ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
الذهاب إلى القناة على Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
إظهار المزيد4 456
المشتركون
+824 ساعات
+657 أيام
+91030 أيام
أرشيف المشاركات
+1
🔥#አስታጥቄ‼️
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና አፄ ቴድሮስ ዕዝ 7ኛ ሀዲስ ዓለማየሁ ክ/ጦር ደጃዝማች ተድላ ጓሉ ብርጌድ ዛሬ መስከረም 19/2018 ዓ/ም በአነደድ ወረዳ ጉዳለማ ቀበሌ ላይ ባደረገው ውጊያ በርካታ ሚኒሻ እና አድማ ብተና መከላከያ በመደምሰስ ስምንት ክላሽንኮቭ መሣሪያ ማርኮ መታጠቁ ታውቋል
19/ዐ1/2018 ዓ.ም
ፍ/ሰላም ገራይ ላይ ጠላት ተወቅጧል ።
------------------------------------------------------------------------------------------------
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ፭ኛ ክፍለጦር
አረንዛው ዳሞት ብርጌድ ብርጌድ
⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️
ዛሬ ማለትም በቀን 19/01/2018 ዓ/ም ጠላት ከፍ/ሰላም ከነበረ ጎሬው በመውጣት ወደ ጀግኖቹ ሀገር ገራይ ለመግባት ያለ የሌለ ኃይሉን ሰብስቦ ቢሄድም በእነ አይቀመሴ ሻለቃ አበረ ምናሉ ልጆች ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት እስከ ረፋዱ 5:30 በተደረገ ውጊያ የጠላት ኃይል የረገፈ ሲሆን በዚህም
ከ 20 በላይ ሙት
ከ18 በላይ ቁስለኛ
እንዲሁም 2 ክላሽ መማረክ ተችሏል ።
አረንዛው ዳሞት ብርጌድ ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት
ፍሥሓ አደራው
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)‼️
ንጉስ ሚካኤል ኮር አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር ሸህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ ከማሻ እስከ ደብረዘይት ድረሳ ባለው ቀጠና ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
6ኛ ቀኑን በያዘው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ተጋድሎዎችን እያደረገ ያለው አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር ታቦር ተራራ ብርጌድ በንዑስ ወረዳው ካደራጀው ከ500 በላይ አባት አርበኛ ጋር በመጣመር መስከረም 18/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ ከማሻ እስከ ደብረዘይት ባለ ቀጠና ያገኘውን ፀረ አማራ ሰራዊት ሲጠርጉት ውለዋል::
በተጋድሎው የወረዳው ምክትል የፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ ሰይድ አሊን ጨምሮ ከ15 በላይ ጠላት ሲደመሰስ ከ25 በላይ ቁስለኛ ሆኗል:: በዚህ ውጊያ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ከጊንባ ከአጅባርና ከማሻ ተሰባስቦ የመጣ አድማ ብተናና ሚሊሻ ነው ጉዳቱን ያስተናገደው:: በግል ትጥቁና ተተኳሹ ተጋድሎ እያደረገ ያለው አባት አርበኛ ጦር ታላቅ ጀብዱ እየፈፀመ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
19/ዐ1/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የጥንቃቄ መልክት!!
አዲስ አበባ ላይ በወሎ ፋኖ ድል እየጨፈራችሁ ነው በሚል በስፒከር የዳኜ ዋሌን ዘፈን የከፈቱ ሰዎች እየታፈሱ ነው !
ቤተል እና ጦርሀይሎች አካባቢ የዳኜ ዋሌን ዘፈን ከፍታቹሀል ተብለው ሁለት የንግድ ሱቆች ተዘግተው ባለቤቶቹ እየተደበደቡ በፓትሮል ተጭነው ተወስደዋል !
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአምሓራ ተራሮች እና ኮረብታዎች የብልፅግናው መንግስትና ግብር አበሮቹ በቅርቡ በአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች የአማራ እናት በወለዳቻቸው ፋኖዎች በጎጃም፤በወሎ፤በሽዋ፤በጎንደር የጠላት መቀበሪያ ይሆናሉ‼
የአማራን ሕዝብ በሰላም መኖር ለማረጋገጥና በመላው ኢትዮጵያ የሚደርስበትን ኢሰብዓዊ ጭፍጨፋና እልቂት ለማስቆምና የአገራችንን ኢትዮጵያ ሕልውናና ነፃነት ለማስቀጠል የአማራ ወጣቶችና መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በአስቸኳይ ተቀላቅላችሁ አሁን እየተገኙ ያሉትን ድሎች ማጠናከር ይገባል።
በአቢይ አህመድና በሽመልስ አብዲሳ ጀሌዎች ተዋርዶ ከመኖር ከፋኖ ጋር ተቀላቅሎ እራስንም ሆነ የአማራን ሕዝብ ነፃነት አስከብሮ መኖርን የመሰለ ነፃነት የምናገኝበት እጅጉን ናፋቂውን ነፃነት የምናገኝበት መንገዶችን ለመስራት ዛሬ ወደ ስራ እንገባ ዘንድ በፍኖተ- አማራ ሚዲያ ቻናላችን ስም እጠይቃለሁ ።
ዳዊት ተመስገን ከትግል ሚዳ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
መንግሥታዊ ሽብር በአዲሱ ዓመት ሊገታ ይገባል!
በወቅታዊ ጉዳዮአች ላይ ከትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ የአቋም መግለጫ
በተለያዩ ሥርዓቶች እንደተለመደው ሕዝብ በአዲስ ዓመት ተስፋ እንዲሰንቅ መጠናቸው ቢለያይም ግጭቶችን በማቆም፣ የፖለቲካ እሥረኞችን በይቅርታ በመፍታት፣ የሰውን ኑሮ ያከበዱ ጫናዎችን በማቅለል ጥረቶችን ሲያደርጉ ታዝበናል፤ በታሪክ ድርሳናትም ተጽፎ ይገኛል።
በዚኽ አዲስ ዓመትም ከሂደታዊ አስገዳጅነቱ በመለስ ሥርዓቱ ወደቀልቡ ተመልሶ እንዲኽ ያሉ በጎ መነሳሳቶችን ይወስድ ይኾን ወይ? የሚል ጥቂት የማይባሉ ዜጎች ሀሳብ ነበር። ያ ሳይኾን በተቃራኒው እገታ፣ ግድያ፣ ዛቻ፣ ድሮን ጥቃት፣ ፖለቲካዊ ውጥረቶች፣ የኑሮ ጫና እና መሰል ሥርዓት ወለድ ምስቅልቅሎች ልካቸውን፣ አኃዛቸውንና ቦታቸውን ቀይረው የሕዝቡን ስቃይ እያናሩት ይገኛሉ፡፡
በሰሜን ወሎ ዞን ከወልዲያ 20 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኘው ሣንቃ ከተማ በመስቀል በዓል ዕለት ከቀኑ 6፡00 ጤና ጣቢያ ላይ ከቀኑ 6:00 ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ቤተሰብ ሲያስታምሙ የነበሩ 3 ሰዎች ተገድለዋል፤ አንዲት የጤና ጣቢያው የጽዳት ሠራተኛ ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሶባታል፤ 3 የጤና ጣቢያው የሕክምና ባለሙያዎች ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፤ የ 6 ዓመት ሕጻን ልጅ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዳለች። ከዚኹ ጋር ተያይዞ ላሊበላ ከተማ ከሚገኙ ቅርሶች መሐል የኾነውና ከአንድ ቋጥኝ ፍልፍል የተሠራው ገነተማርያም ቤተክርስቲያን አቅራቢያ የድሮን ጥቃት ተፈጽሞ እስከአኹን ባለን መረጃ የተጎዳ ሰው ባይኖርም "የቅርሱን መሠረት ነክቶት ይኾን ወይ?! ብለን ሥጋት ገብቶናል" ብለውናል የአካባቢው ነዋሪዎች። ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት እንዲኽ ያለውን ዘፈቀዳዊና ሥርዓት ወለድ መንግሥታዊ ሽብር በጽኑ ያወግዛል፤ ለሞቱትም ልባዊ ኃዘኑን ይገልጻል። በቅንጅታችን ደጋግመን እንዳልነው ጦርነቶች በተኩስ አቁምና በድርድር እንዲቋጩ፣ ሕዝቡም የሰላም አየር እንዲተነፍስ፣ ወንድም ወንድሙን የሚገድልበት የደም ቁማር በአስቸኳይ እንዲቆም ኹሉም ተፋላሚ ወገኖች ሕዝብን በማስቀደም ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ እናሳስባለን፡፡
በሌላ በኩል እሑድ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ በመስቃን ወረዳ በሚኖሩ ኹለት ወንድማማች ሕዝቦች ስናኖ ሴራ በተሰኜ የአካባቢው ባሕላዊ እሴት አከባበርና ባለቤትነት ዙሪያ በተነሳ ብጥብጥ ጉዳቶች እንደተከሰቱ ከአካባቢው ምንጮች ለማወቅ ችለናል፡፡ የፀጥታ ኃይሉ ችግሩ ሲፈጠር በቅርበት በመገኘት ለማረጋጋት ያደረገው ጥረት በበጎ የሚታይ ኾኖ በዘፈቀዳዊ ተኩስ ሳቢያ እስከሞት የደረሰ ጉዳት መድረሱን መስማት ልብ ሰባሪ ክስተት ኾኖ አግኝተነዋል፡፡ ከኹሉም ነገር በፊት የማኅበረሰብ ደኅንነት ቅድሚያ ተሰጥቶት በአካባቢውም ያለው አስተዳደራዊ ችግር በስክነትና በወንድምአማችነት መንፈስ እንዲፈታ በአደራ ጭምር ማሳሰብ እንወዳለን፡፡
ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ!
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት
መስከረም ፲፱ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
የብልፅግና ቡድን የሚዲያ ሰራዊት ....
"ፋኖ በውጭ ኃይሎች እገዛ ከሞት እየተነሳነው...ገድለን ቀብረናቸው ሲያበቁ አፈር አራግፈው ተነሱብን"....is loading!
#ዘመቻ_አርበኛ_አደም_አሊ (#አባ_ናደው)‼️
ለአማራ ወጣቶችና የአማራን የህልውና ትግል የምትደግፉ ኢትዮጵያውያን በሙሉ:-
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በተቆጣጠራቸው ቀጠናዎች አዲስ ምልምል የፋኖ ሰራዊት ማሰልጠን ይፈልጋል:-
በዚህ መሠረት ነፃ በወጡ ከተሞችና የገጠር ቀበሌዎች እንዲሁም ነፃ ባልወጡና በተለያየ አካባቢ የምትገኙ ወጣቶች የአማራ ህዝብ የህልውና ትግልን ለአንዴና ለመጨረሻ በድል ለማጠናቀቅ በሚደረገው ርብርብ አማራዊ ግዴታችሁን እንድትወጡ እያሳሰብን በሚከተሉት መመልመያ መስፈርቶች መሰረት ከመስከረም 19/2018 ዓ.ም ጀምሮ ነፃ በወጡ ቀጠናዎች በሚገኙ ቢሮዎቻችን በአካል እየመጣችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን:-
👉 የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በተቆጣጠራቸው ቀጠናዎች አዲስ ምልምል የፋኖ ሰራዊት መመልመያ መስፈርቶች:-
1. እድሜው ከ18 እስከ 40ዓመት ለወንድ፣ ከ18 እስከ 35 ዓመት ለሴት
2. መፃፍና ማንበብ የሚችል/ትችል
3. አማራዊ ስሜት ያለው/ያላት
4. በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ህጎች፣መመሪያዎችና ደንቦች ተገዥ የሚሆን/የምትሆን
5. ለማንኛውም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ፋኖ ግዳጅ ዝግጁ የሆነ/ች
6. ከደባል ሱሶች ነፃ የሆነ/ች( ጫት፣ሲጋራ፣ሀሺሽ እና መሰል አደንዛዥ እፆችና አልኮል)
7. ከማንኛውም ወንጀል ነፃ የሆነ /የሆነች
8. በማንኛውም ቦታ ቢመደብ/ ብትመደብ መስራት የሚችል/ የምትችል
9. የአማራ ብሔርተኝነት የገባው/የገባት
10. ሙሉ ጤነኛ የሆነ/የሆነች
11. የሚኖርበትን አካባቢ የሚገልፅ መታወቂያ ያለው /ያላት
12. በአካባቢው ማህበረሰብ የተመሠገነስነ-ምግባር ያለው/ያላት
ማሳሰቢያ:-ከዚህ በፊት በሰሜኑ ጦርነት በፋኖነት የሰለጠነ/የሰለጠነች በክተት ወደ ማሰልጠኛ ተቋሞች እንድትገቡና አማራዊ ግዴታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን፤ ይህንን ሳትወጡ ብትቀሩ ለአማራ ህዝብ ጥቁር ታሪክ ጥላችሁ እንዳታልፉ ታሪካዊ ጥሪ ተደርጎላችኋል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ስልጠና መምሪያ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አሳዛኝ ዜና︎‼
ጃዊ ፋንድቃ ከተማ ወይንማ ቀበሌ ስኳር ግቢ ውስጥ ሁለት ወጣቶች ያለምንም ጥፋታቸው በአገዛዙ ሰራዊት ተረሽነው ተጥለው መገኘታቸውንና አስክሬናቸው አሁን መነሳቱን የከተማዋ ኗሪዎች ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
🔸የአማራ ፊኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ሰሜን ብርቅዬ ክ/ጦር ጠላትን ደመሰሰች!!
መስከረም 17 የሚከበረውን የመስቀል በዓል እንደ ማዘናጊያ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የተንቀሳቀሰው የጠላት ሰራዊት 55 ሙት፣25 ቁስለኛ ሲሆን 35 የነፍስ ወከፍ የጦር መሳሪያ ምርኮ በማንሳት አኩሪ ተጋድሎ ውጤት አስመዝግበዋል።
በሰ/ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ በስቂያ በተል ልዩ ስሙ "ዋሊያ አንገት " የተባለ ቦታ በተደረገ ብርቱ ወታደራዊ ፍልሚያ የአረመኔው ዓብይ ወራሪ ሰራዊት በቆፈረው የቀበሮ ጉድጓድ ተቀብሮበታል።
ድሉን ያስመዘገበው አፋብኃ የራስ አሞራው ፫ኛ ኮር ሰሜን ብርቅዬ ክፍለ ጦር ነው።ክፍለ ጦሩ በቀጠናው በመንቀሳቀስ ተደጋጋሚ ድል እያስመዘገበም ይገኛል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
መስከረም 19/2018 ዓ.ም
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
በክንዳችን እና በነፋጣችን ገና አለም የታጠቀውን ትጥቅ እንታጠቃለን!
የሩሲያው ብቸኛ ምርት የሆነው
Ak _47 ክላሸ በቤተ አማራ ፋኖወች እጅ ገብቷል።
በርቱልን ምስራቆቹ !💪
ሰሞኑን ሕዝቡ "ሰሜን ምስራቅ ዕዝ ከነሙሉ ሰራዊቱና የጦር መሣሪያው ምኒልክ ዕዝን ተቀላቅሎ ነው?..ወይስ?" ብሎ ግራ እስኪጋባ ድረስ፡ የወገንን ኃይል በድል ቁንጣን ያጨናነቀ በምትኩ ደግሞ የጠላት ኃይልን ወሽመጥ ብጥስ ያደረገው ዘመቻ...በክቡር ሰማዕቱ አርበኛ ሳጅን አደም አሊ/አባ ናደው/ ስም የተሰየመ ነው።
እጅግ በጣም ሀቀኛና ጀግና፣ ታማኝና አማኝ፣ ፅኑና ከአላማው ዝንፍ የማይል፣ሩህሩህና ቸር፣ ፍትህ አዋቂና አስተዋይ መሪ እንዲሁም አልሞ ተኳሽ ነው ይሉታል አብረውት ከምሽግ ውሎው የሚያድሩ ጓዶቹ።
ሳጅን አደም "አባ ናደው" የሚለውን ስያም ያገኘው የጎላሌውን ምሽግ በሰበሩበት ወቅት ነበር።
መረብ ሚዲያ ከዓመት በፊት ስለ ጎላሌው ምሽግ መሰበር ዘግቦት የነበረውን መለስ ብለን እናስታውሳችሁ....
ወቅቱ ወርሃ መጋቢት 2016 ዓ/ም ነበር። በደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ ጎረንጅ ቀጠና ልዩ ስሙ ጎላሌ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ።
ከወግዲ ወረዳ ወደ ጎረንጅ ያቀናው የአገዛዙ ጥምር ጦር፣ በጎረንጅ ቀጠና እልህ አስጨራሽ ውጊያ ሲያካሂድ አርፍዶ ከሰዓት ከባድ ዶፍ ያዘለ ዝናብ መዝነብ በመጀመሩ ውጊያው ጋብ አለ።
ዝናቡ አላቆመም ዶፍና ውሽንፍር የቀላቀለ ዝናብ እየዘነበ ነው።
ጊዜው እየመሸ ነበር። ጀንበር ልግባ ልግባ እያለች በምትጣደፍበት በዚህ ቅጽበት አባ ናደው እስኪ በጎቼን ላሙቅ ብሎ ቦምብ በሽርጡ ቋጥሮ ከተቀመጠበት ብድግ አለ።
ጓዶቹ ዝናቡ በረድ እስከሚል መታገስ እንዳለባቸው ደጋግመው ቢነግሩትም አሻፈፈኝ አለ። "ሰዓቷ የወንድ ልጅ ሰዓት ናት" ነበር አጅሬ ምላሹ።
"አትከተሉኝ።ታሪክ ሰርቼ አስደምማችኋለሁ" ብሎ እግሮቹ በቅርብ ርቀት ወደ ሚገኘው የጠላት ምሽግ መራመድ ጀመሩ።ማምረሩን ያወቁ የተወሰኑ ጓዷቹ በቅርብ ርቀት ተከተሉት።
ሳጅን አደም ያን ከባድ ዶፍና ውሽንፍር ዝናብ መሀል ለመሀል ሰንጥቆ የጠላት ምሽግ ላይ ሲደርስ በሽርጡ ታቅፎ ይዞት የነበረውን ቦምብ በግራ እጁ እያነሳ፡ ቀለበቱን በጥርሱ እየነቀለ አከታትሎ ይወረውር ጀመር።
ቀን ላይ ሲዘንብ የዋለው ዝናብ ለብርድ የሰጣቸው የጥምር ጦር አባላት ሙቀት በሙቀት ሆኑ። ምሽጉ በዋይታ ተዋጠ። የድረሱልኝ ተማፅኖ የሚያቀርቡና የጣር ድምፅ የሚያሰሙ የመከላከያና የአድማ ብተና እንዲሁም ሚሊሻ አባላት ስፍር ቁጥር አልነበራቸውም። ገሚሱ ጥሩ ባለሙያ እንደሰራችው ፍርፍር አካሉ ተቆራርሷል።ገሚሱ ደግሞ "ወይኔ እግሬ፡ ወይኔ እግሬ" ይላል። ገሚሱ ደግሞ "ማሎ፡ ማሎ፡ ሀደኮ፡ ሀደኮ" ይላል። ገሚሱ በዛ ዝናብ መሀል "ውሃ ስጡኝ? ውሃ ስጡኝ?" ይላል።
አባ ናደው በሽርጡ ታቅፎ የያዘውን ቦምብ መወርወሩን አላቆመም። እየመረጠ ቦምቡ ወዳልነካው የምሽጉ ስፍራ ይወረውራል።
ከሰማዩ ጉርምርምታ ጋር ተዳምሮ በቦምቡ ፍንዳታ ምድር ቃጤ ሆነች። ያሁሉ የወታደሩ ዋይታና የጣር ድምፅ ከግማሽ ሰዓት በኋላ ፀጥ እረጭ አለ።ሰማዩም ከነ ሳጅን አደም አሊ ጋር ምክር እንዳለው ሁሉ መስኮቱን ጥርቅም አድርጎ ዘጋ። ያ አስፈሪው የጎለሌ ምሽግ፣ መከላከያ ሰራዊቱ ለወራት ያህል በግሬደር ታግዞ የሰራው የጎላሌው የኮንክሪት ምሽግ በነሳጅን አደም አሊና በጓዶቹ ክንድ ተደረመሰ።
በእለቱ በስፍራው የነበሩ ሰዎች በምሽጉ ውስጥ የሬሳ ክምር የሬሳ ነዶ ነው ያየነው ሲሉ የአይን ምስክርነታቸውን ሰተዋል።
ከዚህን ዕለት ጀምሮ ሳጅን አደም አሊ አባ ናደው ተባለ።የለጋምቦው አንበሳ እና የገነቴ ጌጥ የሆነው አባ ናደው እጅግ በጣም ደፋር በዛው ልክ ደግሞ እሩህሩህ ነው ይሉታል የትግል አጋሮቹ። የጎላሌን ምሽግ ደርምሶ ታሪክ የሰራው አባ ናደው በጀግንነት እና በወታደራዊ ጥበቡ የተመሰከረለት ነው።
ይህ ጀግና ከወራት በፊት ስለ አማራ ሕዝብ ሲል የክብር መስዋዕትነትን ተቀብሏል።
(የአርበኛውን ሙሉ የትግልታሪክ መረብ ሚዲያ ከወራት በፊት ለአድማጭ ተመልካቾቹ ማድረሱ ይታወሳል።)
ምኒልካውያኑ ዛሬ በዚህ ለምድር ለሰማይ በከበደ አርበኛ ስም ዘመቻ አውጀው የአማራ ሕዝብ ለምዕተዓመታት የሚፎክርበትንና የሚመካበትን ድል አስመዝግበዋል።
በቁሙ ትግል የሚሰምርለት፣ ሞቶሞ በስሙ ድል የሚታፈስበት እንቁ አርበኛ..ሳጅን አደም አሊ( አባ ናደው )
ክብርና ዘላለማዊ ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት!
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
በመውተርተር ላይ የሚገኘው ሬሳው ብልፅግና በጥቅምት ወር ያሰበውን‼️
1.የጎጃም አካባቢ ፋኖን ወደ አራት መክፈል።
2. አርበኛ ዘመነ ካሴ የአንድነቱ መነሻ ስለሆነ የሚዲያ ዘመቻ መጠናከር ።
3. ሆዳም አመራሮችን መግዛትና ማስከዳት
4. አንድ የመከላከያ ዕዝ በመጨመር ጎጃም ላይ በጥቅምት ሙሉ ወረራ መፈፀም።
እኒህን እቅዶች አቅዶ ቴዎድሮስ ዕዝን እና አንድነቱን ለመናድ የአብይ አህመድ ሰራዊት እየተንቀሳቀሰ ነው።
ይህን ከሁለት አመት በላይ ሞክረውት አንድነታችን እና ለትግሉ ባለን ቁርጠኝነት መክተን ጠላትን ከጎሪው ከተነው እንደከረምን ምስክራችን ራሱ ጠላት ነው።
አሁንም ለሞት እያጣጣረ ያለው አረመኔ ሰራዊት የአማራን ሕዝብ ለማጥፋት ያለ የሌለ ሀቅሙን ለመጠቀም እየሞነጫጨረ ይገኛል።
እንደ ሕዝብ ላለመጥፋት በሚደረገው ትንቅንቅ የበለጠ ነቅቶ እና ተዘጋጅቶ ልክ እንደከዚህ በፊቱ የአረመኔውን ፕሮፖጋንዳ እና ዘመቻ ለመመከት ከወዲሁ መንቃት ያስፈልጋል።
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
መስከረም 19/2018ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#በጥቅምት_ቴዎድሮስ_ዕዝን_መደምሰስ‼️
በመጭው የጥቅምት ወር ጎጃም ላይ እግረኛ፣ሜካናይዝድ ጦርና አየር ኃይልን በማሰማራት ሙሉ ወረራ በማድረግ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የመደምሰስ እቅድ ወጧል‼️
ቴዎድሮሰ ዝግጁ❓❓❓
19/ዐ1/2018 ዓ.ም
ደቡብ ወሎ ዞን ከደሴ ከተማ በቅርብ ርቀት የሚገኙ አከባቢዎችን ጨምሮ 11 ወረዳዎች በፋኖ ነፃ ወጥተዋል።
ከወልድያ ጋሼና ጥቁር አስፓልቱን ተከትሎ ከወልድያ ጀምሮ አላገዶ፣ አፍሪኬር፣ ቃሊም፣ ስሪንቃ፣ ሰቀላ፣ በቅሎ ማነቂያ፣ደቦት፣ ድልብ፣ ቀበሮ ሜዳ፣ አሁን ተገኝ፣ ሐሙሲት፣ ከእስታይሽ እስከ ጋሼና ምላሽ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።
ከወልድያ ደሴ ጥቁር አስፓልቱን ተከትሎ ከወልድያ ጀምሮ ሰምቦ፣ ስሪንቃ፣ መርሳ፣ ውርጌሳ፣ ገንፎ ጨፌ፣ መሀል አምባ፣ ሊብሶ፣ ውጫሌ ከሐይቅ በቅርብ ርቀት እስከሚገኘው ጃሪ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።
ከዚህ በተጨማሪ በሰሜን ወሎ ዞን ስር የሚገኙ በርካታ ወረዳዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሰጥ ናቸው።
