇱🇮🇷🇺🇸 እስራኤላዊያን በአሜሪካ እና በኢራን መካከል በተደረሰው ስምምነት ምክኒያት ቁጣቸውን መግለፃቸውን ቀጥለዋል። ብዙዎች፣ በ private መወያያ ግሩፖቻቸው ሲረግሙትና 'የአይሁድ ቀንደኛ ጠላት' ሲሉት ታይተዋል። በእስራኤል አንዳንድ ቦታዎች ተሰቅለው የነበሩ የትራምፕ ፖስተሮችም እንዲወርዱ ተደርገዋል፣ እንደ አንዳንዶች ዘገባ። በሕዝቡ ዘንድ የነበረው ተቀባይነት ስምምነቱ ተፈረመ በተባለ ማግስት ደቡብ መግባቱም ታውቋል። ትራምፕ ከኢራን ጋር የተደረሰውን ውጤት ያመጣው፣ እስራኤልን 'በቃሽ' በማለቱ ነው የሚሉ በርካቶች አሉ።

🇮🇱🇮🇷🇺🇸 እስራኤላዊያን በአሜሪካ እና በኢራን መካከል በተደረሰው ስምምነት ምክኒያት ቁጣቸውን መግለፃቸውን ቀጥለዋል። ብዙዎች፣ በ private መወያያ ግሩፖቻቸው ሲረግሙትና 'የአይሁድ ቀን
+2
🇮🇱🇮🇷🇺🇸 እስራኤላዊያን በአሜሪካ እና በኢራን መካከል በተደረሰው ስምምነት ምክኒያት ቁጣቸውን መግለፃቸውን ቀጥለዋል። ብዙዎች፣ በ private መወያያ ግሩፖቻቸው ሲረግሙትና 'የአይሁድ ቀንደኛ ጠላት' ሲሉት ታይተዋል። ትራምፕ ከኢራን ጋር የተደረሰውን ውጤት ያመጣው፣  እስራኤልን 'በቃሽ' በማለቱ ነው የሚሉ በርካቶች አሉ። በእስራኤል አንዳንድ ቦታዎች ተሰቅለው የነበሩ የትራምፕ ፖስተሮችም እንዲወርዱ ተደርገዋል፣ እንደ አንዳንዶች ዘገባ። በሕዝቡም ዘንድ የነበረው ተቀባይነት ስምምነቱ ተፈረመ  በተባለ ማግስት ደቡብ መግባቱ ታውቋል።

🇺🇸🇮🇷 ሰበር ዜና፡ ዋይት ሃውስ ከኢራን ጋር የተደረሰውን የመግባቢያ ስምምነት ይፋዊ ሰነድ፣ ለሕዝብ ለቀቀ። በሰነዱ የተጠቀሱት ስምምነቶች፣ ሰሞኑን በሚዲያዎች ሲበተኑ ከነበሩ የስምምነት ነጥቦ
+3
🇺🇸🇮🇷 ሰበር ዜና፡ ዋይት ሃውስ ከኢራን ጋር የተደረሰውን የመግባቢያ ስምምነት ይፋዊ ሰነድ፣ ለሕዝብ ለቀቀ። በሰነዱ የተጠቀሱት ስምምነቶች፣ ሰሞኑን በሚዲያዎች ሲበተኑ ከነበሩ የስምምነት ነጥቦች ወይም በባለስልጣናት እዚም እዛም ሲባሉ ከነበሩ ብዙ የተለየ ይዘት እንደሌላቸው ታውቋል። ዋይት ሃውስ በለቀቀው የስምምነት ሰነድ እንደታየው፣ ኢራን፣ ከጦርነቱ በፊት ያልነበራትን ብዙ ነገሮች አግኝታለች። ከዚህም መካከል፣ የሆርሙዝ ወሽመጥን፣ ከኦማን ጋር በጋራ እና በባለቤትነት የማስተዳደር ኃላፊነት ተችሯታል። *-*- ሙሉውን ሰነድ ለመለጠፍ ጽሑፉ ለቴሌግራም ረዘመ።

⚡🇺🇸🇮🇷 ፕሬዝዳንት ትራምፕ፣ 60 ቀናት የሚባለው የድርድር የጊዜ ገደብ ብዙም የሚያሳስበው እንዳልሆነ ተናገረ። "
ከዚያ በላይ ሊወስድ ይችላል፣ በ60 ቀናት ውስጥ ካልሆነ ብዬ የሙጥኝ የምል አይደለሁም። ሲሆን ይሆናል፣ ዋናው ነገር ተግባራቸው ጥሩ ይሁን። ከዛ በተረፈ ብዙ አላስብም።"

🇷🇺🇮🇷⚡️ - የኢራን ቀይ ጨረቃ ማህበር (IRCS) ለአደጋ ጊዜ ምላሽ እና እፎይታ የሚሰጡ 20 M-171 ሄሊኮፕተሮችን ለመግዛት ከሩሲያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርማለች። ሄሊኮፕተሮቹ፣
🇷🇺🇮🇷⚡️ - የኢራን ቀይ ጨረቃ ማህበር (IRCS) ለአደጋ ጊዜ ምላሽ እና እፎይታ የሚሰጡ 20 M-171 ሄሊኮፕተሮችን ለመግዛት ከሩሲያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርማለች። ሄሊኮፕተሮቹ፣ ለነብስ አድን፣ ለህክምና፣ ለእሳት አደጋ መከላከያ እና ለሌሎች የአደጋ ጊዜ ስራዎች ያገለግላሉ። የምሽት እይታ አቅም እና ልዩ የህክምና መሳሪያዎችን ጨምሮ ዘመናዊ ሥርዓቶችንም የታጠቁ ሄሊኮፕተሮች ናቸውም ተብሏል። የመጀመሪያዎቹ አራት ሄሊኮፕተሮች በመጪው ወራቶች እንዲደርሱ መርሐግብር ተይዞላቸዋል። *-*--* ጦርነቱ በቆመ በማግሥቱ፣ 20 ሄሊኮፕተር፣ እረ እነዚህ ሀብታም ናቸው ባክህ። አስቡት፣ ይሄን የሚያደርጉት ከዓለም ኃያላን ጦር ኃይሎች ጋር ጦርነት አድርገው 'ከደቀቁ' በኋላ ነው። እኛ ብንሆን ብላችሁ አስቡት፣ ሂሮሽማ ሆነን ነበር፣ አይደለም በማግስቱ ቀና ብለን፣ ለቀይ መስቀላችን ወጪ ልናወጣ ይቅርና። ትዝ ይላችኋል የዛሬ ሦስት ዓመት ገደማ ሰሜን ተራሮች ላይ እሳት ተነስቶ? እሳቱን የሚያጠፋልን አጥተን እንደ አንቡላንስ ዋይ ዋይ ስንል? ከስንት ዲፕሎማሲያዊ ዋይታ በኋላ ነበር ከእስራኤል መንግሥት የሆነች አንዲት ሚጢጢ ሄሊኮፕተር መጥታ ውሃ በባሊ እየዛቀች ያጠፋችልን። ያቺ ሚጢጢ እንኳ አልነበረችንም። እኛማ'ኮ ደሃ ነን! አስተዳዳሪዎቻችን የአእምሮ ደሃዎች፣ የማሰብ ችሎታቸው ኔጌቲቭ የሆነ ስለሆኑ፣ ሀገራችንም እንደዛ ሆናለች። ያጣች የገረጣች በአጥንቷ የምትሄድ ደሃ! መከላከያ የሚባለውም ተቋም ቢሆን በጣት የሚቆጠሩ፣ ከታጃኪስታን ግምዣ ቤት የሚነዳቸው አጥተው የበሰበሱ ሄሊኮፕተሮች ናቸው ያሉት። እንዲያውም አንዱ በትግራይ ጦርነት ጊዜ ተከስክሷል መሰለኝ። እነሱን በያመቱ አንዴ አረንጓዴ፣ አንዴ ውሃ ሰማያዊ እየቀቡ … እረ ተውት የኛን ነገር።

🇷🇺🇮🇷⚡️ - የኢራን ቀይ ጨረቃ ማህበር (IRCS) ለአደጋ ጊዜ ምላሽ እና እፎይታ የሚሰጡ 20 M-171 ሄሊኮፕተሮችን ለመግዛት ከሩሲያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርማለች። ሄሊኮፕተሮቹ፣
🇷🇺🇮🇷⚡️ - የኢራን ቀይ ጨረቃ ማህበር (IRCS) ለአደጋ ጊዜ ምላሽ እና እፎይታ የሚሰጡ 20 M-171 ሄሊኮፕተሮችን ለመግዛት ከሩሲያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርማለች። ሄሊኮፕተሮቹ፣ ለነብስ አድን፣ ለህክምና፣ ለእሳት አደጋ መከላከያ እና ለሌሎች የአደጋ ጊዜ ስራዎች ያገለግላሉ። የምሽት እይታ አቅም እና ልዩ የህክምና መሳሪያዎችን ጨምሮ ዘመናዊ ሥርዓቶችንም የታጠቁ ሄሊኮፕተሮች ናቸውም ተብሏል። የመጀመሪያዎቹ አራት ሄሊኮፕተሮች በመጪው ወራቶች እንዲደርሱ መርሐግብር ተይዞላቸዋል። *-*--* ጦርነቱ በቆመ በማግሥቱ፣ 20 ሄሊኮፕተር፣ እረ እነዚህ ሀብታም ናቸው ባክህ። ትዝ ይላችኋል የዛሬ ሦስት ዓመት ገደማ ሰሜን ተራሮች እሳት ተነስቶ? እሳቱን የምታጠፋ አንዲት ሄሊኮፕተር ከስንት ዲፕሎማሲያዊ ምልልስ በኋላ ከእስራኤል መንግሥት መጥታ ነበር ውሃ በባሊ እየዛቀች ያጠፋችልን። እኛማ'ኮ ደሃ ነን! አስተዳዳሪዎቻችን የአእምሮ ደሃዎች፣ የማሰብ ችሎታቸው ኔጌቲቭ የሆነ ስለሆኑ፣ ሀገራችንም እንደዛ ሆናለች። ያጣች የገረጣች እና በአጥንቷ የምትሄድ! መከላከያ የሚባለውም ተቋም በጣት የሚቆጠሩ፣ ከታጃኪስታን ግምዣ ቤት የሚነዳቸው አጥተው እየበሰበሱ የነበሩ ሄሊኮፕተሮች ናቸው ያሉት። እነሱን በያመቱ አንዴ አረንጓዴ፣ አንዴ ውሃ ሰማያዊ እየቀቡ … እረ ተውት የኛን።

🇮🇷| የኢራን ዋና ተደራዳሪ እና ፓርላማ መሪ፡ ጋሊባፍ፡ የፊት መስመሩን ተረክበው በጽናት በመቆም ጦርነቱን በአመርቂ ሁኔታ እንደተወጡት ሚሳዬል ኦፕሬተሮቻችን ሁሉ፣ እኛም፣ ሕዝባችንን ከኢኮኖሚ ጫና ለማላቀቅ እንደ እነሱ በጽናት መቆም እና ተግባራችንን መወጣት አለብን።

🇧🇬❗️የአውሮፓ ኮሚሽን በሩሲያ ላይ 21ኛውን የማዕቀብ ዙር ፓኬጅ አሳልፏል። የሩሲያ ፓትሪያርክ ኪርልን፣ ማዕቀብ ውስጥ ለማካተት ሐሳብ አቅርቧል። ማዕቀቡ ካለፈ፣ ፓትርያርኩ በአውሮፓ በየትም እን
🇧🇬❗️የአውሮፓ ኮሚሽን በሩሲያ ላይ 21ኛውን የማዕቀብ ዙር ፓኬጅ አሳልፏል። የሩሲያ ፓትሪያርክ ኪርልን፣ ማዕቀብ ውስጥ ለማካተት ሐሳብ አቅርቧል። ማዕቀቡ ካለፈ፣ ፓትርያርኩ በአውሮፓ በየትም እንዳይዘዋወሩ፣ መንፈሳዊ አገልግሎት በሀገራቱ እንዳይሰጡ ያግዳል፣ እንደ POLITICO ዘገባ። ይህን በሩሲያ ፓትርያርክ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ ቡልጋርያ መቃወሟን አሳይታለች፣ POLTICO ሁለት ዲፕሎማቶችን ጠቅሶ እንደዘገበው። በቅርብ ቀናት ውስጥ፣ የቡልጋሪያ ሚዲያዎች ቡልጋሪያ የሩስያ መንፈሳዊ መሪን ለመጠበቅ እንደምትሞክር ዘግቧል። 

🇺🇸🇮🇳⚡️ - የሕንድ ዘጋቢ - ሚስተር ፕሬዝዳንት፣ በኢራን ግጭት ውስጥ ሰላም በማምጣት ታሪክ ሊሰሩ ጫፍ ላይ ነዎት... ትራምፕ፡ ይህን ሰው ወድጄዋለሁ። ጋዜጠኞቻችሁ ከኛ የበለጡ በጣም አሪፎች ናቸው (የኛማ አሉ፣ ነቋሪዎች!)።