🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
前往频道在 Telegram
显示更多
未指定国家未指定类别
1 361
订阅者
+22724 小时
+3587 天
+63430 天
帖子存档
ይህ የወንድማችን አቡ ማሒ የስራ ቻናል ነዉ
ሼር እያደረጉ ይቀላቀሉ
https://t.me/Al_Faiz_online_shopping
https://t.me/Al_Faiz_online_shopping
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ሀገሬ ወሎ ሲናፍቀኝ እፍፍፍፍ
«እንደዚህ ነው ወሎ»
፧
፧
የዘር ጂኒ-ጃንካ አይደርስም ከደጁ፡
ሁሉንም አክባሪ እንደዚህ ነው የጁ፡
እኔም ወደዛው ነኝ #ወሎዬ ነኝ ልጁ፡
፧
፧
ከሰፊው ሜዳ ላይ ተጫውቶ ገራዶ፡
ከወሎ ከተማ #ደሴ ላይ ተወልዶ፡
ከእንቅልፉ ሲነቃ #ጦሳን ያዬ ማልዶ፡
ፍቅር ነው መለዮው ይኖራል ቀልዶ፡
ፈገግ ይላል ፊቱ #በሙሀባ ነ'ዶ
🎙✍️ በኑረዲን አል-ዓረቢ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from قناة أبو عمران الخميسي لنشر السنة والتوحيد
ማስታወቂያ
አል-ኢምራን ኦንላይን የቂርዓት ማዕከል
ቃዒዳ ፣ ቁርዓን ፣ ኪታብ መቅራት የምትፈልጉ 8 ሰው ብቻ አናግሩን ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ እንሰጣለን !
@Abuimran_alkemissie
#0943725521
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ
ይህንን የመሰለ ልብ የሚነካ ድምፅ ከእንግዲህ አንሰማውም ብንል፣ ማን አምኖ ይቀበላል?
ያ አላህ…
አላህ እዝነቱን ያውርድባቸው እነሱማ በደግነት ኖረው፣ በመልካም ሥራ አሳልፈው አለፉ አላህ መልካም ሥራቸውን ተቀብሎ በጀነት ያክብራቸው።
የእኛ ነገር ግን እውነትም ያሳዝናል…
ዕድሜያችን እየጨመረ ነው ቀናቶቻችንም እያለፉ ነው እኛ ግን ዛሬም እዚያው ነን ምንም ለውጥ የለንም።
እነሱ ሄዱ… ሥራቸው ግን ቀረ።
እኛ ገና እዚህ ነን… የምንሰራው ግን ምንድነው?
ከባድ ነው…
አላህ ይዘንልን ከዝንጋታችን ያንቃን የቀረልንን ጊዜ በመልካም ሥራ እንድንጠቀምበት ይርዳን መጨረሻችነንም ያሳምርልን።
«የዑለማዎችና የሷሊሆች መሞት የቂያማ መቅረብ ምልክት ነው»የመስጂደል ሀራም ሙአዚን የነበሩት ሼክ ኢብራሂም አል-መደኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አላህ ይርሃማቸው መቃብራቸውን ከጀነት ገነቶች አንዱ ያድርግላቸው።
በል ስማኝ ልገርህ አዳምጠኝ ወድሜ
የአባቴ ምትክ የሆንከዉ አለሜ
ኩርት የምልብህ የቀኝ እጀ ደሜ
ወድሜ ወድሜ ልበልህ ደግሜ
ከመዉደድም በላይ ዉድድ የማደርግህ
ከማንም ከምንም አላወዳድርህ
ቀድመህ ተፋላሚ እኔን ከነኩብህ
እኔም የአንተን አጥፋ ነው የምሳሳልህ
ስወድቅ የሚያነሳኝ ጉልበት ያለው
ምክርህ ንፍቅ እያለኝ ነው ለዛ
ንግግርህ አንተ የማሚ ልጅ የባባዬ
ሽታ መከታየ የሆንክ ወድሜ የኔ አለኝታ
ነብሴን እያባበልኩ አይኔን መንገድ ጥዬ
ሁሌ እንደ ጠበኩህ ትመጣለህ ብዬ
መንገዱ ጠፍቶብህ ጊዜው ቢረዝምብኝ
እጠብቅሀለሁ ውድዬ አትቅርብኝ
ለመጣ ለሄደው አይኔ ተንከራቶ
መቸነው የሚያርፈው ልቤ አንተን አግኝቶ
ጠፍቶኛል አልበል ናልኝ ዉዱ ልጀ
ካንተ የበለጠ ለኔ ማንም የለም
ናፍቆቴን ፃፍኩልህ እንባዬን ሰብስቤ
መኖር እያቃተኝ መንጣትህን ተርቤ
ደምህና ደሜ ፍፁም ተዋሕዶ ባንድበት
ሊገለፅ በቃላት በቃላት ተጋምዶ
ሓቲም የኔዉድ ልጅ የወደፊት ህልሜ
Repost from قناة أبو عمران الخميسي لنشر السنة والتوحيد
+1
📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወል
ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም!
🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184
ስም፡Saliha Hassen Endris
🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ
📞 0945697003
📞 0943725521
