Genesis Within
前往频道在 Telegram
Thoughts • Life • Everything in between — Literary Works — ◇ Genesis Z.◇ Because a person's life isn't one-dimensional 😉
显示更多未指定国家未指定类别
248
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-130 天
帖子存档
ገብተናል በውድቅት የማታ የማታ …
እነሆ የበዓሉ ቀናት አለፉ አሁን ሁሉ ወደ አዘቦትነታቸው ተመልሰዋል። 🙂
We are back again.
ወዳጆች፣ ምንድነው? የተስፋይቱን ምድር አዲስ አበባን ልረግጥ አልቻልኩም። ገና እርሱ ፈቅዶ ከከተማይቱ ከገባሁ እስከ እኩለ ሌሊት ስጓዝ ማደሬ ነው። በቃ እንዴያዉ ለወደፊቱ ለበዓል ብለህ ክፍለ አገር ከሄድክ ወይ እዛው መሰንበት አሊያም መቅረት ነው ያለብህ። 😅😭😭
#I_need_your_prayers 🙏
🌼 ፳፻፲፱ ዓ.ም. | አዲስ ዓመት 🌼
✨ Beautiful work by comrade Eyosi (@Iosyas)
@GenesisSpeaks
በእንቁጣጣሽ በዓል ልጆች በወረቀት ላይ ስዕል ስለውና የመልካም ምኞት መግለጫቸውን አክለው ቤት ለቤት የሚዞሩበት ያ ልማድ መቼስ አይዘነጋንም። ይህ ትውፊት ይብዛም ይነስም እስከ ዛሬ ድረስ ተጠብቆ ቆይቶ፤ አሁንም ልጆች በየሰፈሩ ሲያደርጉት እንመለከታለን። እኛም ይህን ማራኪ ባህል ይበልጥ ጠብቆ ለማቆየት፣ በተጨማሪነት በዲጂታል መንገድ መላላክ ሁነኛ መፍትሔ ሆኖ አግኝተነዋል። 😄
【@Guzo_of_life】
ለዚህም ማሳያ ይሆን ዘንድ፣ ከአንድ ሰዓሊ የተበረከተልንን ልዩ ስዕል እነሆ ብለናል!
@GenesisSpeaks
የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ መድፍ የሚተኮሰው ከንጋቱ 12፡00 መኖኑን ተከትሎ መልካም ምኞትም የሚገለጸው በዚሁ ሰዓት ነው። 😄
መልካም አዲስ ዓመት፤ ለሁላችሁ!
መስከረም ፩ ቀን ፤ ፳፻፲፱ ዓመተ ምኅረት።
ዘመነ ሉቃስ ➔ ዘመነ ዮሐንስ
#Happy_New_Year!
@GenesisSpeaks
+3
I was wondering about the quality of sound, the so-called timbre, and came across this website. Give it a try!
I used the sample sounds: “shh,” “whistle,” “ahh,” and “ohh.”
https://academo.org/demos/virtual-oscilloscope/
Repost from N/a
Good Morning, 🌅
Monday — ጷግሜ 2, 2018
Have a blessed and productive week
