ar
Feedback
🍁𝐑𝐨𝐦𝐢 𝐑𝐢𝐛𝐛𝐨𝐧 𝐅𝐥𝐨𝐰𝐞𝐫'𝐬 & 𝐆𝐢𝐟𝐭'𝐬🌺

🍁𝐑𝐨𝐦𝐢 𝐑𝐢𝐛𝐛𝐨𝐧 𝐅𝐥𝐨𝐰𝐞𝐫'𝐬 & 𝐆𝐢𝐟𝐭'𝐬🌺

الذهاب إلى القناة على Telegram

Order yours girl 🌸0935385911 Telegram @topasion_bae Location 📍 Bahirdar

إظهار المزيد
243
المشتركون
-124 ساعات
+37 أيام
+3330 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+5
في 0 قنوات
أغسطس '26
+47
في 11 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+1
في 8 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+4
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+1
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+4
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '26
+9
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+3
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+9
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+9
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+14
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+12
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+18
في 3 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+23
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+12
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+29
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '25
+281
في 4 قنوات
Get PRO
أبريل '250
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+78
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
04 سبتمبر0
03 سبتمبر+2
02 سبتمبر+1
01 سبتمبر+2
منشورات القناة
2
Dm @Topasion_bae 0935385911+1
Dm @Topasion_bae 0935385911
72
3
ለአዲስ አመት ለስጦታ የሚሰጡ እንዲሁም ለቤትዎ ውበት የሚሆኑ የማይደርቁ የማይጠወልጉ እስከ ቀጣይ አመት ድረስ መቆየት የማችሉ የቅርጫት አደይ አበባዎችን እኛ ጋ ያገኛሉ። ለማዘዝ 0935385911 T
ለአዲስ አመት ለስጦታ የሚሰጡ እንዲሁም ለቤትዎ ውበት የሚሆኑ የማይደርቁ የማይጠወልጉ እስከ ቀጣይ አመት ድረስ መቆየት የማችሉ የቅርጫት አደይ አበባዎችን እኛ ጋ ያገኛሉ። ለማዘዝ 0935385911 Telegram @Topasion_bae
72
4
እንደነዚህ ዓይነት የሚያማምሩ ጉንጉን ሻሾችን በተለያየ የቀለም አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋ ያገኛሉ።🤎 አድራሻ : ባህርዳር 0935385911 Dm @Topasion_bae+3
እንደነዚህ ዓይነት የሚያማምሩ ጉንጉን ሻሾችን በተለያየ የቀለም አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋ ያገኛሉ።🤎 አድራሻ : ባህርዳር 0935385911 Dm @Topasion_bae
123
5
እነዚህን ውብ የሆኑ የአደይ አበባ ጌጦችን እኛ ጋ በ50 ብር ብቻ ያገኛሉ🌼 ብዛት ለምትፈልጉ ደግሞ Discount አለው🌼 Dm @Topasion_bae
እነዚህን ውብ የሆኑ የአደይ አበባ ጌጦችን እኛ ጋ በ50 ብር ብቻ ያገኛሉ🌼 ብዛት ለምትፈልጉ ደግሞ Discount አለው🌼 Dm @Topasion_bae
109
6
https://vt.tiktok.com/ZSVvJXdpM/ New post out🥹❤️ like, follow, share, copylink 🖇️ plzzz🥰
129
7
የሪቫን አበባ መስራት ለምትፈልጉም ለምትሰሩም ምርጥ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ሪቫኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ። በቴልሌግራም @Topasion_bae 0935385911 ይደውሉ🌸
የሪቫን አበባ መስራት ለምትፈልጉም ለምትሰሩም ምርጥ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ሪቫኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ። በቴልሌግራም @Topasion_bae 0935385911 ይደውሉ🌸
125
8
🌼ለአዲስ አመት የሚሆኑ የአደይ አበባ ፀጉር ማስያዣ እና የፀጉር ጌጥ ክሊፓችን በብዛት እኛ ጋ ያገኛሉ። በብዛት ለመረከብ ከፈለጉ ቀድመው Order ያድርጉ። የማይደርቁ የማይጠወልጉ እንዲሁም እስከ+1
🌼ለአዲስ አመት የሚሆኑ የአደይ አበባ ፀጉር ማስያዣ እና የፀጉር ጌጥ ክሊፓችን በብዛት እኛ ጋ ያገኛሉ። በብዛት ለመረከብ ከፈለጉ ቀድመው Order ያድርጉ። የማይደርቁ የማይጠወልጉ እንዲሁም እስከ ቀጣይ እመት ድረስ እንኳን መቀመጥ የሚሉ የአደይ እቅፍ አበባዎችንም አዘጋጅተናል ይዘዙን በፍጥነት እናደርሳለን።🌼 ለማድረግ በ Topasion_bae ይፃፉልን🌼🌼
130
9
https://vt.tiktok.com/ZSVsEAwWh/ Like share follow ma aveva🌺 ppl 🥹❤️
https://vt.tiktok.com/ZSVsEAwWh/ Like share follow ma aveva🌺 ppl 🥹❤️
124
10
Romi Ribbon Flower's & Gift's🌸 💕 ውበትን ከጥራት ጋር ያዋሀዱ የሚያማምሩ የማይደርቁ የማይጠወልጉ እና ለረጅም ጊዜ ማስታወሻ የሚሆኑ አበባዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ።🌺 💍 ለሰርግ+4
Romi Ribbon Flower's & Gift's🌸 💕 ውበትን ከጥራት ጋር ያዋሀዱ የሚያማምሩ የማይደርቁ የማይጠወልጉ እና ለረጅም ጊዜ ማስታወሻ የሚሆኑ አበባዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ።🌺 💍 ለሰርግ 🎓 ለ ምርቃት 🎂 ለ ልደት ❤️ ለ anniversary እና ለምንኛውም ፕሮግራም ይዘዙን Location 📍 Bahrdar 0935385911 አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በ ቴሌግራም @topasion_bae ይፃፉልን።
152
11
Join channel & order❤️ https://t.me/tsionshop1
116
12
لا يوجد نص...
160
13
لا يوجد نص...
200
14
ለልደት ለምርቃት እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የማይደርቅ የማጠወልግ ቆንጆ የሪቫን አበባ🌺 ዋጋ 850 0935385911 አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በ ቴሌግራም @topasion_bae ይፃፉልን
ለልደት ለምርቃት እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የማይደርቅ የማጠወልግ ቆንጆ የሪቫን አበባ🌺 ዋጋ 850 0935385911 አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በ ቴሌግራም @topasion_bae ይፃፉልን
186
15
100 ፍሬ ቀይ የሪቫን የሽምግልና አበባ 10,000
100 ፍሬ ቀይ የሪቫን የሽምግልና አበባ 10,000
193
16
Romi Ribbon Flower's & Gift's🌸 💕 ውበትን ከጥራት ጋር ያዋሀዱ የሚያማምሩ የማይደርቁ የማይጠወልጉ አበባዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ።🌺 💕 ወዳጅ ዘመድዎን ሰርፕራይዝ ለማድረግ በክብ+3
Romi Ribbon Flower's & Gift's🌸 💕 ውበትን ከጥራት ጋር ያዋሀዱ የሚያማምሩ የማይደርቁ የማይጠወልጉ አበባዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ።🌺 💕 ወዳጅ ዘመድዎን ሰርፕራይዝ ለማድረግ በክብር ይጋብዙን 💍 ለሰርግ 🎓 ለ ምርቃት 🎂 ለ ልደት ❤️ ለ anniversary እና ለምንኛውም ፕሮግራም ይዘዙን 💕 በልዩ ዲዛይን እና የሚያማምሩ የሪቫን አበባዎችን በእናንተ ምርጫዎች ይዘን ቀርበናል 🥰 🌸የማይደርቁ የማይጠወልጉ አበባዎች 🌺 🌸ከልዩ ልዩ ስጦታዎች ጋር🧧 Location 📍 Bahrdar 0935385911 አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በ ቴሌግራም @topasion_bae ይፃፉልን።
230
17
Romi Ribbon Flower's & Gift's🌸 💕 ውበትን ከጥራት ጋር ያዋሀዱ የሚያማምሩ የማይደርቁ የማይጠወልጉ አበባዎች እኛ ጋር ያገኛሉ።🩷 💕 ወዳጅ ዘመድዎን ሰርፕራይዝ በማድረግ ላይ በ+2
Romi Ribbon Flower's & Gift's🌸 💕 ውበትን ከጥራት ጋር ያዋሀዱ የሚያማምሩ የማይደርቁ የማይጠወልጉ አበባዎች እኛ ጋር ያገኛሉ።🩷 💕 ወዳጅ ዘመድዎን ሰርፕራይዝ በማድረግ ላይ በክብር ይጋብዙን 💍 ለሰርግ 🎓 ለ ምርቃት 🎂 ለ ልደት ❤️ ለ anniversary እና ለምንኛውም ፕሮግራም ይዘዙን 💕 በልዩ የዲዛይን እና በሚያማምሩ የሪቫን አበባዎች በእናንተ አማራጮች ይዘን ቀርበናል 🥰 🌸የማይጠወልጉ አበባዎች 🌺 🌸ከልዩ ልዩ ስጦታዎች ጋር🧧 Location 📍 Bahrdar 0935385911 አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በ ቴሌግራም @topasion_bae
339
18
+4
لا يوجد نص...
308
19
✨ ነገ ምን ይዞ እንደሚመጣ ባለዉቅም ነገን የያዘዉን እግዚአብሔርን አዉቀዋለሁ አምነዋለሁ ! 🤗
✨ ነገ ምን ይዞ እንደሚመጣ ባለዉቅም ነገን የያዘዉን እግዚአብሔርን አዉቀዋለሁ አምነዋለሁ ! 🤗
16
20
ጽንሰታ ለማርያም🌸 ነሐሴ 7 ዕለት የዓለም ሁሉ ድኅነት መነሻ የሆነችው ቅድስት ድንግል ማርያም በማኅጸነ ሐና የተጸነሰችበት ታላቅ በዓል በመሆኑ አበው ሊቃውንት "ጥንተ መድኃኒት" ወይም የድኅነት መ
ጽንሰታ ለማርያም🌸 ነሐሴ 7 ዕለት የዓለም ሁሉ ድኅነት መነሻ የሆነችው ቅድስት ድንግል ማርያም በማኅጸነ ሐና የተጸነሰችበት ታላቅ በዓል በመሆኑ አበው ሊቃውንት "ጥንተ መድኃኒት" ወይም የድኅነት መነሻ ቀን ሲሉ ይጠሯታል። ቅዱሳኑ ኢያቄምና ሐና ልጅ በማጣታቸው ተስፋ ሳይቆርጡ በስዕለትና በጸሎት አምላካቸውን ይለምኑ ነበር። አንድ ቀን ቅድስት ሐና ርግቦች ከጫጩቶቻቸው ጋር ሲጫወቱ ተመልክታ አምርራ አልቅሳ አምላኳን ተማፀነች፣ ይህን የተመለከተው ቅዱስ ኢያቄም ወደ ተራራ ወጥቶ ለ40 ቀን ሱባኤ ያዘ። ከሱባኤው በኋላም ኢያቄም ነጭ ርግብ በሐና ቀኝ ጆሮ ስትገባ፣ ሐና ደግሞ የኢያቄም በትር አብቦ ፍሬ ሲያፈራ በሕልም ተመለከቱ። በመቀጠልም መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ዓለም የሚድንባትን ልጅ እንደሚወልዱ ካበሰራቸው በኋላ በዚህች የተቀደሰች ዕለት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያለ ኃጢአት ፍትወት በማኅፀን ተጸነሰች። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ እናታዊ ፍቅርና ጥበቃ አይለየን፤ ከበዓሉ ረድኤትና በረከትም አምላካችን ያሳትፈን!🙏
14