🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
前往频道在 Telegram
显示更多
未指定国家未指定类别
1 376
订阅者
+1824 小时
+3637 天
+64630 天
帖子存档
📣 ክፍት የስራ ማስታወቂያ
አስ-ሱና ሸሪዓውን የጠበቀ የዋግምትና የቁርኣን ህክምና ማዕከል ለካርድ ክፍል 1 (አንድ) ሴት ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📌 ማሟላት ያለባት መስፈርቶች
● አቂዳና ስነ-ምግባሯ የተስተካከለ፦ ሰለፊይ የሆነች፣ ታማኝ እና መልካም ስነ-ምግባር ያላት
● አለባበስ፦ ኒቃቢስት የሆነች (ወይም ኒቃብ ለመልበስ ሙሉ ፍቃደኛ የሆነች ኒቃብ ከነጅልባቡ ገዝተን እንሰጣታለን)
● የስራ ዝግጁነት፦ ታካሚዎችን በትህትና እና በፍቅር ለመርዳትና ለማስተናገድ። ዝግጁ የሆነች
ℹ️ መረጃዎች
● የስራ ቦታ፦ ደሴ (መናፈሻ)
● የስራ ሰዓት፦ ከጁሙዓ ውጭ ባሉት ቀናት ከጠዋቱ 1:30 እስከ 11:00 ሰዓት
ደሞዝ፦ በስምምነት
📞 ለመመዝገብና ለማነጋገር
● የቴሌግራም ቦት፦
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
ወይም
● የቴሌግራም አድራሻ፦
@Abu_ameti_rahman
@Abu_ameti_rahman
የቴሌግራም ግሩፕ፦ አስ-ሱና የህክምና ማዕከል ግሩፕ
t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group
Repost from قناة أبو عمران الخميسي لنشر السنة والتوحيد
🪴ኢስቲቃማን እንዴት እናመጣ?
በእስልምና ኢስቲቃማ (الاستقامة) ማለት በአላህ ትእዛዝ ላይ ጸንቶ መቆም፣ ከኃጢአት መራቅና በመልካም ሥራ ላይ መቀጠል ነው። በነገራችን ላይ ኢስቲቃማ ማምጣት በተለይ በችግር ጊዜ ትልቅ መፍትሔ ነው።
💎ነገር ግን ኢስቲቃማ ማለት ችግር ፈጽሞ አይመጣም ማለት አይደለም፤ ችግር ሲመጣ በአላህ ላይ ተማምኖ፣ በትዕግሥትና በትክክለኛ መንገድ መቆም ነው።
ኢስቲቃማን እንዴት እናመጣ?
1. እምነትን ማስተካከል – ተውሂድን ማጠናከርና ልብን ከአላህ ጋር ማያያዝ።
2. ግዴታዎችን መጠበቅ – በተለይ አምስቱን ሶላቶች በጊዜያቸው መስገድ።
3. ኃጢአትን መተው – ትንሽ ነው ብሎ ኃጢአትን አለመናቅ።
4. በቁርአንና በሱና ላይ መጠንከር።
5. ዱዓን ማብዛት። ነቢዩ ﷺ በብዛት ይሉ ነበር፦
«يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك»
“የልቦች ቀያሪ ሆይ! ልቤን በዲንህ ላይ አጽናው።”
6. መልካም ጓደኞችን መምረጥ – ሰው በሚያደርገው አካባቢና ጓደኛ በጣም ይጎዳል ወይም ይጠቀማል።
7. ትንሽ ትንሽ ቢሆንም በመልካም ሥራ መቀጠል። ዋናው ነገር ብዙ ጀምሮ ቶሎ መተው ሳይሆን በቀጣይነት መሥራት ነው።
አላህ ሲል፦
> ﴿إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ الْمَلَائِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا وَلَا تَحْزَنُوا﴾
“ጌታችን አላህ ነው ካሉ በኋላም ጸኑ፣ መላእክት በእነርሱ ላይ ይወርዳሉ፤ ‘አትፍሩ፣ አትዘኑም’ ይሏቸዋል።” (ፉሲለት 41፥30)
ስለዚህ ኢስቲቃማ በችግር ላይ የሚሰጠን መፍትሔ ነው፣ ነገር ግን ችግሩን በአንድ ጊዜ የሚያጠፋ ፈጣን መፍትሔ አይደለም። ችግሩን እንዴት እንደምንጋፈጠው የሚያስተካክል የልብ ጥንካሬና የሕይወት መንገድ ነው።
©https://t.me/Abuimran_alkemisse
ጥንቃቄ!
-
ደጋግመን እንደምናሳስበው፣ በኦንላይን ቁርኣን የምንቀራው ከማን ነው? ኡስታዙስ ማን ነው? የሚለው ጉዳይ ልዩ ትኩረት የሚሻ ወሳኝ ነጥብ ነው።
በአሁኑ ሰዓት ሁሉም ሰው ወደ ማቅራት በገባበት ሁኔታ፣ አንድን ሰው ኡስታዛችን ከማድረጋችን በፊት ቆም ብለን ማጤን ግድ ይለናል።
● ኡስታዙ እውቀቱን ከማን ነው የቀሰመው? ቁርኣን የቀራባቸው ታማኝ ኡስታዞች እነማን ናቸው?
● በተጅዊድ፣ በመኻሪጅና በሲፋት ደረጃ ትምህርቱን በሚገባ የጨበጠና የማስተማር ብቃት ያለው (ሙትቂን) መሆኑ ተረጋግጧል?
● እውቀቱ በስርአት የተረጋገጠና ለዚህ ትልቅ ኃላፊነት ብቁ የሚያደርገው መሰረት አለው ወይ?
በተመሳሳይ መልኩ፣ ራሳቸውን እንደ አስተማሪ ለሚያቀርቡ ኡስታዝ ተብዬዎችም የምናስተላልፈው መልዕክት ቢኖር...አላህን ፍሩ! አላህን ፍሩ! አላህን እንፍራ! ነው የምለው።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ማነው ?
Repost from 📌 قَنَاةُ النِّسَاءِ السَّلَفِيَّاتِ🎀
📖سورة اكهف
💭 ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት
🎧تــلَآوٌةّ خــآشــعــةّ
Repost from ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
የጁመዓ ጧት…
ዛሬ ሌላ ቀን ብቻ አይደለም፤
ልባችንን ወደ አላህ የምንመልስበት ውብ እድል ነው።
የደከመውን ልብ በዚክር እናሳርፍ፣
የተጨነቀውን ልብ በዱዓ እናረጋጋ፣
ያለፈውን በእስቲግፋር እንተወው፣
የሚመጣውንም በአላህ እንስጠው።
በዚህች የተባረከች ቀን
አላህዬ የተዘጋውን በሩን ይክፈትልን፣
የተዘገየውን ምኞት በኸይር ያሟላልን፣
በልባችን ያለውን ሁሉ እርሱ የሚያውቀውን መልካም መልስ ይስጠን።
ጁመዓችን በሰላም፣ በረህማን እና በበረከት የተሞላች ትሁን።
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
አንዳንዴ ለመናገር የማይመቹ ለመተው የማይቀሉ ብዙ ስሜቶች አሉ....ለኛ የከበድ ለሌሎች የቀለሉ ነገሮች አሉ...ምን ሆነሻል ስንባል"ምንም"ብቻ ብለን የምናልፈው;በውስጣችን ብቻ የምንይዘው:እኛ ብቻ የምንታመምበት ጉዳይ አለ.... አላህ ከታጋሾች ያድርገን።ላኪን ማወቅ ያለበሽ ነገር ሁሉም ያአላህ ውስኔዎች ለኸይር ናቸው።
አብሽሪ. በዱኒያ ላይ ዘውታሪ ነገር የለም። ሁሉም ነገር በአላህ ፍቃድ.ይቀየራል. ሀዘንሽ አላህ በደስታ ይቀየይቅርልሻል.ህመምሽ. አላህ በጤና ይቀይርልሻል .ስብራታሽን አላህ እዳልነበር አድርጎ ይጠግንሻል... فوضي امركي.الِله
🍃ሁሉንም ነገር ወደ አላህአስጠጊው!
قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ
«ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ነገር ዐውቃለሁ» አላቸው፡፡
🍃 በምን አይነት ፈተና ውስጥ ብትሆኚ በጌታሽ ላይ መቼም ተስፊ እዳትቆሮጪ !
وَلَا تَيْأَسُوا مِن رَّوْحِ اللَّهِ ۖ إِنَّهُ لَا يَيْأَسُ مِن رَّوْحِ اللَّهِ إِلَّا الْقَوْمُ الْكَافِرُونَ
ٓከአላህም እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ እነሆ ከአላህ እዝነት ከሓዲዎች ሕዝቦች እንጂ ተስፋ አይቆርጥም» (አለ)፡፡
🍃إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
እውጭ ሀገር ሁነሺ አጥበቀሺ ይዘሻት
ሀገር ስትገቢ ምነው አወለቅሻት?
በይ እስኪ ንገሪኝ ጀነት ገባሺደ
አውልቀሺ ለመጣል ዘደ አገኘሺደ
ታይጅ ውዷየ አውልቀሺ አጣያት
አጥብቀሺ ያዢጅ በይ ተሰተሪባት
ገና ስትለብሻት ቃል ገብተሺላታል
መቸም ላታወልቂያት አጥብቀሽ ልትይዣት
ስለዚህ አትርሺ ቃልሺን አክብሪ
መቸም አታውልቂያት ቀብር እስክገቢ
ጅልባብ & ኒቃብ
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
አል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
✅ቁርአንን አስተካክለው መቅራት ይፈልጋሉ
➡️ የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦
🔢 ቃኢደቱ-ኑራንያህ
🔢 ቁርአን ነዘር
🔢 ቁርአን ሂፍዝ
🔢 የተጅዊድ ትምህርት
🫰ወርሀዊ ክፍያ 500 ብር ብቻ
📶 ትምህርት የምንሠጥባቸው መንገዶች ፦
🗂በቴሌግራም፣
🌐እና በኢሞ
📥 በቴሌ ግራም ለመመዝገብ፦
@Daruhadi21bot
@Daruhadi21bot
ወይንም
https://s.imoim.net/1UB9I6
📌የመክፈል አቅም የሌላቸው ተማሪዎች ስላሉን እነርሱን በነፃ ስለምናቀራ ለአላህ ብላችሁ ማገዝ የምትፈልጉ የሴትም ይሁን የወንድ ኡስታዞች ከታች ባለው ቦት አናግሩን
🗂እንድሁም ተወዳድራችሁ በቅጥር መልክ መግባት የምትፈልጉም ከታች ባለው ቦት አናግሩን
📥ማሳሰቢያ :-ቂርአቱ የሚሠጠው ለሴቶች በሴት ኡስታዛ ስለሆነ ሁላችሁም ተሳተፉ
✔️የግሩፕ እና ቻናል ባለቤቶች ሆይ ሸር ይደረግ
ለበለጠ መረጃ ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Muhammed_Ibn_Abdillah
https://t.me/Muhammed_Ibn_Abdillah
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
አንዳንድ ነገር የሚዘገየው ለመጥፋት አይደለም…
ምናልባት አላህ ከአንተ የዘገየው ነገር አንተ ከምታስበው በላይ በሚያምር መንገድ እንዲመጣ እያዘጋጀው ይሆናል።
ስለዚህ የዘገየውን አትርገም፣ የተዘጋውን በግድ አትክፈት፣ ያልሆነውንም ለምን ብለህ ልብህን አትድክም።
አላህ የጻፈልህ ነገር ከአንተ አይርቅም፤ ያላልተጻፈልህም በምንም መንገድ ወደ አንተ አይመጣም።
ልብህን አሳርፍ… የአላህ እቅድ ከአንተ እቅድ ይበልጣል።
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
አንድ አዲስ ጧት… አንድ አዲስ ገጽ
ትናንት ምንም ቢሆን አልፏል።
የተሳሳትነው ትምህርት ሆኖ ይቆይ፣
ያሳዘነን ደግሞ ዱዓ ሆኖ ይቀየር።
ዛሬ ግን አላህ አዲስ ቀን ሰጥቶናል።
ልብህን በትናንት አትሰር፤
ዛሬ የሚጠብቅህን መልካም ነገር በትዕግስት ተቀበል።
ምናልባት ይህ ጧት
ከብዙ ጭንቀት በኋላ የሚመጣው ሰላም መጀመሪያ ይሆናል።
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
የሶስተኛዉ ፕሮግራም
💡በኡስታዝ አሚር አቡ አማር
ርዕስ 🌱ስለ አማና🌱
🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ
ተ🕌
ጀ▶️
መ🕌
ረ▶️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት
https://t.me/sefinetunuh?livestream=44e243c4f1186b69a6
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
የመጀመሪያዉ ፕሮግራም
💡በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ
ርዕስ 🌱ሰአዳ እድለኝነት🌱
🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ
ተ🕌
ጀ▶️
መ🕌
ረ▶️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት
https://t.me/sefinetunuh?livestream=44e243c4f1186b69a6
▫️🔵🔴🎥 ልዩ የሰርግ እና የዳዕዋ ፕሮግራም▫️
〰〰🌷〰〰🌷〰〰🌷〰〰
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير
🚨ወንድማችን አህመድ ሀሰን እና እህታችን ፋጡማ ሁሴን የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም!
👥 በዕለቱ የሚገኙ ተጋባዥ ኡስዞች፦
🇸🇦📗ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ
🇸🇦📗 ኡስታዝ አቡ አምር
🇸🇦📗ኡስታዝ አቡ አማር
🇸🇦📗ወንድም አቡ ሹራ
🇸🇦📗ወንድም አቡ ማሒር
🔖እርዕስ በሰአቱ🔖
📣የፕሮግራም መሪ !
🗓 ዛሬ ማታ ምሽት
🔜 በኢቲዮ፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
👥ፕሮግራሙን ተጋብዘዋል! በቅርብ ርቀት ላይ ይጠብቁን !
📌ቀጥታ ስርጭት አድራሻ፦👇
https://t.me/sefinetunuh
https://t.me/sefinetunuh
