ናሆም drafts
前往频道在 Telegram
Yes, I make unfunny dad jokes.
显示更多未指定国家未指定类别
244
订阅者
+224 小时
+67 天
+630 天
帖子存档
244
Medicine is Medicine (I love it)
There's more to paulos that I love. I am surrounded by the coooolest people the whole time starting from the my wonderful dorm mates, our amazing batch, my amazing family (I've the best fellow family), my mentor and some of my teachers.
But speaking of school ብቻ እራሱ Paulos teaches you stuff man.
244
I think it's definitely a danger. Nihilism breaks people. It broke the West and I'm afraid we'll have to go through it, too.
244
Best book ~ Sons of Susana ( it's a really cool biography of the first Methodists)
I actually don't watch movies that much. I love The Pitt from series kehone.
244
I saw other channels post this anonymous messaging website and I said እኔስ ለምን ይቅርብኝ ሎል
Send anonymous texts below.
https://sma.robi.work/b/IZUJi_lpI9nS
244
Repost from Bale Helm | ባለ ሕልም
ከእያንዳንዳችን የራቀ አይደለም
ዓለሙንና በእርሱ ያለውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እርሱ የሰማይና የምድር ጌታ ነውና እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም፤
እርሱም ሕይወትንና እስትንፋስን ሁሉንም ለሁሉ ይሰጣልና አንዳች እንደሚጎድለው በሰው እጅ አይገለገልም።
ምናልባትም እየመረመሩ ያገኙት እንደ ሆነ፥ እግዚአብሔርን ይፈልጉ ዘንድ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን ወገኖች ሁሉ ከአንድ ፈጠረ፥ የተወሰኑትንም ዘመኖችና ለሚኖሩበት ስፍራ ዳርቻ መደበላቸው። ቢሆንም ከእያንዳንዳችን የራቀ አይደለም።
— ሐዋርያት 17፥24-27
📂 File
#Scripture
@bale_helm
244
እኛም በረከቱን፣
እፁብ ሰጪነቱን፤
ይህን ስጦታውን፣
ፍሬ ችሮታውን፤
አይተን ተደንቀናል፣
እጅንም ነስተናል።
ከዱር አስኮብልለን፣
አርሰን አስኮትኩተን፤
ለቃቅመን አጣጥበን፣
ቆልተን አጠቋቁረን፤
ደቁሰን አፍልተን፣
ሰርክ እንሰደዋለን፤
ከከናፍርታችን፣
ድብርት ሲያዝለን።
244
በዚች አልም ግብግብ ብዙ ስንባዝን
በትልቅ ትንሹ ዝለን ተረብሸን
ደክመን አየና
ከባርኩቱ ካዝና
ቡናን ጨመረልን
(My first poem ever by the way. They say real poetry comes from the inside of the heart. I say it comes from post-ቡና)
