ch
Feedback
NETRO TECH -AM

NETRO TECH -AM

前往频道在 Telegram

🚀 Daily AI & Tech Updates | የየቀኑ AI እና Tech መረጃዎች 💻 Developer Tips & Useful Tools | ጠቃሚ Tools እና Tips 🌍 Tech Opportunities | Remote Jobs 📢 Stay Updated with NetroTech | ከቴክኖሎጂ ዘርፍ ጋር ዘመናዊ ይሁኑ 🔐 Cybersecurity Updates & Aware 📩 Contact: @Opengrowth

显示更多
未指定国家未指定类别
464
订阅者
+124 小时
-77 天
+1130 天
帖子存档
#AI ፔርፕሌክሲቲ ጎግል ክሮምን ለመወዳደር ታስቦ የተሰራውን የመጀመሪያውን በኤአይ የተጎላበተ browser ኮሜት (Comet) አስተዋወቀ። ኮሜት የፔርፕሌክሲቲን ኤአይ ፍለጋን የሚያካትት ሲሆን፣ ኢሜይሎችን ማጠቃለል፣ ታቦችን ማስተዳደር እና የድር ገጾችን በራስ-ሰር ማሰስ የሚችል ኤአይ ረዳት ይዞ ይመጣል። @netrotech9 | @netrotech9

AI writes now more than 50% of all code at google!
AI writes now more than 50% of all code at google!

Veo 3 update! We're expanding Veo 3 access to Google AI Pro users in 70+ additional countries, including France, India, Italy and more. .... Try it today in the Gemini app

#news የምናውቀው እና ያገኘነው መረጃ: - GPT-5 ተረጋግጧል (በዚህ ክረምት) - OpenAI ነፃ ይሆናል: በሚቀጥለው ሐሙስ - አዲስ የክላውድ አኘዴት ታይቷል (ክላውድ 4.5 ሊሆን ይችላል?) - ግሮክ(grok) 4 ሁሉንም ግምቶች በልጦ ተገኝቷል - ጀሚኒ 3.0 pro ታይቷል የሚቀጥሉት ስድስት ወራት አስገራሚ ይሆናሉ! @netrotech9 | @netrotech9

#info 💧እርጅናን የመቀልበስ ግኝት በኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ኒውክሌያር ሞርፎሜትሪክ ፓይፕላይን (NMP) የተባለ በAI የሚሰራ መሳሪያ ፈጥረዋል። ይህ መሳሪያ በእርጅና እና በበሽታዎች የተጎዱ ህዋሳትን (senescent cells) በኒውክሊየስ ለውጦች ላይ በመመርመር በትክክል ለይቶ ማወቅና መከታተል ይችላል። ይህ መሳሪያ የእርጅናን ሂደት ለመረዳት፣ የመድሃኒት ልማትን ለማገዝ እና ከእርጅና ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን ለመቀልበስ የሚረዱ ህክምናዎችን ለመደገፍ ያስችላል። የእርጅናን ሂደት ለመረዳት ሌላው ወሳኝ ምዕራፍ። @netrotech9 | @netrotech9