ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
الذهاب إلى القناة على Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
إظهار المزيد4 407
المشتركون
-724 ساعات
+137 أيام
+1 18630 أيام
أرشيف المشاركات
የምስራቅ አማራ ኮር 1 ኮር 2 እና የምንሊክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ በጥምረት በራያ ግንባር ታንክ መድፍና ቢኤም እንዲሁም ጀትና ድሮን በስፋት እየተጠቀመ ካለ የብልፅግና ጦር ጋር ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ እያደረጉ ድል እያስመዘገቡ ይገኛሉ::
በዘመቻ አባ ናደው ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በርካታ ቁጥር ያለው እግረኛ ሰራዊትና መካናይዝድ እንዲሁም ጄትና ድሮን በስፋት እየተጠቀመ በብዙ ግንባር ማጥቃት እያደረገ ሲሆን በምኒልክ ዕዝ አናብስቶ በሁሉም ግንባር ባግባቡ ተመክቶ እየተመታ ይገኛል::
የኦሮሚያ ብልፅግና ልዩ ሃይልን ጨምሮ ከሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያመጣው ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ያለ ውጊያ እየኮበለለ ፋኖን እየተቀላቀለ ስላስቸገረው ያለ ረፍት ግዳጅ እያስገባው ያለ ሲሆን ምሽግ ለቆና ተዳክሞ ባለበት ሁኔታ ባይባወ እና በረሃ ማርያም ላይ በተደረገ ከባድ ዉጊያ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ ደርሶበታል::
በሌላ የተጋድሎ መረጃ ተኩለሽ ግንባር ልዩ ቦታው አካምባ ላይ በተጠመደ ፀረ ተሽከርካሪ ፈንጅ አንድ ለጊዜው ማንነቱን ማወቅ ያልቻልነው በዲሽቃ የሚታጀብ ከፍተኛ የመከላከያ አመራር ከነ አጃቢዎቹ ተደምስሷል:: ማንነቱን ስንደርስበት የምናሳውቅ ይሆናል!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ጥቅምት 10/2018 አ.ም
ልጇ በአገዛዙ በግፍ የተገደለባት እናት ሃዘኗን ለመቋቋም ከብዷት ፊቷ ወደ ክሰል ተቀየረ በማለት #Martin Plaut የአማራን እናት ሰቆቃ ለአዓም አጋለጠ።
የየጎፍ ክፍለጦር አሃዶች ጠላት ላይ በደፈጣ ጥቃት በማድረስ ድል አስመዘገቡ::
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር የየጎፍ ክፍለ ጦር አካል የሆነው ከመክት ሻለቃ በተውጣጡ ፋኖዎች ጥቅምት 9/2018 ዓ.ም በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ጫጮ በተባለ ቦታ ላይ የፖለቲካ አመራር አጅበው ይጓዙ በነበሩ የአድማ ብተና አባላት ላይ በተወሰደ እርምጃ አንድ ጓድ የአድማ ብተና አባላት ወድያውኑ ሲሞቱ ከአምስት በላይ የሚሆኑት ቆስለው ወደ ደሴ ሆስፒታል ተወስደዋል::
በዕለቱ ታስቦ የነበረው ህዝብን የማደናገር የብልፅግና ስብሰባም እንድበተን መደረጉን የክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኙነት ሱልጣን የሱፍ መረጃው ላይ አስፍሯል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ጥቅምት 10/2018 አ.ም
🔥#ሰበር_መግለጫ‼️
16 ወረዳዎች ነፃ የወጡበት ፣6 ሞርተር፣ 8ዲሽቃ ፣ በሺዎች ክላሽና በርካታ ድል የተገኜበት ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) አጠቃላይ ሪፖርት በአርበኛ በለጠ ሸጋው (የአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ዘመቻ መምሪያ)‼️
በፋኖ ተጋድሎ ወደር የለለው ጀብድ‼️
ምኒሊክ ዕዝ ይችላል💪💪💪
ዝርዝር መግለጫውን ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/t4eNjDiIR-M?si=2mv1NWvcR6TJaeUx
በሃይማኖት ቋንቋ ቢገለጽም ከላይ ያለው ተረት ስለኦሮሞዎች የኢትዮጵያ ሰዎች የነበራቸው አስተሳሰብ በግልጽ ያሳያል። ኦሮሞዎች የኢትዮጵያ መቅሰፍት እንደነበሩ፣ ሕግ ወጥ ወራሪ እንደነበሩ ወረራ ከፈፀሙብን ከ250 ዓመት በኋላ የነበሩ አያቶቻችን በሚገባ ያውቁ ነበር። “በምድራችን ጋላ ከተቀመጠበት ዠምሮ እስከዛሬ ድረስ 248 ዘመን ሆነ ይሏል” የሚለው አገላለጽ ኦሮሞ የሰፈረበት መሬት የሌሎች እንደሆነ በግልጽ ያሳያል። ኢትዮጵያን እንዲያጎሳቁሉ ለኦሮሞዎች እግዜሩ 250 ዓመት የሰጣቸው እንዴት ቢቀየመን ነው ግን? ለማንኛውም ይህ ጽሁፍ የተፃፈው አፄ ቴዎድሮስ በነገሡ ጊዜ መሆን አለበት። ፀሀፊው የኦሮሞን የወንጀል አገዛዝ ቴዎድሮስ በተወሰነ ጊዜ ስላስቀሩት እንግዲህ ከሳቸው በፊት የነበረው 250 ዓመት የኦሮሞዎች የጥፋት ዘመን አድርጎ ወስዶት ነበር ማለት ነው። ግን እግዜሩ የእናቱን የማሪያምን ልመና ሳይሰማት ቀርቶ እነሆ ኦሮሞዎች እየገደሉና እያጠፉ 500 ዓመት ሊሞላቸው ነው።
ለማጠቃለል ያህል እያንዳንዱ ዐማራ ይህ ዛሬ የሚደረገው ጦርነት የተጀመረ ከ450 ዓመት በፊት እንደሆነ ሊረዳው ይገባል። ይህ ጦርነት አብይ አህመድ ወደስልጣን ሲመጣ ከ7 ዓመት በፊት የተጀመረ እንዳልሆነ ማወቅ አለበት። ኪዳነ ወልድ ክፍሌ እንደነገሩን ከኦሮሞዎች ጋር ያለን ግንኙነት የደመኛነት ነው። በ16ኛው ምዕት በነበሩትና አሁን ባሉት ኦሮሞዎች በነባሩ ህዝብ መካከል ያለው መስተጋብር የደመኛነት ነው። ምንም የተቀየረ ነገር የለም። “ዐማራን ጋላ፣ በግና ተኩላ” ነው ብሂሉም።
ኽረ አይነጋም ወይ? እግዜሩ እናቱን የሚሰማት መቸ ነው ግን? ኽረ ድንግል ማሪያም ልጅሽን ለምኝልን።
ትልቅ መልክት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ከአርበኛ ፋኖ ተስፋ ከበደ ሁሌም በሚጣፍጠው አንደበቱ ከትግል ጎል ለጎን ስለምታደርሰን ስጦታህ እናመሰግናለን
አስደማሚ የህዝብ መድርክ የታየበት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር አካሄደ!
እንደሚታወቀው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ህዝባዊ ውይይቶች እንመክራለን፣ እንወያያለን፣ እንደራጃለን በሚል በሚያስዳድሯቸው ቀበሌዎች ህዝባዊ ውይይቶችን አድረገዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ አገዛዙ በተለይም ስልጣን ከያዘ በማግስቱ ጀምሮ በኤፍራታ ግድም ወረዳዎች ያለ የሌለውን በትር ሲወጣ የቆየ መሆኑ የሚታወቅ ነው። ሆኖም አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በስሩ በሚገኙት የአፄ ይኩኑኖአምላክና የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድራቸው ቀበሌዎች ተከታታይነት ያላቸው ህዝባዊ ውይይቶችን የአሳምነው ዕዝ አመራሮች በተገኙበት እየተደረገ ይገኛል።
በዚህም በአግላ ማጀቴ ቀብሌና በመስቀል በር/አረብ ገብያ/የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና የአሳምነው ዕዝ ምክትል ፖለቲካ ዘርፍ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ኤፍሪም ባዩና የኮሩ አመራሮች እንዲሁም የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር አፄ ይኩኖ አምላክ ክ/ጦር አመራሮች በተገኙበት ሰፋያ
ያለ የህዝብ አደረጃጅትና የህዝብ መድረክ በማዘጋጀት ከውጊያ ጎን ለጎን ከማህበረሰቡ ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።
መድረኩንም በኃይማኖት አባቶች አማካኝነት በሀይማኖታዊ ስነ-ስርዓት የተከፈተ ሲሆን በዕዙ ምክትል ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ፋኖ ኤፍሬም፣ በሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር አስተዳደር ኃላፊ አርበኛ ደመላሽ ደመቀ ስለ ፋኖ ወቅታዊ አቋምና ሰፋ ያለ ገለፃም የተደርጎ ነበር።
የኮሩ አመራሮች የህዝብ አደረጃጅትን በተመለከተ ጠለቅ ያለ ግንዛቤም ለህዝቡ በመስጠት እየመሩ የሄዱ ሲሆን አሁናዊ የፋኖን ቁመና ግንዛቤ ከመፍጠር ባሻገር በቀጠናው ያሉ አንዳንድ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት ችለዋል።
የሁለቱ ክፍለ ጦር አመራሮችም ለነጻ የቀጠና አስተዳደሩ አጭር ስልጠና በመስጠት ግዳጃቸውን ህዝቡ እራሱን በእራሱ እንዲያስተዳድር ከዚህ በፊት ብአዴን ውላጅ የሆነው ብልፅግና በሚየስተዳድርበት ጊዜ አንድም ቀን እንደዚህ አይነት መድረክ ያላደረጋና ከቀበሌ አስተዳዳሪ እስከ ፀሐፊ ከፀሐፊ እስከ ፍርድ ሸንጎ የአገዛዙን ስራት የሚቀበሉ ዓላማ እና ተልዕኮ ያለቸውን እራሱ እከሌ ትሆናለህ ብሎ ይመርጥ የነበር ቢሆንም አሁን ግን የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በሚያሰተዳድሩት ቀጠና ህዝቡ እራሱን በእራሱ እንዲያስተዳድር የአደረጃጅት ግንዛቤ በመውስድ ለዚህ ስለአበቃችሁን ሃሳባችንን በነፃነት እንድንገልፅ ለአደራጋችሁን ልጆቻችን ክብርና ምስጋና ለእናንተ ይገባል በማለት የአሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦርናና አፄ ይኩኖአምላክ ጦር አመራሮችን እናመሰግናለን እኛም ዛሬ ለአመታት ስናንፍቀው የነበረው የመኖር ነፃነት ስላደላችሁን ፈጣሪ ከእናንተ ጋ ይሁን ለድል ያብቃችሁ በማልት አመስግነው ህዝቡም ይሆነኛል የሚለውን መሪ በምረጥና የተመረጡት የቀበሌ አስተዳዳሪ፤ ምክትል አስተዳዳሪ፤ ሴቶች ጉዳይ፤ ፍርድ ሸንጎ እና ወጣቶች ጉዳይ በሙሉ ቃለ ማዕህላ በመግባት ለመረጣቸው ህዝብ በታማኝነት ለማገልገል በአንድ ድምፅ ቃል በመግባት መድረኩን በኃይማኖት አባቶች ፀሎት ተጠናቋል።
መረጃውን አጠናቅሮ ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ ነው።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ጥቅምት 10/ዐ2/2018 ዓ.ም
ሰበር ዜና!
አገዛዙ በአዲስ እያዋቀረው ያለው ኃይል በመጀመሪያው ግዳጁ በውርደት ተመለሰ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር አካል የሆነው ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ዛሬ ጥቅምት 10/2018 ዓ/ም ከገደብየ እና ከዳባት ከተሞች ተወጣጥቶ ወደ ሚጦ በጠዋት ያቀናው አገዛዙ በአዲስ እያዋቀረው ዕዝ በተርቦቹ ተገርፎና ተዋርዶ ሙትና ቁስለኛውን እያንጠባጠበ ተመልሷል።
በአውደ ውጊያው የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አካል የሆኑት የቴውድሮስ እና የአጥናፋ ብርጌድ አባላት በጀግንነት ከአገዛዙን ወንበር አስጠባቂ መከላከያ ተብየው እና ሽመልስ አብዲሳ ጥሬ ስጋ እያበላ አዘጋጅቶ ለምድ አልብሶ ወደ ቀጠናው ያስገባው የኦሮሚያ ልዩ ሀይል አባላት በቀይ ጥይት እንደ በዓል ሰንጋ ተዘርረዋል።
የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አባላት በአውደ ውጊያው አስሩን በሙት ስድስቱን ከከባድ እስከ ቀላል ቁስለኛ ሲያደርጉት ጠላት ፈርጥጦ ወደ መጣበት ተመልሷል።
መንግስት ከተለያዩ አህዶቹ ሰባስቦ በአዲስ አንድ ዕዝ ለማቋቋም ደፋ አቀና እያለ ባለበት ወቅት የደረሰበት ምት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ከቶታል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ )።
ሰበር ዜና!
አገዛዙ በአዲስ እያዋቀረው ያለው ኃይል በመጀመሪያው ግዳጁ በውርደት ተመለሰ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር አካል የሆነው ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ዛሬ ጥቅምት 10/2018 ዓ/ም ከገደብየ እና ከዳባት ከተሞች ተወጣጥቶ ወደ ሚጦ በጠዋት ያቀናው አገዛዙ በአዲስ እያዋቀረው ዕዝ በተርቦቹ ተገርፎና ተዋርዶ ሙትና ቁስለኛውን እያንጠባጠበ ተመልሷል።
በአውደ ውጊያው የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አካል የሆኑት የቴውድሮስ እና የአጥናፋ ብርጌድ አባላት በጀግንነት ከአገዛዙን ወንበር አስጠባቂ መከላከያ ተብየው እና ሽመልስ አብዲሳ ጥሬ ስጋ እያበላ አዘጋጅቶ ለምድ አልብሶ ወደ ቀጠናው ያስገባው የኦሮሚያ ልዩ ሀይል አባላት በቀይ ጥይት እንደ በዓል ሰንጋ ተዘርረዋል።
የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አባላት በአውደ ውጊያው አስሩን በሙት ስድስቱን ከከባድ እስከ ቀላል ቁስለኛ ሲያደርጉት ጠላት ፈርጥጦ ወደ መጣበት ተመልሷል።
መንግስት ከተለያዩ አህዶቹ ሰባስቦ በአዲስ አንድ ዕዝ ለማቋቋም ደፋ አቀና እያለ ባለበት ወቅት የደረሰበት ምት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ከቶታል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ )።
"ርቦናል ጠምቶናል ደመወዝ ይከፈለን " የገዋኔ ነዋሪዎች
በአፋር ክልል ገዋኔ አካባቢ መንገድ በመዝጋት ድምፅ የማሰማት ተግባር ላይ የተሰማሩ ነዋሪዎች ሙሉ ለሙሉ መንገዱን ዘግተውታል።
እንጨት ሰብስበው ከአሮጌ ጎማ ጋር ሲያቃጥሉ ታይተዋል።መንገድ ከመዝጋት ውጭ በተሽከርካሪም በተሳፋሪም ላይ ምንም ችግር የለም።
ጥያቂያቸው የ2017 ዓም በጀት ዓመት ያልተከለን ደመወዝ ይከፈለን የሚል ነው።
የመንግስት ሰራተኞችና ቤተሰቦቻቸው የያዙት መፈክር ይህንኑ ያሳያል።
#በዚህ_ትግል_የሚጠበቅብን_አድርገናል❓
ይህ ትግል ውጤታማ እንዲሆን የሁሉም እርብርብ ያስፈልጋል።የትግሉ እድሜ በፍጥነት እና በድል እንዲቋጭ ከተፈለገ ሁሉም በቅንነት የበኩልኑ አስተዋፆ ሊያደርግ ይገባል። የሁልጊዜ ጥያቄዎችን ለዚህ ትግል የሚጠበቅብኝን አድርጊያለሁ የሚል መሆን አለበት‼️
በነገራችን ላይ በዚህ ትግል #ከፍተኛ (ዋና) አስተዋፆ እያደረጉ ካሉ ባለድርሻ አካላት ውስጥ ፦
👉#ተዋጊያችን፦ በአራቱም የአማራ ማዕዘን ያለ ተዋጊ ለአንድያ ህይዎቱ ሳይሳሳ ለአማራነት መከበር ሁሉም ፈተና (በተለይ የአመራሮችን መጠላላለፍ ፣ ተንኮል) ሳይበግረው ሁሉን ህመም ችለው የሚጠበቅባቸውን ግዴታ እየተወጡ ነውና ከልብ እናመሰግናለን‼️
👉#የገፀሩ_ማህበረሰብ ፦ የገፀሩ ህዝባችን የራሱ ሳይደላው ለአማራነት የሞቀ ቤታቸውን ትተው ዋጋ እየከፈሉ ላሉ የአማራ የቁርጥ ቀን ጀግኖች ፋኖ ከእነ ጉድለቱም ቢሆን ስንቅም ፣መጠለያም ወዘተ ሆኖ ለአማራነት የሚገጠቅበትን ሁሉ እያደረገ ነውና በንስር አማራ ስም ከልብ እናመሰግናለን ‼️
ውድ ህይዎቱንና ንብረቱን ሳይሰስት የሚሰጥ ሰራዊትና ማህበረሰብ እንዳለን ሁሉ መሪነትን ተቆናጠው በአራቱም የአማራ ማዕዘን በአንድነት ታግለን ይህንን ስርዓት እንዳንጥል፣እርስ በእርስ የሚያዋጉ ፣ የጠላት ወገን እየከዳ ወደ እኛ ሰራዊት እንዳይመጣ ትግሉን በስጋት እንዲታይ የሚያደርጉና በርካታ መጥፎ ነገሮችን እየፈፀሙ ያሉ የትግል ሾተላዮችም አሉን። ይህ ትግል በተሎ እንዳይቆጭ #የጠላት_አቅም ሳይሆን #የመሪዎች_ብልሹ አካሄድ መሆኑ ደግሞ ማንም የማይክደው ሀቅ ነው‼️
ትግሉ በተሎ ይቋጭ ዘንድ ጦሩ ጠያቁ ሊሆን ይገባል። ለአብይ አህመድ ወንበር መፅናት እንደሚረግፉ የጁላ ሰራዊቶች ሁሉ ለግለሰብ ፍላጎት መሳካት አደለም ውድ ሂዎቱን ውድ #ጊዜውን የሚገብር ፋኖ መኖር የለበትም‼️
#ማስታወሻ‼️
ለአማራነት ውድ ህይዎታቸውን ሳይሰስቱ የሚሰጡ አመራሮችን አይመለከትም። ይህ መልዕክት ራሳቸውን መፈተሽ ላለባቸው አመራሮች የተፃፈ መልዕክት ነው‼️
#መሪዎች_ራሳችሁን_ፈትሹ‼️
ተወያዩበት!
10/ዐ2/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9
+3
በወረፋ እየመጡ ነው❗️
ግፍና ጭካኔ የተሞላውን የአገዛዙን ቤት ተጸይፈው አማራው ላይ እጃችንን አናነሳም፣ ጥይት አንተኩስም ያሉ የጡት ቁራጩ የመከላከያ አባል የነበሩ ወታደሮች ከነሙሉ ትጥቃቸው በየእለቱ ወደ ፋኖ እየተቀላቀሉ ይገኛሉ።
በዛሬው እለትም ቱጄ ቃሲምና ቻንኩት ቱንግ የተባሉ የአረመኔው የመከላከያ አባል የነበሩ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር የበረኸኛው ቀስተ ደመናንና የስናን አባጅሜ ብርጌዶችን ተቀላቅለዋል።
ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም
ድል ለአማራ ፋኖ!
ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
ነገረ ጡ'ት ቆረ'ጣ - በዳንዲ ነጋሶ....
'… እነ ሌንጮና ኦነግ የሚሰሩት ስራ እኮ መስመሩን የሳተ ነበር። የኦህዴድ ሴት ታጋዮች በኦነግ ጡታቸው ይቆረጥ ነበር። ወንዶች ደግሞ የጭናቸው ስጋ እየተቆረጠ ብሉት ይባሉ ነበር። በበደኖ በርካታ ሰዎች ከእነ ህይወታቸው በገደል እየተወረወሩ ተገድለዋል። ይሄ የተፈፀመው በኦነግ ወታደሮች መሆኑን የኦነግ አመራር አባቢያ አባ ጀበል ፓርላማ ቀርቦ አምኖ ነበር። ይሄ የተመዘገበ ታሪክ ነው……።'' - የነጋሶ መንገድ/ዳንዲ ነጋሶ - ከገፅ 150 ላይ የተቀነጨበ።
#ይህ_ሁሉ_ግን_ለምን❓‼️
ከአብይ አህመድ ቡድን የተሰለፉ በኢትዮጵያ መከላከያ ማልያ የሚንቀሳቀሱ ወንበር ጠባቂዎችና የአማራ ሆድ አደር ሰራዊቶች የአማራ ህዝብ ላይ ጭፍጨፋ እየፈፀሙ ቢሆንም በአናብስቶች ግንባራቸው እየተበረቀሰ ይገኛል እኛ ብንሞት (ብንገጥም) የጥፋት አዋጅ ታውጆብን ራሳችንን ለመከላከል ነው አነሱስ ለምን ይሆን ህዝብን የሚጨፈጭፉት ? እነሱም የሚጨፈጨፉት? በዬ ጢሻው አንጎሉ ፈርሶ ፈርሶ ወድቆ ስታዩት እንዴ ሰው በዚ ልክ ራሱን ወደ አደጋ ይከታል የሚል ትልቅ ጥያቄ ይፈጠራል።
ግን ለምን?
👉ለሆድ ከመኖር?
👉የተፈጠረውን ነገር ባለመረዳት?
👉የአማራን ህዝብ ከመጥላት?
👉ለአንድ ግለሰብ ወንበር ለማፅናት?
ወይንስ ሌላ?
የጭንቅላት ስፔሻሊስቱ ፋኖ ብርታልን💪
09/ዐ2/2018 ዓ.ም
+1
ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም
የአባታችንን እረፍት አስመልክቶ ከአፋብኃ የተሰጠ መግለጫ
````````````
በእምነታቸው የከበሩት፣ በአባትነታቸው ብዙዎችን ያፈሩት ፣ በእውቀታቸው ብዙ የቸሩት ልዩ አባታዊ ገፅታና ስብእናን ያሳዩን ታላቁ የሀይማኖት መምህርና አባት በሁላችንም ዘንድ የተወደዱት ክቡር ዶክተር ሐጅ ዑመር ኢንድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል::
አብይ አህመድ በማንነታቸው ምክንያት በአደባባይ ምሎ ክህደት የፈፀመባቸው ብሎም ገፍቷቸው የመጨረሻ ዘመናቸውን በቅሬታ ያሳለፉት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ደግ አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ዶ/ር ሐጅ ዑመር ኢድሪስ ወደ አኼራ መሄድ የብዙ ወገናችንን ልብ የሰበረ መርዶ ሆኗል::
የሀገራችን ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ በሙስሊሙም በክርስቲያኑም ኢትዮጵያዊ ሁሉ በክብር እና በሞገስ ሲታወሱ የሚኖሩ ደግ አባት ናቸው።
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ከእምነት አባትነታቸው ከነበራቸው በረከት ባሻገር በሀገር ወዳድነታቸው እና በሩህሩህ አባታዊ ግብራቸው የአማራን ህዝብ የሞራል ልዕልና ያሳዩ በመሆናቸው ትውልዱ ሲዘክራቸው ይኖራል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እየተመኘ በአባታችን እረፍት የተሰማውን ሐዘን ይገልፃል።
አባታችንን አላህ መልካም አበርክቷቸውን ይቀበላቸው!
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)