እንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ | English For Ethiopia | ኢንግሊዘኛ ለመማር
前往频道在 Telegram
1 367
订阅者
+524 小时
+697 天
+5230 天
帖子存档
EXPLAIN
"አብራራልኝ" በሌላ አገላለፅ
1. Clarify
2. Define
3. Interpret
4. Expound
5. Elaborate
6. Spell out
7. Reveal
8. Elucidate
I let you down
አሳፈርኩሽ/ህ
Don't lie to me
አትዋሸኝ/ሺኝ
I'm proud of you
አኮራኸኝ
How much do i owe u?
ምን ያህል ልክፈልህ
Break aleg
መልካም ዕድል
What is that supposed to mean?
ያ ማለት ምን ማለት ነው
It's not worth it
ምንም ትርፍ የለውም
Don' panic
ተረጋጋ
I'm starving
በጣም እርቦኛል
Talking about Family members Part #1
• Aunt: አክስት
• Uncle: አጎት
• Niece: የእህት ወይም የወንድም ሴት ልጅ
• Nephew: የእህት ወይም የወንድም ወንድ ልጅ
• Cousin: የአጎት ወይም የአክስት ልጅ
• Mother-in-law: የባል ወይም የሚስት እናት
• Father-in-law: የባል ወይም የሚስት አባት
• Son-in-law: አማች/ የልጅ ባል
• Daughter-in-law: ምራት/ የልጅ ሚስት
• Brother-in-law: የባል ወይም የሚስት ወንድም
• Sister-in-law: የባል ወይም የሚስት እህት
Expressing Indifference
ግድ አይሰጠኝም....አይጨንቀኝም...ጉዳዬ አይደለም...ለማለት ስንፈልግ
✅I don't care
✅ I don't give a damn
✅It doesn't matter to me
✅makes me no difference
✅makes me no never mind
#Showing_indifference
አይመለከተኝም፣ አይጨነቀኝም ስንል
✅ None of my business
የእኔ ጉዳይ አይደለም፣ አይመለከተኝም
✅ It's not my business
የእኔ ጉዳይ አይደለም
✅ It doesn't concern me
እኔን አይመለከተኝም
✅ It doesn't matter to me
እኔን አያስጨንቀኝም፣ አይመለከተኝም
✅ I don't care
አልጨነቅም
✅ Who cares?
ማን ይጨነቃል?
✅ I don't give a shit
አልጨነቅም፣ ከጥፍሬ ቆሻሻ አልቆጥረውም
✅ Up to you
የራስህ ጉዳይ
✅ Up to her/him
የራሷ/ የራሱ ጉዳይ
#Meeting_a_friend_after_long_time_separation
ጓደኛችንን ከረጅም ጊዜ በኋላ ሥናገኝ
✅ I haven't seen you for along time
ለረጅም ጊዜ አይቸህ አላውቅም
✅ I haven't seen you for ages
ለዓመታት አይቼህ አላውቅም
✅ Long time no see you
ለረጅም ጊዜ አይቸህ አላውቅም
✅ Where have you been?
የትነበርክ
#Responses ምላሾች
✅ I have been to Gondar
ጎንደር ነበርኩ
✅ I have been busy
ስራ በዝቶብኝ (ቢዚ) ነበርኩ
✅ I have been out of the city
ከከተማ ወጣ ብዬ ነበር
✅ I have been ill
አሞኝ ነበር
✅ I have been Hawassa for vacation
ለእረፍት ሐዋሳ ነበርኩ
