ch
Feedback
Genesis Within

Genesis Within

前往频道在 Telegram

Thoughts • Life • Everything in between — Literary Works — ◇ Genesis Z.◇ Because a person's life isn't one-dimensional 😉

显示更多
未指定国家未指定类别
248
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-130 天
帖子存档
I hallucinated that it said 'Ronaldo' 😭😂
I hallucinated that it said 'Ronaldo' 😭😂

What a legendary comeback! በልስ ቀናን! አንጀቴ ቅቤ ጠጣ! 💪🤫😊 ​#Lio #GOAT

We did it! We Survived! 😮‍💨🇦🇷 #CapoVerde

It's Monday! Aight, run that "Monday" track. 🔥🎧 ☞ @hippozra

Monday.mp33.11 MB

​እኔና የእኔ የስንት አመት ታናሼ ተመሳሳይ 'Feed' እየተመገብን እንዴት ልንሰነብት ነው?! 'የአዋቂ ጨዋታ' እየተባልን እንዳላደግን፤ አሁን እንደዚህ Social Media ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከህጻን እስከ አዛውንት አንድ አይነት ርዕሰ-ጉዳይ ላይ እንድንጠመድ ያድርገን። አወይ ዘመን! ወዴት እየሄድን ይሆን? 🤔 #Thoughts @GenesisSpeaks

Match after match, goal after goal 😮‍💨

╔═══━━━─── • ───━━━═══╗      👔 HAPPY FATHER'S DAY 👔 ╚═══━━━─── • ───━━━═══╝ ╭────────────────────╮ │   𝑆𝑢𝑛𝑑𝑎𝑦, 𝐽𝑢𝑛𝑒 21, 2026   │ ╰────────────────────╯

╔═══━━━─── • ───━━━═══╗       👔 HAPPY FATHER'S DAY 👔 ╚═══━━━─── • ───━━━═══╝ ╭────────────────────╮ │   𝑆𝑢𝑛𝑑𝑎𝑦, 𝐽𝑢𝑛𝑒 21, 2026   │ ╰────────────────────╯

╔═══━━━─── • ───━━━═══╗ 👔 HAPPY FATHER'S DAY 👔 ╚═══━━━─── • ───━━━═══╝ ╭────────────────────╮ │ 𝑆𝑢𝑛𝑑𝑎𝑦, 𝐽𝑢𝑛𝑒 21, 2026 │ ╰────────────────────╯

╔═══━━━─── • ───━━━═══╗ 👔 HAPPY FATHER'S DAY 👔 ╚═══━━━─── • ───━━━═══╝ ╭────────────────────╮ │ 𝑆𝑢𝑛𝑑𝑎𝑦, 𝐽𝑢𝑛𝑒 21, 2026 │ ╰────────────────────╯

በነገራችን መሃል …

ከሁለት አጉል ሰው ከሆንክ፣ ሰው የሚጠብቀው፣ ከፍ ካልክ፣ እንድትጠቅመው። ዝቅ ካልክ፣ እንድትታዘዘው፣ ነው የሚፈልገው። ከሁለት አጉል፣ ይጠላል፣ ያብጠለጥላል። ✍ ከዘሪሁን ሲሳይ ☞ @GenesisSpeaks

የኛ ሰው በ Anonymous Vent ​እኔን የማታዩኝ እኔ ማላያችሁ፣ እንዴት ሰንብታችሁ፣ እንዴት ከረማችሁ? ከውዱ ጊዜያችሁ በጥቂቱ ልዋስ፣ ስሙኝና እስኪ ብሶቴም ይቀስቀስ። እኔ ወንድማችሁ፣ የእናንተ ቢጤ ሰው ፣ ሕይወት ገፍታ ገፍታው እዚህ የደረሰው፣ ምንም ሳልሸራርፍ ስብራቴም ይኸው ። ​ከዛሬ ነገ ይሻል ብዬ ብታገልም፣ ከእዮብ ተምሬ ብሰክን ዝግ ብልም፣ አውጥቼና አውርጄ ብዙ ብጨነቅም፣ ሌላ መንገድ የለም ላይኔ የሚታየው፣ መዳፍ የእጆቼን ችዬ ካልዘረጋው። ​እናም ወገኖቼ... ስብር ልቤንና ድኩም አዕምሮዬን፣ እዩም ተደነቁ ተጋሩኝ ምስጢሬን፣ የተዘረጋ እጄ እዩ ሳንቲም ሲቃጭል፣ በምናብ አስቡ ያን ጎስቋላ ጉብል፤ ቡጭቅጭቅ ድሪቶ በላዪ የደረተን፣ ካፈር ላይ ተቀምጦ የሚንከላወስን። ​በእዝነ ልቦናችሁ በአይነ ህሊናችሁ፣ ልሳለው ያን ምስል ይቀረጽባችሁ፤ ፊታችሁ ይክበደኝ፣ አይናችሁ ይግረፈኝ፣ ብቻ እናንተ እዘኑ፣ ምጽዋት ጣሉልኝ። #VentOne #To_be_tested😅 → @GenesisSpeaks

በሀገራችን የስነ-ፅሁፍ ታሪክ ውስጥ እጅግ ድንቅና ለፊልም ስራ የሚመቹ የፈጠራ ስራዎች፣ በተለይም ልቦለዶች በብዛት ቢኖሩም፣ እነዚህን ስራዎች ወደ ፊልም ስክሪፕት (Screenplay) ቀይሮ የመስራት ልምድ ግን ገና ያልተለመደና ብዙ ያልተኬደበት ነው። እርግጥ ነው፣ ይህ አይነቱ ከልቦለድ ወደ መድረክ የመቀየር (Adaptation) ባህል በቲአትር ቤቶቻችን የተለመደና የተሳካ መስመር ሆኖ ቆይቷል። ይሁንና በፊልሙ ኢንዱስትሪ ውስጥ ሙከራዎቹ የተወሰኑ ቢሆኑም፣ በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩ ጥቂት ስራዎች ግን በተመልካች ዘንድ እጅግ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ማትረፍ እንደሚቻል በተግባር ማሳያ ሆነዋል። ​ ​በአሁናዊው የሀገራችን የፊልም ኢንዱስትሪ ተመሳሳይ ይዘት ባላቸው፣ የታሪክ ግጭታቸውና ሴራቸው እርስ በርስ በሚቀራረቡ የፍቅር ታሪኮች የታጠረ ይመስላል። ከዚህ ከተለመደው አዙሪት ወጣ ያሉ፣ ጥልቅ የሰው ልጅ ባህሪንና ማኅበራዊ እውነታን የሚፈትሹ የልቦለድ ታሪኮችን ወደ ፊልም ማምጣቱ አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው። ይህ መሆኑ የፊልም ተመልካቾችን የጥበብ ፍላጎት የሚያረካ ብቻ ሳይሆን፣ የኢንዱስትሪውን የፈጠራ ጉልበት እና ብስለት ማሳያ ትልቅ በር ነው። ​ይህ በትልልቅ ፊልሞች ላይ ያለው ክፍተት እንዳለ ሆኖ፣ በታሪክ አጭር ግን በይዘት ረቂቅ በሆኑት የአጭር ልቦለድ ድርሰቶች ላይ ግን አንዳንድ ደፋር አዘጋጆችና ዳይሬክተሮች ድንቅ ስራዎችን ሰርተውባቸዋል። አጫጭር ልቦለዶች ለአጭር ፊልሞች (Short Films) ያላቸው አመቺነት ከፍተኛ መሆኑን በተግባር ያረጋገጡ፣ እንደ ማሳያ ሊጠቀሱ የሚችሉ ሁለት ድንቅ አጫጭር ፊልሞች እነሆ፦ ​"ሽልንጌን" :- youtu.be/Dov4ajK35nQ ​"እናት":- youtu.be/FXWTMwM2eVo #Thoughts ☞ @GenesisSpeaks

This is the first Amh–Eng dictionary I've ever come across... hhhm, it's truly one of a kind. #lexicology #linguistics ☞ @Gen
This is the first Amh–Eng dictionary I've ever come across... hhhm, it's truly one of a kind. #lexicology #linguistics ☞ @GenesisSpeaks

​🔥 New gem incoming from Ezra of Hippo. Eyes on the channel. Stay tuned! 👀 ☞ @hippozra ​#KeepingYouPosted™ #NewRelease @GenesisSpeaks