🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
前往频道在 Telegram
显示更多
未指定国家未指定类别
1 373
订阅者
+22724 小时
+3587 天
+63430 天
帖子存档
قال إمام الشافعي رحمه الله
من لم يذق ذل التعلم ساعة
تجرع ذل الجهل طول حياته
ومن فاته التعليم وقت شبابه
فكبر عليه أربعا لوفاته
حياة الفتى والله بالعلم والتقى
إذا لم يكونا لا اعتبار لذاته
https://t.me/Abuimran_alkemisse
Repost from قناة أبو عمران الخميسي لنشر السنة والتوحيد
قال إمام الشافعي رحمه الله
من لم يذق ذل التعلم ساعة
تجرع ذل الجهل طول حياته
ومن فاته التعليم وقت شبابه
فكبر عليه أربعا لوفاته
حياة الفتى والله بالعلم والتقى
إذا لم يكونا لا اعتبار لذاته
https://t.me/Abuimran_alkemisse
➰ዒልም ልብን ያረጋጋል ያሳፋል ከዱንያ ባሉት ነገሮች ሁሉ በላይ ጁህልና አላዋቂነት ልብን ያጠባል ጭንቀትን ህመምን ያወርሳል!!
➰አንድ ሰው እውቀቱ በጨመረ በሰፋ ቁጥር ልቡ ይረጋጋል ይሰፋል የበለጠ ደስታ ሰላም መረጋጋት ይሰማዋል ይህም ማለት ማንኛውም እውቀት አይደለም!!
➰ይልቁን ሸሪአዊ እውቀት !!
➧የመልክተኛው ﷺ ሱናን መውረስ ይህ ነው ጠቃሚ እውቀት!!
አላህ ➰ዒልም ልብን ያረጋጋል ያሳፋል ከዱንያ ባሉት ነገሮች ሁሉ በላይ ጁህልና አላዋቂነት ልብን ያጠባል ጭንቀትን ህመምን ያወርሳል!!
➰አንድ ሰው እውቀቱ በጨመረ በሰፋ ቁጥር ልቡ ይረጋጋል ይሰፋል የበለጠ ደስታ ሰላም መረጋጋት ይሰማዋል ይህም ማለት ማንኛውም እውቀት አይደለም!!
➰ይልቁን ሸሪአዊ እውቀት !!
➧የመልክተኛው ﷺ ሱናን መውረስ ይህ ነው ጠቃሚ እውቀት!!
አላህ ሆይ ጠቃሚ እውቀትን ስጠን ያረብ!
ጠቃሚ እውቀትን ስጠን ያረብ!
እንደ ወርቅ ዉድ መሆን ከፈለግሽ/ህ እንደ ድንጋይ በየቦታዉ አትገኚ/ኝ
ከማ ቃለ አቡ ረያን
እስኪ የላይክ challenge በሉ ለእህታችን ኡሙ ሓቲም እና ኡሙ ፈዉዛን ላይክ አድርጉቸዉ
👇👇👇👇👇
http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523
= t.me/FKR_ESKE_JENET/13513
https://whatsapp.com/channel/0029VbC9hpU35fLpQT4nLF1h
✍️ታላቁ ታቢኢይ ሃሰኑል በስሪ ረሂመሁሏህታአላ እዲህ ይላሉ
✍️ዱንያን ተጠንቀቁ እሷ ልክ እደ እባብ ናትስትነኩት ይለሰልሳል ውስጡ ግንገዳይ መርዝ አለው
✍️ህይወት ማለት ህመም የሌለበት ጉዞሳይሆን፣ በህመም ውስጥም ተስፋንሰንቆ መጓዝ ነው። እንባ ቢኖርም ፈገግማለት፣ ስንወድቅም ዳግምለመነሳት መዘጋጀት ነው።
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :- ✍️
ያለፈና ያመለጠን ጊዜ በማስታወስና
በመቆጨት ጊዜን መውሰድ አሁን
ያለውንም ጊዜ ዳግም ማሳለፍና
ማስመለጥ ነው።»📚 ۞ مـدارج السـالكيـن【3/50】۞ ↪️ ግቡናናናና እሲ ጎብኙት ከዛም ሸርርር አርጉት አጂሩ ከአሏህ ነው ያበናት ምችግር አለው ሸር ብናደርገው አብረን ብንጓዝና ብናድግ ወሏሂ ሀቂቃ
አሰላሙአለይኩም በናት ከሳኡዲ ወደ ኢትዬ እቃ ማስላክ የምትፈል አናግሩኝ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ
@Allah_alesh
ማነው ፖለቲካ የገባው?
~
የሰዎች የኋላ ዳራ (background)፣ ስሜት፣ ፍላጎት፣ የሚያራምዱት አስተሳሰብ፣ ቡድናዊ አመለካከት፣ የንቃት መጠን፣ የትምህርት ደረጃ፣ የዲን ግንዛቤና አቋም፣ ወዘተ ይለያያሉ። ይህንን ተከትሎም የሚደግፉትና የሚቃወሙት የፖለቲካ ኃይል ከሃገር ሃገር ይለያያል። እዚህ ድረስ መግባባት ይቻላል። የምንለያየው ይህንን እውነታ የሚያረጋግጥ ተግባራዊ ማሳያ ስንመዝ ነው።
የሚገርመው እነሱ የሚደግፉትን የማይደግፍ፣ እነሱ የሚጠሉትን የሚወድን አካል "አንተ ፖለቲካ አልገባህም" የሚሉ ሰዎች ሁኔታ ነው። ልክ ፖለቲካ መረዳት ማለት ከነሱ ስሜት ጋር መግጠም የሆነ ይመስል። ስለ ፖለቲካ ብዙ የለቀለቀ ወይም የፈተፈተ ሁሉ ፖለቲካ ገብቶታል ማለት አይደለም። ዝም ያለም ሁሉ አልገባውም ማለት አይደለም። ነጋ ጠባ ዜና መዘገብ ፖለቲካ መረዳት አይደለም። ትንሽ ትልቁን ከሴራ ጋራ እያስተሳሰሩ መጎንጎንም የፖለቲካ ችሎታ ሳይሆን የራስን ስንፍና መሸፈኛ ሰበብ የሚሆንበት ጊዜ አለ። ይሄ ነገር በጣም ከመብዛቱ የተነሳ "ዐረብ ልጁ ትምህርት ቤት ቢወድቅበት እንኳ የአይ^ ሁድ እጅ አለበት" ከማለት አይመለስም እስከማለት የተሳለቁ አሉ። ግነቱ በውስጡ የሆነ ያክል እውነት አለው።
ለምሳሌ ያክል የሀገራችንን የዘር ፌዴራሊዝም በፅኑ የሚያወግዝ ብዙ ኃይል አለ። ከዚህ በተቃራኒ አሀዳዊ ስርአትን ከሺርክ በላይ የሚኮንንም ብዙ ወገን አለ። አስቡት እንግዲህ ሁሉም እየተነሳ ሌላኛውን አካል ፖለቲካ አልገባህም እያለ ሲያጣጥል። በዚህ ጉዳይ ላይ አተያያችን የተራራቀው በዋናነት በግንዛቤዎችን መበላለጥ ምክንያት አይደለም። ይልቁንም በብልጣብልጥና ስግብግል ባህሪያችን ጭምር የተነሳ ነው። በትምህርት ዝግጅታቸውና ደረጃቸውም፣ በሚከተሉት እምነትም ተመሳሳይ የሆኑ ሁለት ከአማራና ከኦሮሞ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በዘር ፌዴራሊዝምና በአሃዳዊ ስርአት ላይ ያላቸው ምርጫ ተቃራኒ ነው። የአንዱ ከሌላው አይገጥምም። ለምን? ግልፅ ነው። ታሪክን የሚረዱት በተራራቀ መልኩ ነው። የዛሬ ምርጫቸውም እንዲሁ የተራራቀ ነው።
ልክ እንደዚሁ እኔና አንተ ኢስላማዊ ዐቂዳችንና መንሀጃችን እስከተለያየ ድረስ በሙስሊም ሀገራትና ቡድኖች ላይ ያለን ፖለቲካዊ አተያያችንና ውግንናችንም ይለያያል። ላንተ የዑመር ጠላት የሆኑ ሺዐዎችን መውደድ ኖርማል ነው። ለኔ ደግሞ ይሄ ፈፅሞ ሊያቀራርበን የማይችል ቀይ መስመር ነው። ላንተ አንድ ቡድን "ሙስሊም" የሚለው ስሙ እስካለ ድረስ የፈለገውን ቢያራምድ እንኳ ዋናው "ሞት ለአሜሪካ!" ማለቱ ነው። ከአሜሪካ ጋር አይንና ናጫ የሆነችው ሰሜን ኮሪያ ራሱ "የአሕመዲያ" መዝሀብ ተከታይ ብትሆን ኖሮ ሱኒ ሙስሊሞችን እያነቀች ብትገ ^ድል እንኳ ከመደገፍ አትመለስም ነበር።
ለማንኛውም እንደ ሙስሊም ነገሮችን ሁሉ የምንመለከትበት መነፅር ዲን ሊሆን ይገባል። የዲን መሰረቱ ደግሞ ከሐቂቃ የራቀ "ኢስላም" የሚለው ባዶ ስያሜ ሳይሆን ተውሒድ ነው፣ ዐቂዳ ነው። ወላእና በራአችን ዐቂዳን መሰረት ያደረገ ሊሆን ይገባል። ይህንን ነጥብ ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "ከኢስላም ቋጠሮዎች ሁሉ ጠንካራው" ሲሉ ነው የገለፁት። የዐቂዳ ጉዳይ ላንተ ውሃ የማያነሳበት ምክንያት ለምን እንደሆነ ራስህን ጠይቅ፣ ልብህን አድምጥ። አንተ ሰፋ ቦርቀቅ ስላልክ ይመስልኝ ይሆናል። እውነታው እሱ አይደለም። ምናልባት ለማስተዋል ከጠቀመህ - እንዲያው ምናልባት - ሺዐ እና ሱኒን ለማቀራረብ በጣም ለረጅም ዘመናት የደከመው ዩሱፍ አልቀርዷዊይ በዚህ ጥረታችን ሺ0ዎች አተረፉበት እንጂ ለሱኒው ዓለም ከጉዳት በስተቀር ያተረፈው ፋይዳ የለውም ማለቱን ያዝ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
