ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

إظهار المزيد
4 407
المشتركون
-724 ساعات
+137 أيام
+1 18630 أيام
أرشيف المشاركات
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ብሩኬ ደምሴ ክፍለ ጦር "ለህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ሰራቶኛች" ስልጠና ሰጠ!! እንደሚታወቀው የአብይ አህመድ ስርዓት ከቀን ወደ ቀን እያፈረሰ መምጣቱ የሚታወቅ ኃቅ ነው። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ  ብሩኬ ደምሴ ክ/ጦር  የአገዛዙ መከላከያ ኃይል  ታሪካዊ ቦታ የሆነችውን የግሼ ራቤል ወረዳ ይዞ በህዝባችን ላይ ያለ የሌለውን በትሩን በአስቃቄ ሁኔታ ግፍ ሲፈፅ የቆየ መሆኑን የሚታወቅ ነበር። ሆኖም ከሳምንት በፊት  በህዝባችን ላይ የሚያደርሰውን እንግልትና ስቃይ የሰሙ  የአሳምነው አናብስቶች በአስደናቂ የውጊያ ስልተ ተጠቅመው ከተማዋን መቆጣጠራቸው ለማህበራዊ ሚዲያ ማጋራታችን የሚታወቅም ሀቅ ነበር። ይህ በንዲህ እንዳለ የአብይ አህመድ አገዛዝ የፋኖ በትርን መቆቋም ሲያቅተው የመንዝና ግሼ አውራጃ የሆነችውን ግሸ ራቤል ወረዳ የህዝቡን ንብረት የተለያዩ የህዝብ መገልገያ ተቋማትን ባንክን ጨምሮ ዘርፎ የሔደ ቢሆንም የዕዙና የክፍል ጦሩ አመራሮች በተገኙበት የወረዳዋን ሰላምና ፀጥታ ጎን ለጎን ከመጠበቅም አልፎ            - ምሁርነትና አማራነት           - የፋኖ የትግል መስመር           - ፋኖነት           -የቀጣይ የስራ አቅጣጫ በተለያዩ የፖለተካ ዘርፎች ስልጠናው ተሰጥቷል። በስልጠናውም እንደሚታወቀው በጦር ጠበብቶች በሚመሩ የአሳምነው ዕዝ ልጆች ሰፋ ያለ ግንዛቤ መስጠትም ተችሏል። በመሆኑም ስልጠናውን የሰጡልን 1. አርበኛ አሼናፊ ምንዳ -  የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና  የአሳምነው ዕዝ ጅርጅታዊ ጉዳዮች ኃላፊ 2. አርበኛ ኢያሱ ሙሉጌታ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና የአሳምነው ዕዝ  ድርጅት ጉዳዮች  ም/ኃላፊ  ሲሆኑ ሰልጠኞች ከፋኖዎች ጋር ስለቀጣይ የሰራ አቅጣጫዎች ለዕዙ አመራሮች  በማቅረብ ከተወያዩ በኋላ ስልጠናው ተጠናቋል።       መረጃው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት  ነው።     "ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"     ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል ‎      ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

ከአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ሴቶች ጉዳይ መምሪያ ሃላፊ የተላለፈ መልዕክት! ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና የሚፈፅመው አሰቃቂ ግፍ የጀመርነውን የህልውና ትግል ለድል እንድናበቃ የበለጠ ቁርጠኛ እንድንሆን ያደርገናል እንጂ ላፍታም ቢሆን አያዘናጋንም! እያደረግነው ባለው ሁሉን አቀፍ የህልውና ተጋድሎ በርካታ አመርቂ ድሎችን እያስመዘገብን ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በአውደ ውጊያ የሚገጥምን የነበረ ያለና ወደፊትም የሚኖርን መቁሰልና መሰዋት ከሰብዓዊነት በወጣ መንገድ ለበቀልና ለአሰቃቂ ግፍ መስሪያ መጠቀሙ አለምን ያነጋገረ ህዝባችንና ሰራዊታችንን ያስቆጣ አሳፋሪ ተግባር ነው:: የህልውና አደጋ የተጋረጠበትን ህዝባችንን ለመታደግ በጀመርነው የትጥቅ ትግል እኛ ሴት የአማራ ልጆች የበኩላችንን ጉልህ ሚና እየተወጣን ያለን ሲሆን በትግላችን እየተንኮታኮተ ያለው ፋሽስቱና አገር አፍራሹ የብልፅግና አገዛዝ በአውደ ውጊያ የደረሰበትን ሽንፈት መቋቋም ሲያቅተው የተሰው እህቶቻችን ላይ የፈፀመው ተግባር ብልፅግና የአውሬዎች ስብስብ መሆኑን በአለም አደባባይ ያሳየና ያስመሰከረ ነው:: በመሆኑም ሰሞኑን በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ የምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለጦር አባል የሆነችው ፋኒት ትግስት ወዳጁ እንዲሁም ሌሎች አባሎቻችን  ላይ የተፈፀመው ኢሰብአዊ ድርጊት የጀመርነውን የህልውና ትግል ዳር ከማድረስና ነፃነታችንን ከመጎናፀፍ የሚያግደንና ላፍታም ቢሆን ከአላማችን መሳካት ግስጋሴ የሚገታን እንዳልሆነ ለማሳወቅ እንወዳለን:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምኒልክ ዕዝ ሴቶች ጉዳይ መምሪያ ሃላፊ ፋኒት ዚነት አደም የተላለፈ መልዕክት! ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

ጥቅል ሃገራዊ መረጃ *** ጥቅምት12-02-2018 ዓ.ም ፩.የአፍሪካ ቀንድ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ምስራቅ አፍሪካ አካባቢ ላይ ያንዣበበው የሰላም መደፍረስ ሃገራቱን በሙሉ እያናወጠው ይገኛል። በተለይም ከፈረንጆቹ 2021 ዓም ጀምሮ ያለው የቀጠናው ቀውስ እየሰፋ እና የሃያላኖቹ ጣልቃ ገብነት በእጅጉ ሰላሙን እያናወጠው ነው። የሱዳን የእርስ በእርስ ግጭት፣የሶማሊያ፣የደቡብ ሱዳን፣የኢትዮጲያ እና የመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት በጦርነት ውስጥ መሆን ለሃያላኖቹ ከፍተኛ ዕድል እና ስጋትን ይዞ ይገኛል። ስለሆነም የቀጠናው ቀውስ ለሃያላኖቹ እና ለአልሸባብ እንቅስቃሴ ሰፊ ዕድል የሰጠ ሲሆን በሃያላኖቹ ጣልቃ ገብነት የውክልና ጦርነት በሰፊው እየተካሄደ ሲሆን በተለይም የሱዳን፣የሶማሊያ፣የደቡብ ሱዳን፣የሁቲ አማፂ፣የሁለቱ አረብ ሃገራት፣የኢትዮጲያ እና የኤርትራ ግጭት የቀይባህር ጅኦ ፓለቲካዊ ጦርነት ሆኖ ለዘመናት የሚካሄድ ግጭት ለመፍጠር ሰፊ የሉአላዊነት አጀንዳዎች እየተነሱ ቀጥለዋል። ስለሆነም አድሱ ጦርነት በርካታ ነገሮችን የሚፈጥር ሲሆን በተለይም ምስራቅ አፍሪካ ላይ አድስ ሉዓላዊ ሃገር ለመፍጠር የሚደረገው ጦርነት ተጠናክሮ ቀጥሏል። በአፍሪካ ቀንድ ትልቁ ጦርነት ሆኖ ብዙ ሃገራትን የሚያቧድነው የውክልና ጦርነት በሰሜን ኢትዮጲያ በኩል ኤርትራ፣የአማራ ሃይሎች እና የህወሓት ሃይሎችን በጋራ እንዲቆሙ ሲያደርግ የኢትዮጲያ ሶማሌን፣የሞቃድሺዋ ሶማሊያ እና ጅቡቲን ደግሞ በጋራ እንዲቆሙ አድርጓል። በሌላ መልኩ ብልፅግና፣የቀይ ባህር አፋሮች ፣ስናዳሪ እና ገባሪ የህወሓት እና የኦህደዲ አመራሮች በመሆን አድሱን ጦርነት ለመዉለድ እያማጡ ይገኛሉ። በአጠቃላይ በውክልና የሚጀመረው ጦርነት ዋና ዓላማ የባህር በር ፍለጋ ይሁን እንጅ ጥቅል ፍላጎታቸው ሃገር ውስጥ ያለው የፓለቲካ አለመረጋጋት ሰላም የነሳው አገዛዙ አድስ ቀውስ በመፍጠር ቃል የገባውን የውክልና ጦርነት ማስፈፀሚያ ነው። በጠቅላላውም ይሁን በአመዛኙ የሙት መንግስታት አፍሪካ ቀንድ ላይ መፈጠሩ ያሰጋቸው ምዕራባውያንና ሸሪኮቻቸው ጦርነቱን በሙሉ አቅማቸው ለመደገፍ እየሰሩ ሲሆን ቱርክ፣የተባበሩት አረብ ኤምሬት፣ሳውድ አረቢያ፣ግብፅ እና በተጨማሪም ሩሲያ እና ቻይናም እንደ የሃገራቱ ቅርበታቸው እና እንዲያሚገኙት ብሔራዊ ጥቅም በዚሁ ጦርነት ላይ ይሳተፋሉ። ስለሆነም ከእኛ በኩል የምናተርፈው ፣የሚያጋጥመንና የምናገኘው ነገር ምንድነው የሚለውን በጥልቀት መገምገም ይኖርብናል። ፪.የሰሜናውያን አንድነት **** በታሪክ፣በባህል፣በስነ ልቦናዊ ውቅር እና በሴማዊ ማንነት የሚገናኙት እነዚህ ነባር ህዝቦች የገጠማቸውን ብሔራዊ የህልውና አደጋ ለመመከት በጋራ የሚቆሙበት ጊዜ ነው። በተለይም ከአብይ አህመድ መንግስታዊ አገዛዝ በሗላ ኢትዮጲያ እንደ ሃገር ለመቀጠል ከፍተኛ የውስጥ ተግዳሮት የገጠማት ሲሆን ፈተናውም በእጅጉ እየጎዳት ይገኛል። የኢትዮጲያ ህዝብ በብልፅግናው ስርዓት የገጠመው የህልውና አደጋ በእጅጉ ብርቱ ፈተናም ከመሆን አልፎ በእርስ በእርስ ጦርነት፣በርሃብ እና ሰላም የሌላት ሀገር ከሆነች ከ7 ዓመታት በላይ ሆኖታል። የአብይ አህመድ አገዛዝ ቀውስ ጠማቂ እና ጦርነትን የሚወድ በመሆኑ በህዝቦች አብሮነት እና አንድነት ላይ ይዞት የመጣው ፈተና በእጅጉ አስደንጋጭ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይም በህዝቦች መካከል ያለውን ልዩነት በማስፋት ኩሺ እና ሴም በሚል አድስ ትርክት ሃገሪቱን ሰሜን   እና ደቡብ ኢትዮጲያ በማለት አድስ ሃገር ለማዋለድ የተጀመረው እንቅስቃሴ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን  የምስራቁ ኢትዮጲያ ደግሞ ከሌሎች ሃይሎች ጋር ለመቆም የእነ አብይን ፕሮጀክት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። የምስራቅ ኢትዮጲያው ሙስጠፌ ሙሃመድ፣የጅቡቲው    እስማኤል ዑመር ጌሌ እና የሱማሌላንዱ ሃይል ከአብይ አህመድ ጋንጊስተር ቡድን ከኦህደዲ ሃይል ጋር በድሬድዋ እና ሞያሌ አካባቢ ግጭቱ እንደቀጠለ ነው። የአፋሩ አወል አርባ ቀይ ባህር ምናምን በሚል ከእነ አብይ ቡድን ጋር የቆመ ሲሆን የሃጅ ኢብራሂም የአፋር ድሞክራሲያዊ አንድነት ትብብር ደግሞ ከሰሜናውያን ካሉት ሃይሎች ጋር ቆሞ ይገኛል። ስለዚህ የአማራ፣የትግራይ እና የኤርትራ ሃይሎች የእውነት በአንድ ቆመው ህልውናቸውን ያስከብራሉ ??ወይስ የአድሱ ሉዓላዊ ሃገር ባለቤት ለመሆን የሚታገሉት ያሸንፋሉ ?? ሃሳብ አስተያየተዎን ያካፍሉ!! ወይራው ዝንታለም አማራ የፀና ያሸንፋል!! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

በ8ኛ በላይ ዘለቀ ክፋለጦር ስር ያሉ ብርጌዶች የህዝብ ንቅናቄ መድርኮች እንደ ቀጠሉ ናቸው። ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም የአፋብሃ ቴዎድሮሰ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኙት ደባይ ጮቄ
+8
በ8ኛ በላይ ዘለቀ ክፋለጦር ስር ያሉ ብርጌዶች የህዝብ ንቅናቄ መድርኮች እንደ ቀጠሉ ናቸው። ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም የአፋብሃ ቴዎድሮሰ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኙት ደባይ ጮቄ ብርጌድ እና አባ ኮስትር ብርጌድ የህዝባዊ ንቅናቄ መድረኮችን ውይይቶች ሲያካሂዱ ውለዋል። ደባይ ጮቄ ብርጌድ በደባይ ጥላትግን ናብራ ሚካኤል ቀበሌ ማህበረሰብ እና መቶ አለቃ አዳኔ ጤናው 3ኛ ሻለቃ ከሆላ ደጀኑ ሰራዊት ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይቶች አድርጓል።አባ ኮስትር ብርጌድ በእነማይ ደብረ ገነት መሌ ቀበሌ ማህበረሰብ ጋር ህዝባዊ ውይይት አካሂደዋል። በሁለቱም ብርጌዶች በተደረገው የህዝብ ውይይት መድርክ:- ➤ ስለ መልካም አሰተዳደር ችግሮች ➤የማህበራዊ ፍትህ አሰጣጥን በተመለከተ ➤ ፋኖ እና የማህበረሰብ ግንኙነት ላይ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገዋል።በውይይቱም የቀበሌ ግዚያዊ አስተዳደር፣ የቀበሌ የፍትህ አካላት፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች በተገኙበት የአረመኔው አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ያለው አፀያፊ ተግባር እና መፍትሄዎችን በማንሳት ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጓል። በውይይት መድርኩ የፓለቲካ መኮነኖች እና የብርጌድ አመራሮች ሰፋ ያለ ስልጠና ሰጥተዋል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!          ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

አፋብኃ ለተባበሩት መንግስታት የሰባዊ መብት ኮሚሽን አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የጦር ወንጀል ትኩረት እንዲሰጠው በደብዳቤ ጠይቋል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ
+3
አፋብኃ ለተባበሩት መንግስታት የሰባዊ መብት ኮሚሽን አብይ አህመድ  በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የጦር ወንጀል ትኩረት እንዲሰጠው በደብዳቤ ጠይቋል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

መልካም ዜና ‎የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት መፈራረሱን ቀጥሏል። ‎=============== ‎የአብይ አህመድን አፓርታይድ የግፍና ጭቆና አካሄድ የተረዱ የመከላከያ አባላት ስርዓቱን በመክዳት የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል:: ‎ ‎ሰሞኑን የአብይ አህመድ የግፍ አገዛዝ ስራት ያስጠላቸው የ84ኛ ክ/ጦር እራሱን መከላከያ ብሎ የሚጠራው የአራዊት ስብስብ አመራር እና አባላት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ክ/ጦር ተስፋ ብርጌድን ተቀለቅለዋል:: ‎ ‎ከስርዓቱ የግፍ አገዛዝ በየጊዜው እየወጡ የፋኖ ኃይልን የሚቀላቀሉ የመከላከያ አባላት እየጨመረ መምጣታቸው ተከትሎ የሰራዊቱ የመዋጋት የአካልና የስነ-ልቦና አቅም እየተዳከም መጥቷል:: ‎ ‎በዚህም የተደናገጠው የአብይ አህመድ ስርዓት የኦሮሚያ ልዩ ኃይልን እራሱን መከላከያ  ሰራዊት ብሎ የሚጠራውን አራዊ ሰራዊት የደንብ ልብስ አልብሶ በማስገባት የሴት ጡት መቁረጥ መጀመሩ ለአማራ ህዝብ ያለውን የቆየ ጥላቻ ማሳያ ሆኖ የቀጠለ ሲሆን ከአገዛዙ በመክዳት አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦርን ሲቀላቀሉ  የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና  አሳምነው ዕዝ ም/አዛዥ ለኦፕሬሽን እና ሃምሳለቃ ካሳ ጌታቸው እና  የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና  አሳምነው ዕዝ ከሰም ክ/ጦር ተስፋ ብሮጌድ አዛዥ አርበኛ ጌታው ሻረው ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። መረጃዎን ያደረሰን አርበኛ ቦጋለ ምንዳ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦር ሪፖርተር ነው።   " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል ‎      ጥቅምት 12/ዐ2/2018 ዓ.ም ‎ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

ሰበር አስር ዓለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ችጓሊ ከተማን ተቆጣጥረዋል‼️ ታምረኛዉ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር አስር አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ታላቅ ጀብድ ሰርተዋል አንድ ከተማም ተቆጣጥረዋል‼️ ችጓሊ ከተማ የሚገኘዉን የአመኔዉን ጡት ቆራጭ ካንፕ ሙሉ በሙሉ የአስራ አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ልጆች ቆንጆዎቹ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥረዉታል። በዚህም መሰረት _የጠላት ሎጅስቲክ ሙሉ በሙሉ የተማረከ ሲሆን _ቀንደኛ የስርዓቱ የጭን ገረድ ባንዳ በቁጥጥር ስር ዉሏል ._ብዛት ያለዉ አጥቦ አይለብሴ እና አድማ ብተና ወደ ላይኛዉ ሲላክ ገሚሱ ቁስለኛ ሁኗል። ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ) ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

ህዝባዊ ውይይቱ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር የ7ለ70 ክፍለጦር በሚያስተዳድራቸዉ ቦታዎች በፈረዶሀ ቀበሌ ስር በሚገኙ ማህበረሰብ ጋር ውይይት ተካሔደ!! ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር በስሩ እንደ ንስር ተወርዋሪ ክፍለ ጦሮች ውስት ካሉት አንድና የሆነችው የ7ለ70 ክፍለ ጦር አሁን ላስ ስለ ፋኖ ያለው ቁመናን ከትግሉ ጎን ለጎን ግንዛቤ በአሳለጠ መንገድ የክፍለ ጦሩ አመራሮች በተገኙበት ዉይይቱ ተካሒዷል። በመሆኑም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ፩ኛ ኮር የ7ለ70 ክፍለጦር ወታደራዊ አስተዳደር አርበኛ ፋኖ እንዳለ ሸዋዬ የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አረጋ ሙሉነህ በመሆን ህዝቡና ፋኖ የመሪና የተመሪ አስተዳድራዊና እስትራቴጂካዊ የፋኖ ቁመና ከማህበረሰቡ ጋር ስላለው ትስስርም ሰፋ ያለ ግንዛቤ የተፈጠረበት ውይይትም ተካሔዷል!! ህዝቡም አማራ በመሆናችን ብቻ የኦሮምማው አረመኔያዊ መንግስት ስልጣት ከያዘበት ቀን ጀምሮ በእየ ሔድንበት ስንሰቃይና ስንገላታ ነው መላው ህዝባችን የሚያውቀው ሀቅ ነው ሆኖም ግን እኛ ዛሬ በልጆቻችን በፋኖ ኮርተናል አኩርታችሁናል በርቱልን ወደ ትግሉም ያልተቀላቀሉ ልጆቻችንን ዉሰዱና አሰልጥኑና አስታጥቃችሁ ትግሉን ባጭሩ ጨርሱልን በሚል ቁጭት በተሞላ አንድበታቸው ለአሳምነው ልጆች አስተላልፈዋል። በመጨረሻም የ7ለ70 ወታደራዊ አስተዳደር አርበኛ ፋኖ እንዳለ ሸዋዬ ፋኖነት የአማራ የነፃነት ተምሳሌታችን ነው እኛም ፋኖዎች ወደ ዚህ ትግል የገባነው ወደን ፈቅደን በአጭር ቀን ይህን አረመናዊ ስራት ከአራት ኪሎ ቤተመንግስት ነቅለን እንድመንጥለው እርግጠኛ ነኝ ጥያቄአችሁን ተቀብዬ አለሁ እናደርጋለን በማለት ውይይተን ቅንነት በተሞላበት መንገድ ተጠናቋል።   መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ሰባት ለሰባ ክፍለጦር ሪፖርትርር ፋኖ ዝናው በቀለ ነው። " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ‎       ጥቅምት 12/ዐ2/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር አመራሮች በኤፍራታ ግድም ወረዳ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶችና ጤና ጣቢያ ሰራተኞች ጋር ውይይት አደጉ! የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና የአሳምነው ዕዝ ምክትል ፖለቲካ ዘርፍ አርበኛ ኤፍሬም ባዩ እንዲሁም በስሩ ካሉት የሰባት ለሰባና የዓፄ ይኩኖአምላክ ክፍለ ጦር አመራሮች በተገኙበት አራዳ ትቤት ፣ለኛው መሀል ወዝ ት/ቤት፣ ዲጃ ትቤት ፣መስቀልበር ት/ቤት፣አዲስ አለም ት/ቤት፣ጃት ት/ቤት ፣ስልሜዳ ት/ቤት፣ መስቀልበር ጤና ጣቢያ፣መስቀልበር ቀበሌ ባለሙያዎች ሰፋ ያለና ለተቋማቱ የወደፊት አቅጣጫዎች ከታች በተዘረዘሩት መሰረት ውይይት ተደርጓል። 1.ስለፋኖነት፣የድርጅት አመሰራረት እና ጠቀሜታዎች 2.ምሁራን የዚህ ትግል ባለቤትነት እና ትግሉን እዴት ትደግፋላችሁ የናንተስ ድርሻ ምድነው 3.የአማራ የህልውና ትግል ፣ የአማራ ብሔር መጠቃትን የሚሉና ሰፋ ያለ ግንዛቤ የተፈጠረበት ውይይት ተካሔዷል። በመሆኑም የአብይ አህመድ አገዛዝ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰው ግፍና መከራ እጅጉ ብዙም ከመሆነ አንፃር የአማራን ህዝብ ነፃ የማውጣት ሂደት ከትግሉ ጎን ለጎን ከህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጋር በቀጣይ እዴት መስራት እዳለብን መወያየትና እነደነዚህ አይነት መድረክ መፈጠር እዳለበት እንዲሁም የእለት ከለት ስራችን ነው በማለት ለትግሉ የሚጠቅሙ ኃሳብ አስተያይቶችን በማንሳት ተጠናቋል። መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ ነው። " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል ‎       ጥቅምት 12/ዐ2/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

❔ 🔶 #ዛሬ_ጥያቄ_አለኝ ? ቴወድሮስ ዕዝ ላይ መሪው አርበኛ ዘመነ ካሴ ነው ። ጦር አዛዡም ዝናቡ ልንገረው ደለለ ነው።  በመሪው ዙሪያውን ያሉት ሰወች ስራቸውና ተግባራቸው ምንድነው ? 24 ሰዓት ፌስቡክ ላይ ከዋሉ ህዝብ የሚፈልገውንና የሚጠብቀውን ስራስ እየሰሩ ነወይ? ህዝቡ በእልህና በቁጭት መታገል እየፈለገ እነሱስ እያታገሉ ነውን?  ነገረ ስራቸውስ ምንድን ነው?   ይድረስ ለአርበኛ ዘመነ ካሴ 🔶  በዙሪያህ ያሉ ሰወችን ነገረ ስራቸውን መርምር ? ውስጣቸውንና ሀሳባቸውን አጥና? ምን እያደረጉ ነው የትስ እየዋሉ ነው?  ሰው ውሎውን ይመስላል አይደል የሚባለው! ~አረምን መንቀል ስር ሳይሰድ ነው። ~ የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መፅሀፍ አጠበች። ይላሉ  ታላላቅ ሰወች ሲተርቱ  ይህ ምሳሌ አነጋገር ዝም ብሎ የተተረጎመ አይደለም ። ይህንን ሁሉ ማስተካከል የመሪው ድርሻ ነው። 🔶 ማስታወሻ: ይህ ጥያቄ ሶሻል ሚዲያውን ለማወክ አይደለም ለሚመለከታቸው ሰወች ብቻ እና ብቻ ነው 🔶በአርበኛው ዙሪያ ያልኋቸው ሰወችም ሁሉንም አይደለም በጣት የሚቆጠሩ ሰወችን እንጅ

#ሶስት_ኮማንዶ_አመራሮች_ፋኖን_ተቀላቀሉ‼️ የስርዓቱ  ኢ-ሰባዊ  ድርጊትና የህዝቡን ጭፍጨፋ በውል የተረዱ የሰራዊት አባላት የብልፅግናን የጦር ካምፕ ትተው ወደ አማራ ፋኖ ተቋም በይፋ እየተቀላቀሉ ነው። 1ኮማንዶ ሃምሳ አለቃ ግርማ ማንደፍሮ 2 ኮማንዶ ፲ አለቃ ንብረቱ 3 ኮማንዶ ታደሰ ደምሴ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው አፋብኃ ቴወድሮስ እዝ ፩ኛ ክ/ጦር ኮለኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ አለማየሁ ከቤ ሻለቃን ተቀላቅለዋል። አለም ላይ ያልተደረገ ጭካኔ በአይናችን ከማየታችን በላይ ምን ልንጠብቅ ነው የማንም ወንበር አስጠባቂ ሆነን በአማራ ህዝብ ላይ እንዲህ አይነት አስነዋሪ ተግባር ሲፈፀም አናይም በማለት ከዛሬ ጀምሮ የትኛውም የሰው ፍጡር ጡት ከሚቆርጥ ስርዓት ጋር ሊፋለም ይገባል በማለት  የጓደኞቻችን አጥንታችን የምንከሰክስለት ደማችን የምናፈስለት ግልፅ አላማ በሌለበት በየ ቦታው ከምንሞት ኑእና ከህዝባችን ጎን ቆመን አብረን ሰው በላውን ስርዓት እንታገል ሲሉም መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።  © ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአፋብኃ ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት 12/ዐ2/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ሽመለጋራ የመሸገው የአገዛዙ ጥምር ሀይል ክፉኛ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል። በትናንትናው  ዕለት ጥቅምት 11/2018 ሽመለጋራ የመሸገው ጥምር የአገዛዙ አሸርጋጅ ፀረ አማራ ቡድን በሀገር መከላከያ ስም በዘር ፖለቲካ የሰከረው በነበልባሎቹ ደጃዝማች 4ኛ ኮር በላይ ዘለቀ ብርጌድ ከመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አጣናው ዋሴ ክ/ጦ ባባየ ብርጌድ ጋር በመጣመር ከንጋቱ 11:30 ጀምሮ ወደ ሽመለጋራ ከተማ ዘልቆ በመግባት ሙሉ ቀኑን ሲያበራዩት ውለዋል። አንድ ምሽግ በማስለቀቅ ከከተማው በማስወጣት ኮንክሪት ምሽግ ውስጥ ተቀብሮ ውሏል። ሌሎች የአጣናው ዋሴ ሁለት ብርጌዶች የጠላት ሀይል ጭማሪ እንዳይኖር በር በመዝጋት ከፍተኛ ርብርብ አድርገዋል። ሙሉ ቀኑን በመፋለም ከተማው ሙሉ ቀን መቆጣጠር ተችሏል። የአጣናው ዋሴ ክ/ጦ የህ/ግ አርበኛ ግዛት አለበል ከቦታው እንዳስረዳን በዚህ አውደውጊያ የምርኮኛው የብርሀኑ ጁላ ጥምር ሀይል በጊዜው በውል ያልታወቀ ነገር ግን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ ተስተናግዷል። እንደተለመደው ክፋኛ ሲቀጠቀጥ የአፀፋ የከባድ መሳሪያ ተኩስ በየአቅጣጫው በመተኮስ በንፁሀን ላይ የሽብር ስራ ሰርቷል፣የአርሶአደሩን ሰብል ጎድቷል፣አንድ የጭነት አይሱዙን እስከ ጭነቱ በሞርተር አጋይቷል።    አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ        ጥቅምት 12/2018

ፍኖተ አማራ ዩቲዩብ ከትግል ሚዳ አውደ ውጊያዎች ለመላው ህዝባችን እያደረስን እንገኛለን subscriber በማድረግ ስለተባበሩን እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCrU5CR_-utN5pMGxv0OgshQ?si=ZpG3nkVELwhsMZtA