ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

KebronHill Microfinance Official Telegram Channel

KebronHill Microfinance Official Telegram Channel

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别
369
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
+630 天
帖子存档
የተከበራችሁ ዉድ የኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ አክሲዮን ባለቤቶች( መስራች አባላት), ተቋማችን ኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ አስፈላጊዉንና ሕጋዊ የብሔራዊ ባንክ መስፈርቶችን አሟልቶ በይፋ
የተከበራችሁ ዉድ የኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ አክሲዮን ባለቤቶች( መስራች አባላት), ተቋማችን ኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ አስፈላጊዉንና ሕጋዊ የብሔራዊ ባንክ መስፈርቶችን አሟልቶ በይፋ ሥራ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ እና አክብሮት ነው:: ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ በተለያዩ ምክንያቶች ሥራ ለመጀመር ከታሰበው ጊዜ በላይ የወሰደ ቢሆንም ውሳኝ የሕጋዊነት ምዕራፎችን በማለፍ ሂደት ዉስጥ ባለአክስዮኖች ያሳያችሁትን ትዕግስትና ዓላማ ጽናት በተመለከተ እውነተኛ የባለቤትነት ስሜት በተግባር የታየበት በመሆኑ ቦርዱ በታላቅ አክብሮት ተመልክቶታል:: አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ማይክሮፋይናንሱ አዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች ቅርንጫፎች ከፍቶ በሥራ ላይ የሚገኝ ሲሆን ቀጣይም ተቋሙን ትርፋማና ዉጤታማ በሚያደርግ መልኩ የአዋጭነት ጥናቶችን እያደረገ ከአዲስ አበባ ዉጪ ባሉ አከባቢዎች የማስፋፊያ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ለመክፈት ሰፊ እቅድ ተይዞ እየተሰራ ይገኛል:: በመሆኑም:- ሁሉም ባለአክስዮኖች በአክሲዮን ሺያጭ ወቅት በገባችሁት ዉል መሰረት ተቋሙ በተሻለ አቅም አገልግሎት እንዲሰጥ ይረዳው ዘንድ ቀሪ ያልተከፈለዉን አክሲዮን መጠን በተቻለ ፍጥነት ለዚህ ዓላማ በተከፈቱ የባንክ ሂሳቦችን ገቢ ማድረግ የሚትችሉ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን:: ኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ