ar
Feedback
እንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ | English For Ethiopia | ኢንግሊዘኛ ለመማር

እንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ | English For Ethiopia | ኢንግሊዘኛ ለመማር

الذهاب إلى القناة على Telegram

አኢንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ በስልኮ ይማሩ!! Contact @Thebrokeeconomist

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 367
المشتركون
+524 ساعات
+697 أيام
+5230 أيام
أرشيف المشاركات
EXPLAIN "አብራራልኝ" በሌላ አገላለፅ 1. Clarify 2. Define 3. Interpret 4. Expound 5. Elaborate 6. Spell out 7. Reveal 8. Elucidate

I let you down አሳፈርኩሽ/ህ Don't lie to me አትዋሸኝ/ሺኝ I'm proud of you አኮራኸኝ How much do i owe u? ምን ያህል ልክፈልህ Break aleg መልካም ዕድል What is that supposed to mean? ያ ማለት ምን ማለት ነው It's not worth it ምንም ትርፍ የለውም Don' panic ተረጋጋ I'm starving በጣም እርቦኛል

Talking about Family members Part #1 • Aunt: አክስት • Uncle: አጎት • Niece: የእህት ወይም የወንድም ሴት ልጅ • Nephew: የእህት ወይም የወንድም ወንድ ልጅ
Talking about Family members Part #1 • Aunt: አክስት • Uncle: አጎት • Niece: የእህት ወይም የወንድም ሴት ልጅ • Nephew: የእህት ወይም የወንድም ወንድ ልጅ • Cousin: የአጎት ወይም የአክስት ልጅ • Mother-in-law: የባል ወይም የሚስት እናት • Father-in-law: የባል ወይም የሚስት አባት • Son-in-law: አማች/ የልጅ ባል • Daughter-in-law: ምራት/ የልጅ ሚስት • Brother-in-law: የባል ወይም የሚስት ወንድም • Sister-in-law: የባል ወይም የሚስት እህት

Expressing Indifference ግድ አይሰጠኝም....አይጨንቀኝም...ጉዳዬ አይደለም...ለማለት ስንፈልግ ✅I don't care ✅ I don't give a damn ✅It doesn't matter to me ✅makes me no difference ✅makes me no never mind

#Showing_indifference አይመለከተኝም፣ አይጨነቀኝም ስንል ✅ None of my business የእኔ ጉዳይ አይደለም፣ አይመለከተኝም ✅ It's not my business የእኔ ጉዳይ አይደለም ✅ It doesn't concern me እኔን አይመለከተኝም ✅ It doesn't matter to me እኔን አያስጨንቀኝም፣ አይመለከተኝም ✅ I don't care አልጨነቅም ✅ Who cares? ማን ይጨነቃል? ✅ I don't give a shit አልጨነቅም፣ ከጥፍሬ ቆሻሻ አልቆጥረውም ✅ Up to you የራስህ ጉዳይ ✅ Up to her/him የራሷ/ የራሱ ጉዳይ

#Meeting_a_friend_after_long_time_separation ጓደኛችንን ከረጅም ጊዜ በኋላ ሥናገኝ ✅ I haven't seen you for along time ለረጅም ጊዜ አይቸህ አላውቅም ✅ I haven't seen you for ages ለዓመታት አይቼህ አላውቅም ✅ Long time no see you ለረጅም ጊዜ አይቸህ አላውቅም ✅ Where have you been? የትነበርክ #Responses ምላሾች ✅ I have been to Gondar ጎንደር ነበርኩ ✅ I have been busy ስራ በዝቶብኝ (ቢዚ) ነበርኩ ✅ I have been out of the city ከከተማ ወጣ ብዬ ነበር ✅ I have been ill አሞኝ ነበር ✅ I have been Hawassa for vacation ለእረፍት ሐዋሳ ነበርኩ