NETRO TECH -AM
الذهاب إلى القناة على Telegram
🚀 Daily AI & Tech Updates | የየቀኑ AI እና Tech መረጃዎች 💻 Developer Tips & Useful Tools | ጠቃሚ Tools እና Tips 🌍 Tech Opportunities | Remote Jobs 📢 Stay Updated with NetroTech | ከቴክኖሎጂ ዘርፍ ጋር ዘመናዊ ይሁኑ 🔐 Cybersecurity Updates & Aware 📩 Contact: @Opengrowth
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
464
المشتركون
+124 ساعات
-77 أيام
+1130 أيام
أرشيف المشاركات
#AI
ፔርፕሌክሲቲ ጎግል ክሮምን ለመወዳደር ታስቦ የተሰራውን የመጀመሪያውን በኤአይ የተጎላበተ browser ኮሜት (Comet) አስተዋወቀ።
ኮሜት የፔርፕሌክሲቲን ኤአይ ፍለጋን የሚያካትት ሲሆን፣ ኢሜይሎችን ማጠቃለል፣ ታቦችን ማስተዳደር እና የድር ገጾችን በራስ-ሰር ማሰስ የሚችል ኤአይ ረዳት ይዞ ይመጣል።
@netrotech9 | @netrotech9
Veo 3 update! We're expanding Veo 3 access to Google AI Pro users in 70+ additional countries, including France, India, Italy and more.
.... Try it today in the Gemini app
#news
የምናውቀው እና ያገኘነው መረጃ:
- GPT-5 ተረጋግጧል (በዚህ ክረምት)
- OpenAI ነፃ ይሆናል: በሚቀጥለው ሐሙስ
- አዲስ የክላውድ አኘዴት ታይቷል (ክላውድ 4.5 ሊሆን ይችላል?)
- ግሮክ(grok) 4 ሁሉንም ግምቶች በልጦ ተገኝቷል
- ጀሚኒ 3.0 pro ታይቷል
የሚቀጥሉት ስድስት ወራት አስገራሚ ይሆናሉ!
@netrotech9 | @netrotech9
#info
💧እርጅናን የመቀልበስ ግኝት
በኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ኒውክሌያር ሞርፎሜትሪክ ፓይፕላይን (NMP) የተባለ በAI የሚሰራ መሳሪያ ፈጥረዋል። ይህ መሳሪያ በእርጅና እና በበሽታዎች የተጎዱ ህዋሳትን (senescent cells) በኒውክሊየስ ለውጦች ላይ በመመርመር በትክክል ለይቶ ማወቅና መከታተል ይችላል።
ይህ መሳሪያ የእርጅናን ሂደት ለመረዳት፣ የመድሃኒት ልማትን ለማገዝ እና ከእርጅና ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን ለመቀልበስ የሚረዱ ህክምናዎችን ለመደገፍ ያስችላል።
የእርጅናን ሂደት ለመረዳት ሌላው ወሳኝ ምዕራፍ።
@netrotech9 | @netrotech9
