SU|ኤስዩ
前往频道在 Telegram
የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር [Scripture Union Ethiopia] #ኤስ.ዩ፣ ከ1957 ጀምሮ የኃይስኩል ተማሪዎችን እያገለገለ ይገኛል። #ራዕያችን "ኢየሱስን እየተከተሉ፤ በቃሉ እየታነፁ፤ ማኅበረሰባቸውን የሚያገለግሉ ተማሪዎችን ማየት" ነው በዚህ ቻናል:— በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት አገልግሎት ነክ መረጃዎች ይተላለፍበታል።
显示更多未指定国家未指定类别
672
订阅者
+224 小时
+47 天
+230 天
帖子存档
672
Repost from የየዕለቱ ብርሃን
እነሆ፤ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም፤ ጆሮውም መስማት አልተሳናትም።
ኢሳይያስ 59:1
@suethio
@yeyeletuberehan
672
+9
#ተማሪዎችን_ለሕይወትና_ለተልዕኮ_እናስታጥቃለን #ወሊሶ
--- --- --- ----
በአዲስ አበባ እና ዙሪያው የኤስዩ ክልላዊ ቢሮ #በደቡብ_ምዕራብ_ሸዋ_አካባቢያዊ_ቢሮ፣ #በወሊሶ_ከተማ አካባቢያዊ ኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የመሪዎች ስልጠና ተጠናቋል።
በአጠቃላይ የተማሪዎች ሕብረት ሣምንታዊ ፕሮግራም ላይ #ቃሉን_በልብህ_ያዝ በሚል ርዕስ ዘዳግም 6:4—9 መሰረት ያደረገ መልዕክት ቀርቧል። ተማሪዎች እግዚአብሔርን ቃል በሕይወት እንቅስቃሴያቸው ሁሉ ገዢና ቀዳሚ እንዲያደርጉ ተሞግተዋል።
በአካባቢያዊ ጉባኤው፣ #ከዘፍጥረት_መጽሐፍ የአብርሃምን ታሪክ መሰረት ያደረገ መልዕክት ቀርቧል።
የኃይስኩል ፌሎሽፕ አገልግሎት እና የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር ቪዥን ዶክመንት ለመሪዎች ቀርቧል።
በተጨማሪም፣ #የቤተሰብ_ቡድን_አገልግሎት ( Family Group) በተመለከተ በስፋት ለመመልከት ችለናል። #ጤናማ የተማሪዎች ሕብረት አገልግሎት የአጠቃላይ አባላት የጋራ ( #GF ) እንዲሁም የቤተሰብ ቡድን ( #Family_Group) አገልግሎት ሊኖረው ይገባል።
የተማሪ መሪዎች የተካፈሏቸው ሴሚናሮች ጠቃሚ እንደሆነ መስክረዋል።
ክብሩ ሁሉ ለረዳን፣ ላገዘን፣ አቅም ለሆነን፣ ለስራው ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን።
#ኤስዩ
#ደቡብ_ምዕራብ_ሸዋ_አካባቢያዊ_ቢሮ
#ወሊሶ
#አዲስ_አበባና_ዙሪያው_ክልል
መከተል_መታነፅ_ማገልገል
ቃለ_እግዚአብሔር_አንባቢዎች_ማህበር
672
+9
#ሰሜን_ምስራቅ_
#ወሎ_AHLS
ከጥር 28- የካቲት 1 ፥ በሰሜን ምስራቅ ኤስዩ ክልላዊ ቢሮ፣አካባቢያዊ የሁለተኛ ደረጃ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት መሪዎች ጉባኤ ተካሂዷል።
በጉባኤው፥
፨ የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ(IBS)
ኢየሱስን መከተል በ2ኛ ጢሞቴዎስ መጽሐፍ
፨ በእግዚአብሔር ቃል መታነጽ በ2ኛ ጢሞቴዎስ መጽሐፍ
፨ ማገልገል በ2ኛ ጢሞቴዎስ መጽሐፍ
፨ የተማሪ ህብረት አሰራር እና አገልግሎት በሰሜን ምስራቅ ክልል አውድ
፨ ተልዕኮ ተኮር የተማሪ ህብረት በሚሉ ርዕሶች ላይ ስልጠና ተሰጥቷል።
በተጨማሪም፥ ምስክርነት የመስማት፣ የሪፖርት፣ የምክክርና የጸሎት ግዜ ጌታ ሰጥቶናል።
ክብር ለጌታ ይሁን🤲🤲
@suethio
#ደሴ
#ሰሜን_ምስራቅ_ክልል_ወሎ_AHLS
#ኢየሱስን_እየተከተሉ_በእግዚአብሔር_ቃል_እየታነፁ_ማህበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ_ተማሪዎች_ማየት
672
+4
በ #ሰሜን_ምዕራብ_ኤስዩ_ክልል
#በጎንደር_የኤስዩ_አካባቢያዊ_ቢሮ ለሁለት ቀናት የቆየ አካባቢያዊ የኃይስኩል መሪዎች ጉባዔ ጥር 27 እና 28 ተካሂዷል ።
በእነዚህ ቀናት
ሚዛን የጠበቀ ሕይወት እና አገልግሎት ንፅረተ አለም የ አግዚአብሔር ልብ ለኅይስኩል ,pcs እና high school family group ትምርት ተሰጧል። ትምርት ተሰጧል በመጨረሻም የምክክር እና የጋራ የፀሎት ጊዜ ነበረ ::
በነገር ሁሉ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን።
@suethio
# ጎንደር
#ኢየሱስን_የሚከተሉ
#በእግዚአብሄር_ቃል_የታነፁ
#ማሕበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ
#ተማሪዎችን_ማየት
#ኤስ_ዩ_SUE
672
+9
በ#አዲስ_አበባ_እና_ዙሪያው_የኤስ ዩ_ክልል
በአዲስ አበባ በሚገኙ 6 ዞኖች በ አምስት ቦታዎች #አካባቢያዊ የሃይስኩል መሪዎች ጉባኤ ተካሂዷል።
ጥር 25 እና 26 #ሰሜን እና #ማዕከላዊ አዲስ አበባ፣ ጥር 26 እና 27 #ምስራቅ አዲስ አበባ ፣ጥር 27 እና 28 #ደቡብምዕራብ አዲስ አበባ ፣ጥር 27 እና 28 #ደቡብ አዲስ አበባ ፣ እንዲሁም ጥር 28 #ምዕራብ አዲስ አበባ አካባቢያዊ ቢሮ።
በ#አካባቢያዊ_የሃይስኩል_መሪዎች_ጉባኤዎቹ
👉የዘፍጥረት መጽሐፍ ዳሰሳ በዋናነት የአብሃምን ታሪክ መሰረት ያደረገ ትምርት ተሰጧል።
👉 Scripture Engagement እና በመዝሙር 119ን በውይይት መልክ የማየት ጊዜ።
👉ሎላዊ መሪነትን መሰረት ያደረገ ስልጠና ተሰጠዋል።
👉sexual purity በፌሎሽኘ ስላሉ የተቃራኒ ፃታ ብዥታ ለማጥራት ጥያቄዎቻቸውን በጋራ ማየት ችለናል።
👉peer pressure( አቻ ግፊት)
👉Quit time (የጽሞና ጊዜ)
👉 Balanced life እና
👉 PCS
👉Highschool Fellowship እንዲሁም
👉 ቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማህበር ማን እንደሆነ እና ለምን እንደቆመ ማወቅ ችለዋል።
👉የውይይት እና የምክክር ጊዜና ስለነበረን ቆይታ እና ስላገኙት ቁምነገር ግብረ መልስ ነበር።
ክብሩ ሁሉ ለረዳን፣ ላገዘን፣ አቅም ለሆነን፣ ለስራው ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን።
አካባቢያዊ የሃይስኩል መሪዎች ጉባኤ በኤስዩ ሁሉም ክልላዊ ቢሮዎች በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች በመካሄድ ላይ ይገኛል።
https://t.me/suethio
#ኢየሱስን_እየተከተሉ #በእግዚአብሔር_ቃል_እየታነፁ #ማህበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ #ተማሪዎች_ማየት #መከተል_መታነፅ_ማገልገል #የቃለ_እግዚአብሔር_አንባቢዎች_ማህበር #አዲስ_አበባ #የአዲስ_አበባ_እና_ዙርያው_ክልላዊ_ቢሮ
