ar
Feedback
Genesis Within

Genesis Within

الذهاب إلى القناة على Telegram

Thoughts • Life • Everything in between — Literary Works — ◇ Genesis Z.◇ Because a person's life isn't one-dimensional 😉

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
248
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-130 أيام
أرشيف المشاركات
"Neurons that fire together, wire together." 🧠

Repost from N/a
Do you want to hear a joke about research, or not et al.?

ገብተናል በውድቅት የማታ የማታ … እነሆ የበዓሉ ቀናት አለፉ አሁን ሁሉ ወደ አዘቦትነታቸው ተመልሰዋል። 🙂 We are back again.

ማን ቀረ ከሜዳ ማን ቀረ ከዱር፣ አንተን ብሎ ወጥቶ እግዚአብሔር።
🎶🎶

ወዳጆች፣ ምንድነው? የተስፋይቱን ምድር አዲስ አበባን ልረግጥ አልቻልኩም። ገና እርሱ ፈቅዶ ከከተማይቱ ከገባሁ እስከ እኩለ ሌሊት ስጓዝ ማደሬ ነው። በቃ እንዴያዉ ለወደፊቱ ለበዓል ብለህ ክፍለ አገር ከሄድክ ወይ እዛው መሰንበት አሊያም መቅረት ነው ያለብህ። 😅😭😭 #I_need_your_prayers 🙏

​🌼 ፳፻፲፱ ዓ.ም. | አዲስ ዓመት 🌼 ✨ Beautiful work by comrade Eyosi (@Iosyas) @GenesisSpeaks
​🌼 ፳፻፲፱ ዓ.ም. | አዲስ ዓመት 🌼 ✨ Beautiful work by comrade Eyosi (@Iosyas) @GenesisSpeaks

በእንቁጣጣሽ በዓል ልጆች በወረቀት ላይ ስዕል ስለውና የመልካም ምኞት መግለጫቸውን አክለው ቤት ለቤት የሚዞሩበት ያ ልማድ መቼስ አይዘነጋንም። ይህ ትውፊት ይብዛም ይነስም እስከ ዛሬ ድረስ ተጠብቆ ቆይቶ፤ አሁንም ልጆች በየሰፈሩ ሲያደርጉት እንመለከታለን። እኛም ይህን ማራኪ ባህል ይበልጥ ጠብቆ ለማቆየት፣ በተጨማሪነት በዲጂታል መንገድ መላላክ ሁነኛ መፍትሔ ሆኖ አግኝተነዋል። 😄 【@Guzo_of_life】 ​ለዚህም ማሳያ ይሆን ዘንድ፣ ከአንድ ሰዓሊ የተበረከተልንን ልዩ ስዕል እነሆ ብለናል! @GenesisSpeaks

Is the creator Ethiopian or what? 😳 https://t.me/IrisMovies2/935

የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ መድፍ የሚተኮሰው ከንጋቱ 12፡00 መኖኑን ተከትሎ መልካም ምኞትም የሚገለጸው በዚሁ ሰዓት ነው። 😄 መልካም አዲስ ዓመት፤ ለሁላችሁ! መስከረም ፩ ቀን ፤ ፳፻፲፱ ዓመተ ምኅረት። ዘመነ ሉቃስ ➔ ዘመነ ዮሐንስ #Happy_New_Year! @GenesisSpeaks

Repost from YearProgressET
▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓ ፻% (100%)

የዓመቱ የመጨረሻዋ ዕለት፤ ሐሙስ 🌄 ጳጉሜን ፭ ፡ ፳፻፲፰ ። #Pagumen

የዓመቱ የመጨረሻዋ ረቡዕ 💛 ጳጉሜን ፬ ፣ ፳፻፲፰ ። #Pagumen

የዓመቱ የመጨረሻዋ ማክሰኞ 💛 ጳጉሜን ፫ ፣ ፳፻፲፰ ። #Pagumen

I was wondering about the quality of sound, the so-called timbre, and came across this website. Give it a try! I used the sam
+3
I was wondering about the quality of sound, the so-called timbre, and came across this website. Give it a try! I used the sample sounds: “shh,” “whistle,” “ahh,” and “ohh.” https://academo.org/demos/virtual-oscilloscope/

Repost from N/a
Good Morning, 🌅 Monday — ጷግሜ 2, 2018 Have a blessed and productive week

እነሆ! ጳጉሜን ፩ ! 💛 #Pagumen

Repost from YearProgressET
▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓ ፺፰% (98%)

Indomie ለሁሉም ተስማሚ! 😄 #Uni_life

Jesus the Shepherd of our Soul ከሰዓሊ ወ ወቀፂ ኢዮሲያስ በፈቃዱ @Iosyas @GenesisSpeaks
Jesus the Shepherd of our Soul
ከሰዓሊ ወ ወቀፂ ኢዮሲያስ በፈቃዱ @Iosyas @GenesisSpeaks