ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
前往频道在 Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
显示更多未指定国家未指定类别
5 563
订阅者
+824 小时
+797 天
+32030 天
帖子存档
ሴት ልጅ እንዲህ ተጠየቀች ፦ "በባለቤትሽ (በወደፊት ባልሽ) ዘንድ ምን ትመኛለሽ?"
እሷም እንዲህ ስትል መለሰች ፦
"የምመኘው ነገር ሁሉ የማይቻል አይደለም ነገር ግን በእኛ ዘመን በጣም ጥቂት ሆኗል!
ደጋፊዬና ከለላዬ እንዲሆን እመኛለሁ ልቤን የሚያሳርፍ ስህተቶቼን የሚያልፍ ጥፋቶቼን የሚዘነጋ።
የሚያስተምረኝና የሚያንጸኝ በክብር የሚያሳድገኝ ስህተቴን ሳያዋርደኝ የሚያርምልኝ።
ክብሬን የሚጠብቅ እንከኔን ሳያጋልጥ በግል የሚመክረኝ።
የአላህን ጸጋ የሚያስታውሰኝ ክብሬን የሚጠብቅ ከእኔ ጋር በጸሎት በቁርአን ንባብ እና በጾም የሚተባበረኝን ሰው እመኛለሁ።"
اللهم ارزق كلّّ مسلم الزّوجة الصّالحة التي تُــعينُـه على أمور دينه ودنياه و ارزق كلّ مسلمة الزّوج الصّالح الذي يعينها على أمور دينها ودنياها.
✍️أستاذ أبو عبدالرحمن بن حسن (حفظه الله تعالى)
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐https://t.me/qin_libochi1
Repost from 🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
ያ አላህ! የልቧን ስብራት የምታውቅላት አንተ ብቻ ነህና በእዝነትህ ጠግናት። የትላንት ትዝታና የሰዎች ፍርድ የከበዳትን እህቴን፣ በትዝታ ፋንታ በሰኪና፤ በሀዘን ፋንታ በደስታ ተካላት።
ያ ጀባር! ስብራቷን የሚጠግንላት፣ ለትላንት ሕመሟ ካሳ የሚሆናት፣ በአካሏ ሳይሆን በነፍሷ ንፅህና የሚወዳት ጨዋ የትዳር አጋርን ስጣት። ካልጠበቀችው አቅጣጫ ደስታን አዝንብላት።
🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
🏷https://t.me/daru_selam01
አንተ ሚስትህን ''እወድሻለው'' ነው
ያልካት
አሊ (ረ.ዐ) ግን ለፋጢማ ምን እንዳሉ
ታውቃለህ?
''ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል''ነበር ያሉት🤌🏻
አላህ አላህ ሁብ🙌ኡኽቲ ለራስሽ እረፍትን ስጪ፤ ማልቀስ፣ ማረፍ ወይም ለአፍታ መዛል ድክመት አይደለም። ዋናው ነገር ጥቂት አርፈሽ ጉዞሽን በበለጠ ብርታት ለመቀጠል መነሳትሽ ነው።
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐https://t.me/qin_libochi1
🤌нαℓαℓ ιѕ тнє вєѕт
ትዳር በኢስላም ትልቅ ኢባዳ ነው።የወንድና የሴትን ግንኙነት ሃላል የሚያደርግ መንገድ ነው።ቤተሰብን የሚመሰርትና የሚያጠናክር ነው።
መልካም ትዳር ከሚቆሙባቸው መሰረቶች ውስጥ
👇👇👇
🌸ተቅዋ(አላህን መፍራት)
🌸 እርስ በእርስ መከባበር እና መተማመን
🌸ትዕግስት
🌸መልካም ንግግር
🌸 ይቅርታ መደራረግ
እህቶቼ ወንድሞቼ ትዳር ሁልጊዜ የደስታ ብቻ አይደለም ፈተናም ሚኖረዋል። ነገር ግን ባልና ሚስት አላህን በመፍራት በመታገስ እና በመግባባት ቤታቸውን የሰላምና የበረካ ሊያደርጉት ይችላሉ።
አላህ የሰላማዊ ትዳር ባለቤት ያድርጋችሁ እሺ🙌
@yeselefochteketay
ኡኽቲ ያለፈው ታሪክሽ የዛሬ ጥንካሬሽ እንጂ የነገ እስር ቤትሽ አይደለም፤
ቀደም ሲል ያጋጠሙሽ ስህተቶች፣ ያጣሻቸው እድሎች ወይም የተሰበሩ ስሜቶች ዛሬሽ ላይ ጥላ እንዲጥሉ አትፍቀጂ። እነዚያ ሁሉ ሁኔታዎች ዛሬ ላይ በበሰለ አእምሮ እንድትቆሚ፣ ሰውን እንድትረጂና ይበልጥ እንድትጠነክሪ ያደረጉሽ የህይወት መማሪያዎች እንጂ የአንቺ መሸነፍ አይደሉም።
ከእያንዳንዱ ጨለማ ምሽት በኋላ ብሩህ ንጋት አለ፤"
አሁን ያለሽበት ሁኔታ የትኛውም ያህል የጨለመና ግራ የተጋባ ቢመስልም፣ ይሄ ሁኔታ ቋሚ እንዳልሆነ አስታውሺ። ህይወት ተለዋዋጭ ናት፤ ዛሬ በሀዘን የዛለው ልብሽ ነገ በደስታ የሚሞላበት፣ የለፋሽበት ጥረት ሁሉ ፍሬ አፍርቶ በፈገግታ የምትቀበዪበት ቀን እጅግ ቅርብ ነው።
ባጠቃላይ፦ አንቺ በትዕግስትሽ ውስጥ ታላቅ ኃይል፣ በዝምታሽ ውስጥ ጥልቅ ጥበብ፣ በንግግርሽ ውስጥ ደግሞ ተስፋን የምትዘሪ ድንቅ ሴት ነሽ።
ማንኛውንም ከባድ ማዕበል የመቋቋም ብቃት በውስጥሽ ስላለ ሁልጊዜም ቀና ብለሽ ተራመጂ።
Repost from 🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
🏷ዱንያ ላይ በገጠመኝ ፈተና ልባችን ሲዝል፣ ሰው ሁሉ የራቀን ሲመስለንና መውጫ ቀዳዳ ሲጠፋን… ድንገት ወደ ጌታችን ቃል እንመለሳለን። በዚያ ሰዓት ልክ ለእኛ ቁስል ብቻ የተዘጋጀ የሚመስል፣ ልባችንን ሰንጥቆ ገብቶ ሰላም የሚሰጠን አንድ የቁርኣን አንቀጽ እናገኛለን። ያ አንቀጽ የጭንቀታችን ማርገቢያ፣ የተስፋችን ምንጭ ይሆናል።
ለመሆኑ… እናንተ ህይወት አስጨንቃችሁ መተንፈሻ ሲጠፋችሁ፣ ወደ ሰላም የሚመልሳችሁና ሁልጊዜ የምታስታውሱት የቁርኣን አንቀጽ (አያህ) የትኛው ነው? ከስር ተጋሩን።👇
🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
🏷https://t.me/daru_selam01
ወንድ ልጅ አንቺን እንዳፈቀረ የምታወቂበት አምስት መንገዶች👇👇👇
ያለ ኒካህ ፍቅር
ድብን ብሎ ይቅር©
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐https://t.me/qin_libochi1
Repost from 🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
ያ አላህ! የወንድም እህቶቼን ትላንት በይቅርታ፣ ዛሬን በሰኪና፣ ነገን ደግሞ ስብራታቸውን በሚጠግን ውብ የህይወት ታሪክና በሀላል ጨዋ ትዳር አስውብላቸው። በሰዎች ፍርድ ልባቸው እንዳይዝል ያንተን እዝነት አፍስስባቸው። አሚን ያ ረብ! 🤲
🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
🏷https://t.me/daru_selam01
▶አሳላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ◈
➤ሸርዐዊ እውቀትን በጥራት ከታች ጀምሮ መማር የምትፈልጉ
◈ቃኢዳ
◈ቁርአን ነዘር(በማየት)
◈ቁርአን ህፊዝ
◈ቁርአን ሙራጃአ
◈እና ኪታቦችን እና ከተርብያ ጋር
◆ማሳሰቢያ:-ውስን ተማር ስለምንፈልግ ቀድመው ይመዝገቡ።
በዚህ አናግሩኝ
⤵️ ⤵️ ⤵️
▶@Managero1
Repost from 🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
ያ አላህ! ያ ጀባር! የልባቸውን ስብራትና የውስጣቸውን ጩኸት የምታውቅላቸው አንተ ብቻ ነህና በራህመትህ ጠግናቸው። የትላንት ትዝታ የከበዳቸውን፣ የሰዎች ፍርድና ምላስ ያደከማቸውን ውድ ወንድም እህቶቼን፣ በትዝታ ፋንታ በሰኪና (በእርጋታ)፤ በሀዘን ፋንታ በደስታና በፈገግታ ተካላቸው። ሰዎች ውጫዊውን አይተው ሲፈርዱ፣ አንተ ግን የውስጥን ንፅህና ታያለህና ከፊትህ በታች ማንም እንዳያሳዝናቸው የልብ ጥንካሬን ስጣቸው።
ያ ወዱድ! ትላንትና አልፏል፤ የዛሬዋን ቀን ግን ለእነሱ የአዲስ ተስፋና የበረከት መጀመሪያ አድርግላቸው። የልባቸውን ስብራት የሚጠግንላቸው፣ ለትላንት ሕመማቸውና ለፈሰሰው እንባቸው ካሳ የሚሆናቸው፣ በቁመና ወይም በምድራዊ ጥቅም ሳይሆን በነፍሳቸው ንፅህና እና በጥሩ ጠባያቸው የሚወዳቸው ጨዋና አላህን ፈሪ የትዳር አጋርን ስጣቸው።
ውድ ወንድሜ፣ ውድ እህቴ ሆይ! ፈጣሪ ከእናንተ የወሰደውን ነገር ሁሉ፣ ፈገግታችሁን በሚመልስና ካልገመታችሁት አቅጣጫ በሚዘንብ ታላቅ እዝነት እንደሚተካው ሙሉ እምነት ይኑራችሁ። አላህ ከእናንተ ጋር ነውና ፈፅሞ ብቻችሁን አይደላችሁም፤ ነገያችሁን በውብ የህይወት ታሪክ አስውቦ በሀላል ትዳር ያቅናችሁ። አሚን ያ ረብ!
🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፣ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
🏷https://t.me/daru_selam01
🖍ይሄንን ቻናል ገብታችሁ join በሉ ይጠቅማቹኃል ኢንሻአላህ
⤵️ ⤵️ ⤵️ ⤵️
https://t.me/daru_selam01
Repost from 🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
🏷እውነተኛ ማረፊያችን የት ነው?
~ዱንያ ማረፊያ ሳትሆን መሻገሪያ ድልድይ ናት። እውነተኛው ሰላም፣ ፍጹሙ ደስታና የማይቋረጠው እረፍት የሚገኘው በአኺራህ—በአላህ እዝነት ሥር በምትገኘው ዘላለማዊት የጀነት ቤት ውስጥ ብቻ ነው።
🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፣ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
🏷https://t.me/daru_selam01
