ch
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别
1 383
订阅者
+624 小时
+3437 天
+63530 天
帖子存档
↪️📚ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أقربُ ما يَكونُ الرَّبُّ منَ العبدِ في جوفِ اللَّيلِ الآخِرِ فإن استطعتَ أن تَكونَ ممَّن ي
↪️📚ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أقربُ ما يَكونُ الرَّبُّ منَ العبدِ في جوفِ اللَّيلِ الآخِرِ فإن استطعتَ أن تَكونَ ممَّن يذْكرُ اللَّهَ في تلْكَ السّاعةِ فَكن﴾ ↪️📚“አላህ ለባሪያው ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው በመጨረሻው የሌሊት ክፍል ላይ ነው። በዚያ ወቅት አላህን ከሚያወሱት ለመሆን ከቻልክ ሁን።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 3579 ↪️📚ረሱል ሱሉሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ اللهَ يُعطي الدُّنيا من يُحبُّ ومن لا يُحبُّ، ولا يُعطي الإيمانَ إلّا من أحبَّ﴾ ↪️📚“አላህ ዱኒያን ለሚወደውም ለሚጠላውም ይሰጣል ኢማንን ግን ለሚወደው እንጂ ለሌላ አይሰጥም።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2714) https://whatsapp.com/channel/0029VbC9hpU35fLpQT4nLF1h ይቀላቀሉና እውቀት ይቅሰሙ ሸር ያርጉ ሊኩንም።

⚠️ሰለፊዮች ሆይ ተውሂድ ትልቁ አላማችሁና ጭንቀታችሁ ይሁን!! 🍃 ሰለፊይ ወንድሞቼ ሆይ! ተውሂድን ትልቁ ዓላማችሁ፣ ዋነኛ ጭንቀታችሁና ከምንም በላይ የሚሰቀል አርማችሁ አድርጉት። ማንኛውም ሌላ ጉዳይ ከተውሂድ ጋር እንዲፎካከር ወይም ልቦችን ከእሱ እንዲያርቅ በፍጹም አትፍቀዱ። ተውሂድ የመሠረቶች መሠረት፣ የዲኑ መቆሚያና አላህ (سبحانه وتعالى) መልክተኞችን የላከበት፣ መጻሕፍትን ያወረደበትና የጀነትና የእሳት ሰዎች የተለዩበት ታላቁ ሐቅ ነውና። 🍃 ተውሂድ የዲን አንዱ ክፍል ብቻ ሳይሆን፤ በሮች የሚከፈቱበት፣ ሥራዎች የሚመዘኑበት፣ ዒባዳዎች ተቀባይነት የሚያገኙበትና ነጃ መውጫው ዲኑ ራሱ ነው። መሠረቱ (አስሉ) ካመረ ዘርፉ (ፈሩኡ) ያምራል፤ መሠረቱ ከተናወጠ ግን በሰዎች ዓይን የቱንም ያህል ጠንካራ ቢመስልም ሕንጻው ይፈርሳል። አላህን (سبحانه وتعالى) የማላቅ ሐቅ በሌለበት ጥሪ ውስጥ ምንም ዓይነት በረካ የለም። 🍃 በትናንሽና በዳርቻ ንትርኮች ውስጥ እንዳትሰጥሙ፣ ወይም ዕድሜያችሁን ከታላቁ ዓላማ በሚያርቁ ጉዳዮች እንዳታባክኑ ተጠንቀቁ። ሸይጣን ለሰው ልጅ ብዙ የክርክር በሮችን የሚከፍተው አንድን ታላቅ በር—ማለትም ተውሂድን የማላቅና ወደ እሱ የመጣራት በርን—ሊዘጋበት ስለሚፈልግ ነው። ተውሂድን የሁሉም አቋማችሁ ሚዛንና የጥሪአችሁ መንፈስ አድርጉት። 🍃 የተውሂድ አርማ ተሸካሚዎች፣ የጥበብ ጠባቂዎችና በበሲራ (በግልጽ ማስረጃ) ተጣሪዎች ሁኑ። በሰዎች ልብ ውስጥ ሰዎችን ከመገዛትና ከማላቅ ይልቅ አላህን (سبحانه وتعالى) የማላቅን ዘር ዝሩ። ይህች ኡመት በጩኸትና በአርማዎች ብዛት ሳይሆን፤ በነቢዩ (صلى الله عليه وسلم) ፈለግ፣ በተውሂድ ብርሃንና ለጌታዋ ባላት ንጹሕ ታዛዥነት ብቻ ነው ህያው የምትሆነው። 🍃 ጉዳዮች ሲበዙ ተውሂድን በጭንቅላታችሁ ያዙ። አርማዎች ሲበዙ የተውሂድን አርማ አንሱ። መንገዶች ሲለያዩም የተውሂድን መንገድ አጥብቃችሁ ያዙ። ተውሂድን ያላቀ አላህን (سبحانه وتعالى) ያላቀ ነው፤ አላህን ያላቀ ደግሞ ስሙ ከፍ ይላል፣ ጥረቱ ይባረካል፣ እስከሚገናኘው ድረስም በጌታው ፊት በሰላም እንዲቆም በትክክለኛው መንገድ ላይ ይጸናል። አላህ በተውሒድ ላይ አኑሮ በተውሒድ ላይ የምንሞት ያድርገን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ሙሓደራ ቁጥር 238 ክፍል 2 ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ "መስዓለቱ ዑዝር ቢል ጀሕል'' 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

*𝙖𝙡𝙝𝙖𝙢𝙙𝙪𝙡𝙞𝙡𝙡𝙖𝙝* ❝ዛሬን ለማየት የናፈቁ ስንት አይኖች ነበሩ ግን *አልቻሉም* ። ❞ ✅«"እኔና አንተ እንድሁም አንቺ የ ዛሬን የንጋት ፀሀይ አይተናል አላህ ፈቅዶልን"»
*𝙖𝙡𝙝𝙖𝙢𝙙𝙪𝙡𝙞𝙡𝙡𝙖𝙝* ❝ዛሬን ለማየት የናፈቁ ስንት አይኖች ነበሩ ግን *አልቻሉም* ። ❞ ✅«"እኔና አንተ እንድሁም አንቺ የ ዛሬን የንጋት ፀሀይ አይተናል አላህ ፈቅዶልን"» ታዲያስ ለዚህ ልዩ አንድም አምሳያ ላሌለው ጌታ ምስጋና አይገባውም!?? 🍃“ *አልሃምዱሊላህ* *በሉ* *እስኪ* 🌷🌷

~ ስዴት ላይ ላላችሁ~ ለእነዛ ታጋዮች መልዕክት አድርሱልኝ፣ እስኪ ወገኖቼ ጥቂት ፍቀዱልኝ፣ በስደት ላይ ያሉት አርበኞች ናፈቁኝ፣ አስላሙ ዓለይኩም ጀግኖቼ በሉልኝ፣ ስለ ሁኔታቸው ትንሽ እላለሁኝ፣
~ ስዴት ላይ ላላችሁ~ ለእነዛ ታጋዮች መልዕክት አድርሱልኝ፣ እስኪ ወገኖቼ ጥቂት ፍቀዱልኝ፣ በስደት ላይ ያሉት አርበኞች ናፈቁኝ፣ አስላሙ ዓለይኩም ጀግኖቼ በሉልኝ፣ ስለ ሁኔታቸው ትንሽ እላለሁኝ፣ ሀገር ጥለው ዘምተው ሁነው ስደተኞች፣ ኑሮን ለማሸነፍ የሚሮጡጀግኖች፣ በትግል ላይያሉ ወንድምና እህቶች፣ ሌት ቀንሳይሰለቹ ተግተው የሚሰሩ፣ በትርፍ ጊዜያችውድንን የሚማሩ፣ በተውሂድ አብበው ከቨርክ የተጥራሩ ፣ አለህ ይግጠማችሁ ከንያችሁ በላይ፣ ጥሪያችሁ ይሳማ ከሰባቱም ሰማይ፣ ሁኔታችሁ ሁሉ ከፍ ይበል ወደ ላይ፣ ጀነት ያስገባችሁ እኛንም አንድላይ ፣ _ያልፋል አብሽሩ

ኢማም ፉደይል ቢን ዒያድ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሙእሚን ንግግሩ ጥቂት ነው፣ ሥራው ግን ብዙ ነው። ሙናፊቅ ደግሞ ንግግሩ ብዙ ነው፣ ሥራው ግን ጥቂት ነው።" እንዲሁም እርሳቸው (ረሒመሁላህ
ኢማም ፉደይል ቢን ዒያድ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሙእሚን ንግግሩ ጥቂት ነው፣ ሥራው ግን ብዙ ነው። ሙናፊቅ ደግሞ ንግግሩ ብዙ ነው፣ ሥራው ግን ጥቂት ነው።" እንዲሁም እርሳቸው (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "ከጁምዐ እስከ ጁምዐ ድረስ የተናገረውን ቃል በጥንቃቄ የሚቆጥር ሰው አውቃለሁ።"

ጥያቄ፦ የሰራኋቸውን ወንጀሎችና ሀራም ነገሮች እንዴት ነው መርሳት የምችለው እያለች ለምትጨነቅና የወንጀል ሸክም ለከበዳት ነፍስ የተሰጠ መልስ ?!! በሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊይ ሀፊዘሁሏህ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

➫ *ሁሌም* *ቢሆን* በዱንያ ውስጥ ስንኖር በምቾትና በጥበት (በችግር) ውስጥ ነው የምንኖረው ። 🌹ላወቀበትና ሚስጥሩ ለገባው ሁለቱም( ምቾትና ችግር) ጸጋዎች ናቸው ። ➧ 🌹በምቾት ጊዜ ፦ አላህ
➫ *ሁሌም* *ቢሆን* በዱንያ ውስጥ ስንኖር በምቾትና በጥበት (በችግር)  ውስጥ ነው የምንኖረው ። 🌹ላወቀበትና ሚስጥሩ ለገባው ሁለቱም( ምቾትና  ችግር)  ጸጋዎች ናቸው ። ➧ 🌹በምቾት ጊዜ ፦  አላህን ለሚያመሰግኑት ባሮች አላህ ይጨምርላቸዋል 🌹በችግር ጊዜ ፦ ትእግስትን ለተላበሱት ባሮች አላህ አጅራቸውን ያለ ገደብ በትንሳኤው ቀን ይከፍላቸዋል *ምስጋና* *በምቾትና* *በችግር* *ጊዜ* *ለሚገባው* *የአለማቱ* *ጌታ* *ይሁን*

አንዳንድ ሰወች ጨለማን ተገን አድርገው ወንጀልን ይሰራሉ!! የአላህ ባሮች ደግሞ ጨለማን ተገን አድርገዉ ምህረትን ይጠይቃሉ 🌹 🤲اللهم اجعلنا من عبادك الصالحين
አንዳንድ ሰወች ጨለማን ተገን አድርገው ወንጀልን ይሰራሉ!! የአላህ ባሮች ደግሞ ጨለማን ተገን አድርገዉ ምህረትን ይጠይቃሉ 🌹 🤲اللهم اجعلنا من عبادك الصالحين

🔖የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አንገብጋቢነት ክፍል - 01 (አንድ) 🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

🌴ዑመር ኢብኑ ዐብዱል አዚዝ - አሏህ ይዘንላቸውና - እንዲህ አሉ፡- 📚 ↪️በዱንያ ላይ ወንድም ለውንድሙ አዛኝ- ቸር የሆነ የለም በቂያማ ቀን አሏህ ሊያዝንለት ቢሆን እንጂ። 📚روضة العقل
🌴ዑመር ኢብኑ ዐብዱል አዚዝ - አሏህ ይዘንላቸውና - እንዲህ አሉ፡- 📚 ↪️በዱንያ  ላይ ወንድም ለውንድሙ አዛኝ- ቸር የሆነ የለም በቂያማ ቀን አሏህ ሊያዝንለት ቢሆን እንጂ። 📚روضة العقلاء (صـ١٦٧) 📚↪️ አስታውሊ ውዷ እህቴ እዝነትሽንለምቶቻቼው ሰወች ለምትቀርቢያቸው ጓደኞቸ ለምትያቸው ሰወች ብቻ የተገደበ አታርጊው ይልቁንም ለሁሉም ሰው አዛኚና ረቂቅ ገራገር ለዛባ ሁኚ ለጥላቶችሽ ራሱ ችግርና በደል ላደረሱብሽ ሁሉ ጨካኛና ክፉ ቂመኛ 📚↪️ ከመሆን ይልቅ ለአሏህ ስትይ ይቅር በማለት አጂርሽን ከአሏህ በመተሳሰብ ማለፍን ልመጂ እራስሽን ግን ለችግርና ላደጋ አታጋልጭ ይቅር ማለትን አብዢ አሏህ ካች ይቅር እድልልሽ የምፈልጊ ከሆነ አሏህ እድወድሽ ከፈለግሽ አስታውሽ ያአሏህን ንግግር እንዲህ የሚለውን إنَّ الله يحب التَّوابين) 📚↪️አሏህ ይቅር ባይወችን ተውበተኞችንኮ ይወዳልና።በሌላ አያ ላይ እንዲህ የሚለውን ንግግሩን አስታውሽ وعف وسفح📚 📚↪️ይቅር በሉ አይታችሁ እዳላያችሁ ሰወች መጥፎን ነገር ሲናገሯችሁ አይታችሁ እዳላያችሁ ሁናችሁ አለፉ ይለናል።ይሄ ሲባል ግን መጥፎ 📚↪️ነገር ሸሪአ ያልፈቀደው ነገር ትንሽም ሆነ ትልቅ ነገር ሲሰራ እያዬሽ እለፊ ለማለት አይደለም የተፈለገው።ከልክይ ከናተ መጥፎ ነገርን ያዬ ይከልክል የሚለውን ሀድስ አስታውሽ። https://whatsapp.com/channel/0029VbC9hpU35fLpQT4nLF1h

🛜ሁለተኛው ፕሮግራማችን ▶️ 🎤በአማኞች መካከል መተዛዘን       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ➡️አቡ ፋሩቅ ኑረድን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

Repost from N/a
+3
🔖ርዕስ የሂጃብ አንገብጋቢነት 🎙በኡስታዝ አቡ ሂበቲሊህ https://t.me/abuhureyrahmedresa

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ስለ ሒጃብ   ግዴታነት       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ​"ሶስት (ሴት ልጆች) ኖሩት፣ በትዕግስት አሳድጎ፣ አብልቶ፣ አጠጥቶና አልብሶ (ለቁም ነገር) ያበቃ ሰው፣ በቂያማህ ቀን (ከእሳት መጋረጃ) ይሆኑታል። ሱነን ኢብን ማጃህ (3669)

እህቴ_ሆይ ↬ፊተናዎች በሚሰራጭበት ፈትና በበዛበት ዘመን ልብሽን ጠብቂ!! ↬በዚህ ዘመን ከማንኛውም ሹቡሀት ለመራቅ ሞክሪ!! ↬ከማንኛውም ሙከር ማዕስያ ነገር እራቂ ሀራም ከሆኑ ነገሮች እራስሽን ልታ
እህቴ_ሆይ ↬ፊተናዎች በሚሰራጭበት ፈትና  በበዛበት ዘመን  ልብሽን ጠብቂ!! ↬በዚህ ዘመን  ከማንኛውም   ሹቡሀት  ለመራቅ ሞክሪ!! ↬ከማንኛውም  ሙከር ማዕስያ ነገር  እራቂ  ሀራም ከሆኑ ነገሮች እራስሽን ልታርቂ ይገባል!! «በዚህ ዘመን ከተበላሹት እህቶች  አንዷ እንዳትሆኝ ተጠንቀቂ» ↬ጥንቁቅ  እና  ጥብቅ  ነፍስያዋን  አላህ  ከሚጠላው  ነገር  ሁሉ እራሷን  ያራቀች_ ልቦን ሁሌም  ወደ  አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ያስጠጋች አንስት ሁኚ!! ↬ሷሊህ  የሆኑ ጎደኞችን  ፈልጊ  ከነሱጋም ተቀማመጭ!! ↬ከአላህ እርዳታን ጠይቂ በሀቅ መንገድ ላይ እንድያፀናሽ። ↬እህቴ ጀግና አንስት ሁኝ   ይህን ስልሽ በተግባር እንጅ በወሬ አይደለም!! ↬ስሚኝ እህቴ ከወሬ ምንም አታገኝም  እልቅ ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሽ እና!!

Repost from N/a
🔖"ርዕስ" የመልካም ሚስት መገለጫ 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ አያሌው https://t.me/abuhureyrahmedresa

ወንድ ልጅ ነብስ ሲያቅ ሲበስል ዲኑ ሲገባው ከሴትጋር  ያለውን ጋጋታ ያቆማል