ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

إظهار المزيد
4 386
المشتركون
+5424 ساعات
+2347 أيام
+1 43730 أيام
أرشيف المشاركات
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር ዓፄ ይኩኖአምላክ ክፍለጦር ስር በሚተደደረው ማጀቴ ከተማንን እና ጨፋ ከተማን የሚያገንኘው መንገድ በድጋሚ በአገዛዙ ወታደሮች ተዘጋ ። በየቦታው የፋኖን ብትር መቋቋም ይቃተው የአገዛዙ ወታደር በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የሚተዳደረው የጨፋ ከተማ ህዝብ እና የማጀቴ ከተማ ህዝብ በግጭት ጠማቂው ሽመልስ ብዲሳ ሴራ ከዚህ በፊት በነበረው የብሄር ግጭት ተዘግቶ የነበረውን ከማጀቴ ከተማ ወደ ዋናው አስፋልት መውጫ መንገድ በሀገር ወግ እና ባህል መሰረት ከሁለቱም ብሄር በተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች ቁጭ ብለው በመነጋገር ችግራቸውን በትላንት ዕለት በቀን 30/03/18 ፈተው መንገዱ ለአገልግሎት እንዲውል አስከፍተው ነበር ። ሆኖም የአብይ አህመድ አገዛዝ ወንበር አስጠባቂ መከላከያ የሁለቱን ብሄሮች ግጭት እንደ አንድ የፖለቲካ መሸቀጫ ስለሚጠቀምበት ዛሬ በአብይ አህመድ ጀነራሎች ጥርቅም ተደርጎ እንዲዘጋ በሚል ቀጭን ትዕዛዝ መንገዱ በዚህ መልኩ ተዘግቶ መኪኖቹ ሽንኩርት እንደጫኑ ወደ ማጀቴ እንዲመለሱ አድርጓል። አማራውን አመት አምርቶ ለገብያ ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እንደ ጤፍና ሽንኩርት የመሳሰሉ ሰብሎችን የሚያቀርብበት ወቅት በመሆኑ የአማራን ህዝብ ከመጥላቱም በላይ በኤፍራታ ግድም ወርዳ ውስጥ ከሆነችው ከታሪካዊቷ ከተማ ማጀቴ ተነስተው ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚወጡ ሽንኩርት የጫኑ መኪናዎች ላይ በኦሮሚያ ልዩ ዞን ጨፋ (ጭሪ) በምትባል ከተማ ላይ አስቁሞ ሹፊሮችን በማስፍራራት በዚህ መልኩ እንዳይሄዱ ከማጉላላት አልፎ ተመልስው ወደ ማጀቴ እንዲመለሱ እያደረገ ይገኛል። በመሆኑም ይህን አረመኔያዊ ሰራዊት ኃይል የአሳምነው አናብሶቶችኝ በትር መቋቋም ሲያቅተው በተደጋጋሚ በህዝባችን ላይ የክህደት ስራውን እየሰራ አማራ ጠሉ አብይና የእሱን ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት እና ተላላኪ ብአዴን ዛሬም እንደትናንቱ የክህደት ስራውን እየሰራም ከመህኑም ባሽገር ህዝባችን አላስፈላጊ እንግልት እያደረገ ይገኛል። ይህ የብልፅግና ስራት ከውልደቱ እስከ እድገቱ በአማራ ህዝብ እንዲሁም በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እያደረገ ያለውን አረመኔያዊ ተግባር በአማራ ፋኖዎች ግብዓተ መሬቱን የምንፈፅምበት ቀን ቅርብ ይሆናል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን መረጃውን የአፋብኃ  ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ  የህዝብ ግንኙነት ነው ታህሳስ 01/04/2018 ዓ.ም ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

በወገራ ወረዳ የጠላት ኃይል ተመታ!! በወገራ ሚጦ ቀበሌ የአገዛዙን ሰራዊት ስቦ በመደምሰስ ወታደራዊ ስልት አጭር ሰዓታት በፈጀ ብርቱ አውደ ውጊያ የብርሃኑ ጁላ ቅጥረኛ ሰራዊት ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት
+2
በወገራ ወረዳ የጠላት ኃይል ተመታ!!        በወገራ ሚጦ ቀበሌ የአገዛዙን ሰራዊት ስቦ በመደምሰስ ወታደራዊ ስልት አጭር ሰዓታት በፈጀ ብርቱ አውደ ውጊያ የብርሃኑ ጁላ ቅጥረኛ ሰራዊት ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሶበታል።    የአፋብኃ በላይ ዕዝ 5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር አጥናፉ ብርጌድ ስኬታማ የድምሰሳ ማጥቃት ያደረገች ሲሆን የጎንደሬ በጋሻው ቴዎድሮስ ብርጌድ ደግሞ በወገራ ወገራ ጀጀህና  ኖራ ፃድቃ አካባቢ ጠላትን ሙትና ቁስለኛ ሁኖ ሽንፈት ተከናንቦ እንዲፈረጥጥ ማድረግ የተቻለበት ውጊያ ተደርጓል።    በደረሰበት ሽንፈት ሞራሉ የላሸቀው የጠላት ግሪሳ በሚሸሽበት አካባቢ 3 ንፁሃን አርሶ አደሮችን በሰብል መሰብሰብ ተግበር በተሰማሩበት በግፍ የረሸነ ሲሆን የንፁሃን መኖሪያ ቤቶችንና የቁም እንሰሳትን አውድሟል ገሏል። በማሰቃያ ኮድ የፋኖ ቤተሰብና ጎረቤት ናችሁ ያላቸውን ንፁሃን በማገት ፈርጥጦ ወደ አምባጊዮርጊስ ከተማ ሊሸሽ ችሏል።        ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!     አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ       ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም

አፋብኃ ምዕራብ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት ዘገባ       _፩ አንጀኔ ከተማ ለመዝረፍ ባሰፈሰፈ አረመኔ ሰራዊት ላይ 99ኛ ክፍለጦር  ጀብድ ተቀዳጀ። አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር ከመልሶ ማደራጀት ግንባታ ጎን ለጎን በየቀጠናው የተለያዩ  ከቀላል እስከ ከባድ ውጊያዎችን እያደረገ ይገኛል:: ከህዳር 24 /2018 ዓ.ም ጀምሮ  መነሻውን  ምዕራብ ጎጃም ደምበጫ በማድረግ እንጀኔ ቀበሌ በመመሸግ ለሰባት ቀናት ህዝብን ለመግደል  እና የተለያዩ ዘረፋዎችን ለፈፀመ  የተቀንቀሳቀሰውን ጠላት ጀግኖቹ እረፍት ሲነሱት ቢሰነብቱም  ዛሬም  ከሌሊቱ 11፡ዐዐ ሠዓት አስከ ስድስት ሠዓት ከባድ ውጊያ በማድረግ በጠላትላይ ከፍተኛ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራን አድርሰውበታል። በዚህ አውደ ውጊያ በአማራ ክልል ራሱን ጥምር ጦር ብሎ እየተንቀሣቀሠ ያለ አረመኔ ሠራዊት ሞርታር 120 እና ዙ 23 የተጠቀመ ቢሆንም በ109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር አናብስቶት ከባድ ኪሣራ የደረሠበት ሲሆን ከ 35 በላይ የሰው ሀይል ሲደመሠስ ከ40 በላይ ከቀላል አስከ ከባድ ቁስለኛ ማድረግተችሏል። ደምበጫ ወረዳ አንጀኔ አሳቅሽኝ ማሪያም ቤተክርስቲያን በመሸግ ቤተክርስቲያን አጥር ግቢን በማቆሸሽ ሲፀዳዳበት የነበረውን ምሽግ በማስለቀቅ ብዛት ያለዉ ተተኳሽ እና ነፍስ ወከፍ ክላሽንኮብ መሳሪያ በመማረክ  ተችሏል። _፪ ጠላት በተለያዩ  ቀጠናዎች በደረሰበት ከባድ ምት በመደናገጥ ከጥርናፌ ቦታ በመጥፋት ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል። ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ህዳር 29/2018 ዓ.ም በአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት ላይ በወሰደው እርምጃ ድንጋጤ ውስጥ የገቡ የአገዛዙ አባላት ከእነማይ ወረዳ እና ከሸበል በረንታ ወረዳ ከሚገኘው  ራሱን መከላከያ ብሎ ከሚጠራው 6ኛ ዕዝ 601ኛ ኮር፣ 605ኛ ኮር 14ኛ ፣52ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ ሬጅመንት 2ኛ ሻንበል መረገጭ ከተማ በመክዳት  ይበልጣል አዱኛው የሚባል መከላከያ  1 ኮሪያ ክላሽ፣ 2 ካዘና ከ120 ጥይት እንዲሁም ከወይራ ቀበሌ ሞላልኝ የሚባል የመከላከያ አባል የነበረ  2 ኮሪያ ክላሽ ከ150 ተተኳሽ በመያዝ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል። በተመሳሳይ እስቲበል አዳሙ እና ጓደኛው 44ኛ ክፍለጦርን  አዲስ ቅዳም ከተማ ከሚገኘው ካንፕ በመውጣት 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል። <<"ፀረ አማራዉ ብልፅግና የታጠቀዉ ሰይፍ  የአማራ የሆነን አንገት ሁሉ ለመቅላት ብቻ እንደተዘጋጀ  ስረዳ ከመቀደሜ በፊት ቀድመዉ የነቁ  ወንድሞቸን ፈልጌ ፋኖ ለመሆን መጣሁ!">> 29 ለ30/3/2018 ዓ/ም ለሊት አዲስ ቅዳም ከተማ ከሚገኘዉ የጠላት ከንፕ ወጥቶ የአፋብኃ ምዕራብ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ሻለቃን ከተቀላቀለ  እስቲበል_ገዳሙ ከተባለ  ወንድማችን ንግግር የተወሰደ። __፫ የጠላትን አመራር በገጀራ የመረኩ ጀግኖች። እነዚህ ሁለት ወጣቶች ዳዊት ጌጡ እና ጀጃው ደሳለኝ ይባላሉ ተወልደው ያደጉት በዳንግላ ከተማ ነው የአማራ ፋኖ አቢዮት ከተጀመረ ጀምሮ በተለያዩ መንገድ ትግሉን ሲያግዙ በተለይም #ቀኘ የተሰኘው የከተማ አርበኞች ትግል ላይ በመሳተፍ ብዙ ስራወችን ሰርተዋል ። በዚህ ብቻ ያረኩት አርበኞቹ በቀን 25/03/2018 ዳንግላ ከተማ ላይ በቀኑ 5:00ሰአት #ፀጋየ የተባለውን የከተማው የሚኒሻ ከፍተኛ አመራር እና ህዝቡን ያስመረረ የለየለት ባንዳ መሀል አስፓልት ቀበሌ 5 ላይ በገጀራ እርምጃ በመውሰድ መሳሪያውን ይዘው ወደ ቴዎድሮስ እዝ 105ተኛ ኮር 55ተኛ ክ/ጦር በክብር ተቀላቅለዋል ። ወደ ፋኖ ሲቀላቀሉም በ55ተኛ ክ/ጦር መንገሻ ጀምበሬ ሻለቃ የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸው። አርበኞቹ ይህን ድርጊት የፈፀምነው በቅርቡ መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ በከተማ ያለው ትግል እንዲቀጣጠል ያስተላለፈውን መልክት ተከትሎ መሆኑን ገልፀው ሁሉም ወጣት ማርኮ እየታጠቀ ትግሉን እንዲቀላቀል እና የዚህ ታላቅ አቢዮት አካል እንዲሆን መልክት አስተላልፈዋል ። _፬ በእነማይ ወረዳ ማህበረብርሃን ቀበሌ ቁይ መገንጥያ የሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሆዳቸው በበለጠባቸው የብአዴን አመራሮች ትዛዝ የንፁሀን አርሶ አደሮችን ቤት ካንፕ እንዲሆን ትዛዝ መስጠታቸውን አርጋግጠናል። በአገዛዙ አረመኔዊ ስረዓት ካንፕ ከተደረገባቸው አርሶ አደሮች መካከል:- 1.አቶ ላመስግን አንዳርግ 2.አቶ ደቤ አንዳርግ የተመባሉ ንፁሀን አርሶ አደሮችን የፋኖ ቤተሰብ ናቹህ ተብለው እናቶች ከእነ ልጆቻቸው ለፍተው ደክመው ከሰሩት መኖሪያ ቤት በማስወጣት የንፁሀን ግለሰቦችን ቤት የመከላከያ ካንፕ ማድረጉን የአቶ ደቤ አንዳርግ ባለቤቱን እና ልጆቹን ከቤት አሰወጥተው ቢቸና ከተማ ታግተው እየተሰቃዩ ይገኛሉ። አገዛዙ አረመኔ ሰራዊት በማህበረብረሀን ቀበሌ:- ➛2 የቀንድ ከብት ➛የሱቅ ሸቀጣ ሸቀጥ በሙሉ ➛የቤት እቃ በሙሉ ሲያወድሙ ➛5,000 ብር ዘርፈዋል ➛በእነማይ ወረዳ ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ የአቶ አይንየ ሉሌንና አትክልት እና ባህርዛፍ ለማገዶ ወስዶል ➛የአቶ ውድየ አወቀ ጤፍ አጭደው ወስዶል ➛ከቢቸና ከተማ በቅርብ እርቀት የምትገኘው የረዝ አዲስ አለም መገንጢያ መኪናዎችን እያስቆመ እየዘረፈ መሆኑ አረጋግጠናል። በሸበል በረንታ ወረዳ የሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት በሰማይ ዱር ቀበሌ:- ➛የአቶ ባየ መንግስት (1) አንድ በሬ ➛ያደግድጉ መንግስት (1) አንድ በሬ በገና ጦም የአካባቢውን ማህበርሰብ ሀይማኖታችን በማይፈቅድ መልኩ አርዶ በልቷል። ይህ ድንገት የተከሰተ ጥፋት ሳይሆን ጀኔራል አሳምነው ፅጌ እንደገለፀው ከሺህ አመት ጀምሮ የታቀደ  ከ500ዓመት በፊት  እንደ ሕዝብ አማራን ለማጥፋት የተጠናና የታቀደ በመሆኑ ሕዝባችንን ከደረሰበት የህልውና ስጋት ለማዳን በከተማ፣በገጠሩ እና  ከሀገር ውጪ ያለው አማራ ሁሉ በአንድ ክንድ ሊተባበር ይገባል። አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!   ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ! አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ            ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም

#በእነማይ_ወረዳ_ማህበረብረሃን_ቀበሌ_የንፁሀን_አርሶ_አደሮች_መኖሪያ_ቤት_በአገዛዙ_ካንፕ_ተደረገ። ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም በእነማይ ወረዳ ማህበረብርሃን ቀበሌ ቁይ መገንጥያ የሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሆዳቸው በበለጠባቸው የብአዴን አመራሮች ትዛዝ የንፁሀን አርሶ አደሮችን ቤት ካንፕ እንዲሆን ትዛዝ መስጠታቸውን አርጋግጠናል። በአገዛዙ አረመኔዊ ስረዓት ካንፕ ከተደረገባቸው አርሶ አደሮች መካከል:- 1.አቶ ላመስግን አንዳርግ 2.አቶ ደቤ አንዳርግ የተመባሉ ንፁሀን አርሶ አደሮችን የፋኖ ቤተሰብ ናቹህ ተብለው እናቶች ከእነ ልጆቻቸው ለፍተው ደክመው ከሰሩት መኖሪያ ቤት በማስወጣት የንፁሀን ግለሰቦችን ቤት የመከላከያ ካንፕ ማድረጉን የአቶ ደቤ አንዳርግ ባለቤቱን እና ልጆቹን ከቤት አሰወጥተው ቢቸና ከተማ ታግተው እየተሰቃዩ ይገኛሉ። አገዛዙ አረመኔ ሰራዊት በማህበረብረሀን ቀበሌ:- ➛2 የቀንድ ከብት ➛የሱቅ ሸቀጣ ሸቀጥ በሙሉ ➛የቤት እቃ በሙሉ ሲያወድሙ ➛5,000 ብር ዘርፈዋል ➛በእነማይ ወረዳ ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ የአቶ አይንየ ሉሌንና አትክልት እና ባህርዛፍ ለማገዶ ወስዶል ➛የአቶ ውድየ አወቀ ጤፍ አጭደው ወስዶል ➛ከቢቸና ከተማ በቅርብ እርቀት የምትገኘው የረዝ አዲስ አለም መገንጢያ መኪናዎችን እያስቆመ እየዘረፈ መሆኑ አረጋግጠናል። በሸበል በረንታ ወረዳ የሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት በሰማይ ዱር ቀበሌ:- ➛የአቶ ባየ መንግስት (1) አንድ በሬ ➛ያደግድጉ መንግስት (1) አንድ በሬ በገና ጦም የአካባቢውን ማህበርሰብ ሀይማኖታችን በማይፈቅድ መልኩ አርዶ በልቷል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!           ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም

ቀን 30.03. 2018 በአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሠራዊት ላይ ዛሬም እርምጃ ተወስደቦታል:: አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር ከመልሶ ማደራጀት ግንባታ ጎን ለጎን በየቀጠናው የተ
+7
ቀን 30.03. 2018           በአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሠራዊት ላይ ዛሬም እርምጃ ተወስደቦታል:: አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር ከመልሶ ማደራጀት ግንባታ ጎን ለጎን በየቀጠናው የተለያዩ  ከቀላል እስከ ከባድ ውጊያዎችን እያደረገ ይገኛል:: ህዳር 24 .2018 ዓ.ም መነሻውን  ደምበጫ በማድረግ እንጀኔ ቀበሌ በመመሸግ ለሰባት ቀናት ህዝብን ሲረብሽ እና የተለያዩ ዘረፋዎችን የፈፀመ ሲሆን" ዛሬ ከሌሊቱ 11፡ዐዐ ሠዓት አስከ ስድስት ሠዓት ከባድ ውጊያ ተደርጓል። በዚህ አውደ ውጊያ በአማራ ክልል ራሱን ጥምር ጦር ብሎ እየተንቀሣቀሠ ያለ አረመኔ ሠራዊት ሞርታር 120 እና ዙ 23 የተጠቀመ ሲሆን'' በ 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር አናብስቶት ከባድ ኪሣራ የደረሠበት ሲሆን ከ 35 በላይ የሰው ሀይል ሲደመሠስ 40 ከቀላል አስከ ከባድ ቁስለኛ ማድረግተችሏል። ብዛት ያለዉ ተተኳሽ እና ነፍስ ወከፍ ክላሽንኮብ መሳሪያ መማረክ ተችሏል። ድል ለ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተገፋ ኢትዮጵያውያን አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር ሚዲያ ክፍል

ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ቆቦ ከተማ ላይ ምኒልክ የሚል ፅሁፍ እና አርማ ያለው ባጃጅ ታሽከረክራለህ ያለውን ግለሰብ በእሳት አቃጠለ! የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ትናትና ህዳር 30
+4
ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ቆቦ ከተማ ላይ ምኒልክ የሚል ፅሁፍ እና አርማ ያለው ባጃጅ ታሽከረክራለህ ያለውን ግለሰብ በእሳት አቃጠለ! የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ትናትና ህዳር 30/2018 ዓ.ም ቆቦ ከተማ አንድ አቶ ብርሃኑ ፍስሃ የተባለን ግለሰብ ምኒልክ የሚል ፅሁፍ እና አርማ ያለው ባጃጅ ታሽከረክራለህ በሚል ምክንያት በመያዝ ወደ ሆርማት ወታደራዊ ካምፕ በመውሰድ ምሽቱን ቤንዚንና ጭድ በመጠቀም መላ ሰውነቱን አቃጥለው ሞቷል ብለው ጥለውት ሄደው ማሳ ላይ ወድቆ ተገኝቷል:: ፀረ-አማራው እና ፀረ-ኢትዮጵያው ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በበታችነት ስሜት የተተበተበ እና ስቃይ ውስጥ ያለ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ዛሬም ይሄው የበታችነት ስሜት በሽታው ቀጥሎ ምኒልክ የሚል ስምና ፎቶውንም አርማ አድርገሃል በሚል አንድን ግለሰብ በአሰቃቂ ሁኔታ መላ ሰውነቱን በቤንዚንና ጭድ አቃጥለው የጥላቻ ጥጋቸውን አሳይተዋል:: ጥቃቱ የተፈፀመበት ግለሰብ የመራቢያ አካሉን ጨምሮ መላ ሰውነቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን ባሁኑ ሰዓት ቆቦ ከተማ ሆስፒታል በህክምና ላይ ይገኛል::  መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ታህሳስ 1/2018 ዓ.ም

ከእንግዲህ ዳግመኛ ሊያዘምቱኝ ከመጡ ወደማጀት ልግባ ልቀመጥ ከሊጡ።😂😂😂
ከእንግዲህ ዳግመኛ ሊያዘምቱኝ ከመጡ ወደማጀት ልግባ ልቀመጥ ከሊጡ።😂😂😂

አጋልጥ !! ይሔ ሁሉ ፋኖን እና አማራን ሲራገም እና ሲራገጥ የሚውል "አራት እግር አሳማ" ነው ። መሬት ላይ በወታደራዊ ኃይል የተሸነፈው ብልፅግና በማህበራዊ ሚዲያ የፋኖ አመራር ስም ማጥፋት እና አጀንዳ መስጠት ላይ ያሰማራቸው እነዚህ የፌስቡክ ገፆች ናቸው ። የፌስቡክ አካውንቶች ዝርዝር፦ 1. Ethio Mereja 2. ስንቅ 3. ሁሴን ገዳ ከኦሮሚያ 3. Lula Kebede 4. ሀገሬን 5. Sebona Eliyas Tofik 6. Ethio Daily Media 7. ፍቅርተ ይበልጣል 8. Edu Lala 9. Yene Ethiopia 10. Ethio Intercept 11. Ardi Info 12. Meron Tadesse 13. Asmera Press 14. ዲጅታል ኢትዮጵያ 15. Addis Zemen 15. Selam mulugeta 16. ጥቁር አንበሶች 17. Ethio Press 18. Addis view አድስ እይታ 19. Nardos Page 20. Gohe tv ጎህ ቲቪ 21. ወደ ፍቅር ጉዞ ተያይዞ 22. ጎንደር ፋሲለደስ 23. hagere zena 24. የፍቅር መንገድ 25. Fast Mereja ፈጣን መረጃ 26. Solomon Gumba 27. Ethiopiya Adane 28. Sheger press 29. የሰላም ዘብ 30. Melat Bekele 31. Beti Tesfaye 32. Eden Hagose 33. Liya Eshetu 34. Eden Tamerat 35. አማኑኤል አወቀ 36. O U R Raya 37. One Ethiopia 38. Kelemu Taddele 39. ኢትዮፒድያ ዜና 40. Obbo Chidessa  Odda                                41. Sis Press 42. Betty Gullele 43. የበለፀገች ኢትዮጵያ 44.  Ethiopia voice 45. Gullale post 46. Lucy media 47. Maski Bekele 48. Saroon 49. Dz Ethio 50. የኛ info 51. Meri konjoooo 52. Zemed Mekonnen 53. ጧፈኛ 54. Gondar Times 55. ብሌን ሰለሞን 56. Msgei 57. ጉና ክምር ድንጋይ 58. ሰላም ለሃገሬ 59. አቦል መረጃ 60. ሰላም ለኢትዮጵያ 61. Helen Sisay 62. Nafkot Tesema 63. Thomas Jejaw 64. Abiti Ankober 65. ሮዛ ፍቅር 66. Melat Bekele 67. እውነተኛ ፋኖ 68. Wollo Gerado 69. መልህቅ የመረጃ ምንጭ 70. Yordanos Tekeste 71. Ethiopian Insight 72. Hibist Kefyalew 73. Sonan Press 74. Bole Times 75. Assab Ethiopia 76. በጌምድር-ጎንደር 77. Hiwot A Feleke 78. Meles Bisrat 79. Ethio Intercept 80. ብላቴናው ንጉስ 81. Helen Getachew 82. Tesfayehun Seme 83. Amhara Post 84. Beza Kebede 85. Bilen Mesfin 86. ጯሂት ጎርጎራ 87. Selam Alemu 88. ዲጂታል ኢትዮጵያ 89. Sonan press press 90. Pro peace press 91. Eden Nigussie 92. የሸገር ልጆች 93. የመደመር ትውል 94. አርጎባ ወሎ ጀበርቲ 95. ጀበርቲ አርጎባ አገር 96. Meron Tsegaye 97. Selam Adan 98. Medener 99. Mekides Melaku 100. Meri Konjoo 101. Geda Moti 102. ዝምተኛው ንጉስ መደመር 103. Amihara Fano 104. Wubit Seyoum Gashaw 105. አንድ አምሓራ 106. Semira Jamal 107. Tizta Melaku 108. Miser Dagne 109.አገው ነኝ 110. Lasta Agew 111.  Kidist Nega 11. የውብዳር አረጋ 112. Shebelaw Getachew 113 .ዲጂታል ጦቢያ 114. Helen Tesfa 115. ቡሬ ዳሞት ፋኖ 116. Tigist Kefale 117. Tg Love Andebt B Ali 118. እውነታ ሚድያ 119. Ethio press 120. ቀይ ባህር 121. ተዋበች ጎንደር 122. Nigat Nigat 123. አፍሮ ሚድያ 124. Selam Fentie 125. Zemed Mekonen 126. ድጅታል ፋኖ-digital fano 127. ፈጣን መረጃ 128. Dibora Mekonen Atinafu 129. Burie Damot Fano 130. Addis View አድስ እይታ 131. ጎጃሜዋ መቅደስ 132. ብሌን 133. Helina Alebachew 134 .ፀረ ሌባ ፀረ ሌባ 135.GoJam GoJam 136.Dered Der 137.ጣዝማ ማር 138. ኢትዮጵያMekete 139.Endalamawealama 140.Quarite Press 141.Nile Bluile 142.Bekalu Yehuala 143.Yehuala Yehu 144.Mihret Abewa 145.አብዱሮህማን ኢብራሂም 146.ስዩም ይዘንጋው ድንቁ 147.Indo Amhara 148.Amha Mulat 149.Addis Fikrte 150.AlemuTigist 151.Zelalem Sisay 152.Baynesagn Fentie 153.ሀሴት አየለ 154.አባይ ሚዲያ 155.ራያ ራዩማ 156.ወልቃይት ጠገዴ አማራ 157.ጦሳ ሚዲያ 158. Ghone Forces ከብልፅግና ገንዘብ የሚከፈላቸው ናቸው ። ሌሎችን ለቅሞ ማጋለጡ ተጠናክሮ ይቀጥላል ። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የጠላትን አመራር በገጀራ መሳሪያ የማረኩ ጀግኖች !! እነዚህ ሁለት ወጣቶች ዳዊት ጌጡ እና ጀጃው ደሳለኝ ይባላሉ ተወልደው ያደጉት በዳንግላ ከተማ ነው የአማራ ፋኖ አቢዮት ከተጀመረ ጀምሮ በተለያዩ
+2
የጠላትን አመራር በገጀራ መሳሪያ የማረኩ ጀግኖች !! እነዚህ ሁለት ወጣቶች ዳዊት ጌጡ እና ጀጃው ደሳለኝ ይባላሉ ተወልደው ያደጉት በዳንግላ ከተማ ነው የአማራ ፋኖ አቢዮት ከተጀመረ ጀምሮ በተለያዩ መንገድ ትግሉን ሲያግዙ በተለይም #ቀኘ የተሰኘው የከተማ አርበኞች ትግል ላይ በመሳተፍ ብዙ ስራወችን ሰርተዋል ። በዚህ ብቻ ያረኩት አርበኞቹ በቀን 25/03/2018 ዳንግላ ከተማ ላይ በቀኑ 5:00ሰአት #ፀጋየ የተባለውን የከተማው የሚኒሻ ከፍተኛ አመራር እና ህዝቡን ያስመረረ የለየለት ባንዳ መሀል አስፓልት ቀበሌ 5 ላይ በገጀራ እርምጃ በመውሰድ መሳሪያውን ይዘው ወደ ቴዎድሮስ እዝ 105ተኛ ኮር 55ተኛ ክ/ጦር በክብር ተቀላቅለዋል ። ወደ ፋኖ ሲቀላቀሉም በ55ተኛ ክ/ጦር መንገሻ ጀምበሬ ሻለቃ የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸው። አርበኞቹ ይህን ድርጊት የፈፀምነው በቅርቡ መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ በከተማ ያለው ትግል እንዲቀጣጠል ያስተላለፈውን መልክት ተከትሎ መሆኑን ገልፀው ሁሉም ወጣት ማርኮ እየታጠቀ ትግሉን እንዲቀላቀል እና የዚህ ታላቅ አቢዮት አካል እንዲሆን መልክት አስተላልፈዋል ።

ስሞኑን አንድ #የሌተናል ኮሎኔል ማዕረግ ያላቸው የአማራ ተወላጅ የሆኑ # የአየር ሃይል  አባል ጋር  በስራ አጋጣሚ ከደብረ ዘይት ባህር ህዳር መጠው ተገናኘን።  ብዙ ወታደራዊ ጠቀሜታ የሌላቸው ና የግል ጉዳዮችን ካወራን በኋላ ወታደራዊ ጉዳዮችን አወራን። ዋናዋናዎቹ _ፍሬ ሀሳቦች፦ 1) እሳቸውን ጨምሮ ሌሎችም ወታደራዊ መኮነኖች እነ_ይልማ መርዳሳን በአማራ ላይ የተከፈተውን ጦርነቱን በመቃወማቸው ምክንያት ከነበሩበት ሀላፊነት  እንደተነሱ።አንዳንዶችም በዚህ በቀል በጡረታ ስበብ እንደተሰናበቱ ና ተመሳሳይ የአገልግሎት ዘመን ላላቸው ኦሮሞወች ይልማ እንዳራዘመላቸ ካወሩኝ በኋላ #ስለ ኦህዴድ #ከኤርትራ ጋር ስለሚኖረው የጦር ዝግጅት  አወሩኝ።(ከኤርትራ ጋር !) ለማደናገር እንጅ አይሞክረውም አልኳቸው። አይ ሰውዬው እብድ ነው አሉኝ። 2)የአብይ አህመድ የጦርነት ዝግጅት:- ✍የቢንዛይድ(ዩናትድ አረብ ኤምሬት) ወታደሮች አየር ሀይሉን እንደተቆጣጠሩት። እነዚህ ወታደሮች ወዳሉበት ኢትዮጵያዊ _ወታደር እንደማይሄድ ና በልዩ ጥበቃ ውስጥ እንደሚኖሩ። ✍እነዚህ ወታደሮች ሙሉ በሚሉ የአገሪቱን ሚስጥር ያውቃሉ። አሉኝ በብስጭት። ✍ የቆዩት ተዋጊ አውሮፕላኖች  ስኬታማ ስላልሆኑ ከቢንዛይድ ተዋጊ አውሮፕላን በቅርቡ እንደሚመጡ። ✍ለእኝህ -አረብ ፓይለቶች እና የጦር መኮንኖች _አንደር ግራውንድ ቤዝመንት ያለው ቤት በደብረ ዘይትና ባህርዳር  በአረብ ኤምሬቶች ወጭ እየተገነባ መሆኑን አረጋግጦልኛል ። ✍አብይ አረቦችን የሰበሰበው አብዛኞቹ ፓይለቶቹ እና የድሮን አፕሬተሮች የፋኖ ወይም የሸኔ ደጋፊ ናቸው ተብሎ እንደሚያስብ። እና እሳቸውም ከነበሩበት የተነሱት በዚሁ ጉዳይ እንደ ሆነ። 👁👁👁👁👁👁👁       3)መፍትሔው ✍የውጭ የሚገኘው አማራ ዲፕሎማሲያዊ ስራወችን በማስፋፋት በአረብ ኤምሬቶች ላይ #የእጃዙር ጦርነትን በንጹሀን ላይ ፣በትምህርት ቤቶችና ጤና ጣቢያወች ላይ  እያካሄደች መሆኑን ለአሜሪካና አውሮፖ መንግስታ፣ ለአለማቀፉ ማህበረሰብ ፣ለተባበሩት መንግሥት በማስረዳት  በአረብ ኤምሬቶች ላይ ተከታታይ ጫና መፍጠር።(እንደ ትግሬዎች ነው ያለው) ✍አረብ ኤምሬቶች  ከአብይ ጋር በያዙት የጦርነት  እቅድ ቀጠናው ስላሙን እንደሚያጣ ማስረዳት ✍የቀጣዩ የአብይ አህመድና የአረብ ኤምሬቶች እቅድ ኤርትራን በመውረር _አሰብ ወደብን መቆጣጠር በመሆኑ በዚህ ጦርነት ደግሞ ኤርትራ፣ ትግራይ እና አፋር ቀጥተኛ ተጎጅ በመሆናቸው  እና የመጭውን በማሰብ በውጭ የሚኖሩ የሁሉም ብሄሮች ከአማራው ጋራ ሰላማዊ ሰልፎችን  በአረብ ኤምሬቶች ላይ በማካሄድ የጦርነት ተሳትፏቸውን መቀነስ። ✍ሌላው በሀገር ውስጥ በሚደረገው ትግል የአፋር ሀይሎችን ከሸዋ እና ወሎ ፋኖወች ጋር ማስተሳሰር ና የጥምረቱ አካል አድርጎ ማታገል።

ለጠላት እጁን ሰጥቶ የነበረው ግለሰብ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለ! ግለሰቡ እጁን ከሰጠ በኋላ፡ "በፋኖ የተገደሉብንን የጓዶቻችንን ደም መመለስ አለብን" ያሉ ካድሬዎች በሰጡት ትዕዛዝ እጁን የፊጥኝ ታስሮ
ለጠላት እጁን ሰጥቶ የነበረው ግለሰብ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለ! ግለሰቡ እጁን ከሰጠ በኋላ፡ "በፋኖ የተገደሉብንን የጓዶቻችንን ደም መመለስ አለብን" ያሉ ካድሬዎች በሰጡት ትዕዛዝ እጁን የፊጥኝ ታስሮ ለቀናት ከባድ ድብደባ የተፈፀመበት ሲሆን፡ ከድብደባው ብዛት ሕይወቱ አልፏል።

በደቦ ለቅሶ የተደበቁ ያገጠጡ ጥርሶች! ብአዴናውያን በጥቅሉ እኩይ ፍጥረታት ቢሆኑም እናነጻፅር ከተባለ ግን እንደ ደቡብ ጎንደር ካድሬና ጉጀሌዎቹ ልክስክስና ሰቀቀናም የለም። ይህ ቡድን ጥቅም ሲፈልግ አሰባስቦ እንደ ጎንደር በደቦ ያለቅሳል፣ የፈለገውን ሲያገኝ ግን ለማኘክና ለማመንዠክ ከደቡብ ጎንደርም አፈርናወት ቀበሌ ድረስ ይወርዳል። ይህንን ቡድን እንደ ጉንዳን ከክብደቱ በላይ የሚበላ ምህረት የለሽ ቡድን ለመሆኑ አንድ ማሳያ አንስተን ሌሎችን እናስከትል። Tears shouldn't be used as a tool to seize every opportunity for influence. 1) ከዓመታት በፊት ለባህር ዳር ከተማ ከንቲባነት ዶ/ር መሃሪ ታደሰ የሚባል ተሹሞ ነበር። በወቅቱ ለጎንደር ከተማም ያለ ደሞዝ ያገለግል የነበረ ኢንጅነር ማስተዋል ስዮም የሚባል ወጣት ልጅ ተሹሞ ነበር። በመካከል ግን ከንቲባነቱን መያዝ በፈለጉ የደቡብ ጎንደር ካድሬዎች የግድያ ሙከራ ተደረገበት እሱም ጠፋላቸው። (የባህር ዳር ከተማ ከንቲባነትንም ለመያዝ ደመቀ መኮንን እያለ ምክንያት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተደራጅተው ብዙ ጊዜ ሙከራዎችን አድርገዋል።) ሲያለቅሱ እንደ ጎንደር፣ ሲግጡ እንደአፈርናዋት - አንድ! 2) አዎ ይህ ቡድን ለቅሶውን በጎንደር ልክ ሰፍቶ፣ ሲገምጥ ግን "በል እንጅ" እያለ፣ ወደ እድሩ የሚሮጥ ነው። የክልል ስልጣን ድልድይ ለጎጃም ይህ ያክል፣ ለቤተ አማራና ሸዋ ይህን ያክል፣ ለጎንደር አነሰ ይልና ያለቅሳል። ከዛም ለጎንደር የተያዘ ቦታ ካለ ሁሉንም ጠቅልሎ ከደቡብ ጎንደር ያደርጋል። በአሁኑ የአገዛዙ የክልሉ የስልጣን ቦታዎች ላይ እራሱ ከጎንደር እነማን አሉ ቢባል ከደቡብ ጎንደር ውጭ መጥራት አይቻልም። ይህ ልክስክስ ቡድን ለጎንደር አነሰ ሲል፣ የአፈርናዋት ቀበሌ ገበሬ ማህበር አባላትን ብቻ እያሰበ ነው። ሲያለቅሱ እንደ ጎንደር፣ ሲግጡ እንደአፈርናዋት - ሁለት! 3) ሌላው ይህ ቡድን ተቋም መፍጠር የማይችል፣ ሌሎች የፈጠሩትን ግን የማውደም ሱስ ያለበት ፍጥረት ነው። አስራት ሚዲያ በህዝብ ገንዘብ ከተቋቋመ በኋላ ተጠራርተው በገቡ የአንድ መንደር ቅንጭራሞች ከሰመ። ይህ እንግዲህ ሙሉቀን ተስፋው ከአማራ ዳያስፖራ 220ሺ ዶላር ለሚዲያ ተቋም ግንባታ በሚል ሰብስቦ ካጠፋው ውጭ ነው። ቀጠሉና ደግሞ አብንን በሰኔ 15 ለቅሶና እንጉርጉሮ በጋሻው መርሻና ጉጀሌዎቹ አማካኝነት ብጥብጥ አደርጉትና ለኦሮሙማው ኃይል አስረክበውት ቁጭ አሉ። የአማራን የሆነ ነገር በሙሉ ከአማራ ነጥቆ ለማጠላት መስጠት የስኬታቸው መለኪያ ይመስላል። ሲያለቅሱ አሰባስበው፣ ሲግጡ እንደአፈርናዋት - ሶስት! 4) ይህ የማይጠረቃ የአንድ ጎጥ ካድሬና ጉጀሌ አማራ ባንክ ሲቋቋም፣ ጃኖ ባንክ ብሎ የአማራ ባንክ ምስረታን ለማስተጓጎል ሞክሮ ነበር። በኋላ ላይ ለጃኖ ባንክ የተሰበሰበውን ገንዘብ አደራጅ ነን ባዮች ተከፋፍለውት ጠፉ። በጃኖ ባንክ ያልከሰመላቸውን አማራ ባንክን፣ አሁን ላይ ደግሞ በድጋሚ በለቅሶና በዋይታ ሊያከስሙ መንከላወሱን ቀጥለውበታል። አሁን ላይ ብትገፉም፣ በምስረታው ጊዜ በጃኖ ባንክ ቢዚ ስለነበራችሁ ነውና ተቀበሉት። ሲያለቅሱ አሰባስበው፣ ሲግጡ እንደአፈርናዋት - አራት! 5) እዚህ ጋር ግን አንድ ተያያዥ ነገር አንስተን ፀደይ ባንክ (የድሮው አብቁተ) የአመራር ቦታዎች በሙሉ በማን በማን ተያዙ ብለን ብንጠይቅ ጉድ ይፈላል። ስለ አሚኮም ቢነሳ እንደዛው! የዚህ ጉጀሌ አካሄድ የያዘውን አርቆ ያስቀምጥና ፊጢጥ አላልኩበትም ብሎ በሚያስበው ላይ ሰፋ አድርጎ ያለቅሳ፣ ተጠራርቶ ይግጣል - አምስት። ይህ ስብስብ አፈርናዋት ላይ ሆኖ የጃቢጠህናን የጤፍ ማሳ ወይም የወልቃይት ሰሊጥ ያማልለዋል፤ አማረኝ ብሎ እንደነፍሰጡር ተንከባከቡኝ ይላል። ቁጭ ብሎ ግለሰባዊ ትርፉን ያሰላል። ባህርዳርን ሲያስብ በማህበር እያደረጀ ለዘመድ አዝማዱ ሲለሚያከፋፍለው የማህበር ቦታ ነው። ወልቃይትን ሲያስብ የሚታየው ሰሊጥ ብቻ ነው። ወልቃይት በቋሚነት ምላሽ ተሰጠው አልተሰጠው አያሳስበውም፤ ብቻ የፊት የፊቱን እያለ ከዘንድሮው ሰሊጥ ይዘግናል። [እያወራን ያለነው ስለማህበረሰብ በጥቅሉ ሳይሆን፣ እንደነ ቅንጭሪት መንበሩ አይነቶችን አብዝቶ ስለያዘ ቅንጭራም ቡድንና ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነው። በወል እንዳይተረጎም በጥንቃቄ እንጻፍ ብለን እንጅ ይህ ቡድን በመጣበት መንገድ ብናሳድደው መጨረሻውን ያች ቀበሌ ገበሬ ማህበሩ ነበረች።] እንባ፣ ለቅሶ እና ዋይታ should no longer overshadow competency, skill and expertise.

ከብልጽግና ጡት ቆራጭ ሠራዊት አባላት ከድቶ ዐፋብኀ ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 33ኛ ክፍለ ጦር የተቀላቀለ

አጋልጥ !! ይሔ ሁሉ ፋኖን እና አማራን ሲራገም እና ሲራገጥ የሚውል "አራት እግር አሳማ" ነው ። መሬት ላይ በወታደራዊ ኃይል የተሸነፈው ብልፅግና በማህበራዊ ሚዲያ የፋኖ አመራር ስም ማጥፋት እና አጀንዳ መስጠት ላይ ያሰማራቸው እነዚህ የፌስቡክ ገፆች ናቸው ። የፌስቡክ አካውንቶች ዝርዝር፦ 1. Ethio Mereja 2. ስንቅ 3. ሁሴን ገዳ ከኦሮሚያ 3. Lula Kebede 4. ሀገሬን 5. Sebona Eliyas Tofik 6. Ethio Daily Media 7. ፍቅርተ ይበልጣል 8. Edu Lala 9. Yene Ethiopia 10. Ethio Intercept 11. Ardi Info 12. Meron Tadesse 13. Asmera Press 14. ዲጅታል ኢትዮጵያ 15. Addis Zemen 15. Selam mulugeta 16. ጥቁር አንበሶች 17. Ethio Press 18. Addis view አድስ እይታ 19. Nardos Page 20. Gohe tv ጎህ ቲቪ 21. ወደ ፍቅር ጉዞ ተያይዞ 22. ጎንደር ፋሲለደስ 23. hagere zena 24. የፍቅር መንገድ 25. Fast Mereja ፈጣን መረጃ 26. Solomon Gumba 27. Ethiopiya Adane 28. Sheger press 29. የሰላም ዘብ 30. Melat Bekele 31. Beti Tesfaye 32. Eden Hagose 33. Liya Eshetu 34. Eden Tamerat 35. አማኑኤል አወቀ 36. O U R Raya 37. One Ethiopia 38. Kelemu Taddele 39. ኢትዮፒድያ ዜና 40. Obbo Chidessa  Odda                                41. Sis Press 42. Betty Gullele 43. የበለፀገች ኢትዮጵያ 44.  Ethiopia voice 45. Gullale post 46. Lucy media 47. Maski Bekele 48. Saroon 49. Dz Ethio 50. የኛ info 51. Meri konjoooo 52. Zemed Mekonnen 53. ጧፈኛ 54. Gondar Times 55. ብሌን ሰለሞን 56. Msgei 57. ጉና ክምር ድንጋይ 58. ሰላም ለሃገሬ 59. አቦል መረጃ 60. ሰላም ለኢትዮጵያ 61. Helen Sisay 62. Nafkot Tesema 63. Thomas Jejaw 64. Abiti Ankober 65. ሮዛ ፍቅር 66. Melat Bekele 67. እውነተኛ ፋኖ 68. Wollo Gerado 69. መልህቅ የመረጃ ምንጭ 70. Yordanos Tekeste 71. Ethiopian Insight 72. Hibist Kefyalew 73. Sonan Press 74. Bole Times 75. Assab Ethiopia 76. በጌምድር-ጎንደር 77. Hiwot A Feleke 78. Meles Bisrat 79. Ethio Intercept 80. ብላቴናው ንጉስ 81. Helen Getachew 82. Tesfayehun Seme 83. Amhara Post 84. Beza Kebede 85. Bilen Mesfin 86. ጯሂት ጎርጎራ 87. Selam Alemu 88. ዲጂታል ኢትዮጵያ 89. Sonan press press 90. Pro peace press 91. Eden Nigussie 92. የሸገር ልጆች 93. የመደመር ትውል 94. አርጎባ ወሎ ጀበርቲ 95. ጀበርቲ አርጎባ አገር 96. Meron Tsegaye 97. Selam Adan 98. Medener 99. Mekides Melaku 100. Meri Konjoo 101. Geda Moti 102. ዝምተኛው ንጉስ መደመር 103. Amihara Fano 104. Wubit Seyoum Gashaw 105. አንድ አምሓራ 106. Semira Jamal 107. Tizta Melaku 108. Miser Dagne 109.አገው ነኝ 110. Lasta Agew 111.  Kidist Nega 11. የውብዳር አረጋ 112. Shebelaw Getachew 113 .ዲጂታል ጦቢያ 114. Helen Tesfa 115. ቡሬ ዳሞት ፋኖ 116. Tigist Kefale 117. Tg Love Andebt B Ali 118. እውነታ ሚድያ 119. Ethio press 120. ቀይ ባህር 121. ተዋበች ጎንደር 122. Nigat Nigat 123. አፍሮ ሚድያ 124. Selam Fentie 125. Zemed Mekonen 126. ድጅታል ፋኖ-digital fano 127. ፈጣን መረጃ 128. Dibora Mekonen Atinafu 129. Burie Damot Fano 130. Addis View አድስ እይታ 131. ጎጃሜዋ መቅደስ 132. ብሌን 133. Helina Alebachew 134 .ፀረ ሌባ ፀረ ሌባ 135.GoJam GoJam 136.Dered Der 137.ጣዝማ ማር 138. ኢትዮጵያMekete 139.Endalamawealama 140.Quarite Press 141.Nile Bluile 142.Bekalu Yehuala 143.Yehuala Yehu 144.Mihret Abewa 145.አብዱሮህማን ኢብራሂም 146.ስዩም ይዘንጋው ድንቁ 147.Indo Amhara 148.Amha Mulat 149.Addis Fikrte 150.AlemuTigist 151.Zelalem Sisay 152.Baynesagn Fentie 153.ሀሴት አየለ 154.አባይ ሚዲያ 155.ራያ ራዩማ 156.ወልቃይት ጠገዴ አማራ 157.ጦሳ ሚዲያ 158. Ghone Forces ከብልፅግና ገንዘብ የሚከፈላቸው ናቸው ። ሌሎችን ለቅሞ ማጋለጡ ተጠናክሮ ይቀጥላል ። ድል ለጀግናው አማራ ድል ለጀግናው ፋኖ አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

#የተማሪዎች_ሰቆቃ_በደባርቅ_ዩንቨርስቲ ‼️ የደባርቅ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ሰቆቃና እንግልት እንደወረደ ለጥፈነዋል‼️ 👇👇👇👇👇👇👇 ሰላም ለናንተ ይሁን ንስሮች እንዴት ናችሁ አንድ መረጃ ለ
#የተማሪዎች_ሰቆቃ_በደባርቅ_ዩንቨርስቲ ‼️ የደባርቅ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ሰቆቃና እንግልት እንደወረደ ለጥፈነዋል‼️ 👇👇👇👇👇👇👇 ሰላም ለናንተ ይሁን ንስሮች እንዴት ናችሁ አንድ መረጃ ለማስተላለፍ ወደድኩ እንደሚታወቀው በሀገራችን ብሎም በአማራ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች ስቃይ እንግልት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱ ይታወቃል በተለይ ደባርቅ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች እንግልት እና ርሀብ በጣም ገዝፎም ከመታየቱም የተነሳ ተማሪዎች ብሶታቸውን እያሰሙ ሰንብተዋል ሆኖም ግን የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት የነዚህን ተማሪዎች ድምፅ ሰምቶ ከማስተካከል ይልቅ የአገዛዙን ትዛዝ ብቻ በመስማት የነቁ የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አፍኖ በመውሰድ ከአርብ ጀምሮ እስከ ዛሬይቱ ቀን #ከ60_በላይ ተማሪዎች #ታፍነው ተወስደዋል ከዚህ በተጨማሪ ከ16 ያላነሱ #በአዘዞ_የወታደር ካንፕ እንዲሁም የተወሰኑትን አድራሻቸው የት እንደተወሰደ ያልታወቀ ሲሆን በከፊል #ደባርቅ_ማረሚያ_ቤት እየተሰቃዩ መሆኑ ተደርሶበታል ስለሆነም እንደተለመደው ለነዚህ ልጆች ድምፅ እንድትሁኑ በቻላችሁት ሚዲያ እንድታስተላልፉልን ስንል በአክብሮት አጠይቃለሁ‼️ #ማሳሰቢያ! ገፃችን ላይ የአገዛዙ ሰዎች ስለሚኖሩ የደባርቅ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ስማችሁና ፎቷችሁ የምትጠቀሙበት የቴሌግራም አካውንት እየታወቀ አስተያዬት ባለመስጠት ራሳችሁን ከጉዳት ጠብቁ‼️ #ፍትህ_ለትምህርት_ሄደው_ለሚሰቃዩ_ተማሪዎች‼️ 30/ዐ3/2018 ዓ.ም

ከወንድሞቻችን ጋር አንተኳኮስም በማለት እና አገዛዙ የሚያደርገውን አፀያፊ ድርጊት በመቃወም ወረታ ካለው አድማ ብተና ሻለቃ አራት ሻንበል አንድ እንዲሁም ሻለቃ አራት ሻንበል ሁለት ምድብ የሆኑ የአድ
+2
ከወንድሞቻችን ጋር አንተኳኮስም በማለት እና አገዛዙ የሚያደርገውን አፀያፊ ድርጊት በመቃወም ወረታ ካለው አድማ ብተና ሻለቃ አራት ሻንበል አንድ እንዲሁም ሻለቃ አራት ሻንበል ሁለት ምድብ የሆኑ የአድማ ብተና አባል የሆኑት 1ኛ ባንተአምላክ አስማረ 2ኛ አዝመራው አለልኝ የተባሉ አድማ ብተና አባል ስርዓቱን ተቃውመው ሲወጡ ይዘውት የወጡት የመሳሪያ ዓይነት 1ኛ 2ክላሽኮቭ ሰደፍ 2ኛ 4ቦንብ እና180የክላሽፍሬ ሲሆን በተመሳሳይም ከሀሙሲት ከተማ በመውጣት ፋኖን የተቀላቀ ሚኒሻ 1ኛ ደርሶ ሞላ ይዞት የወጠውየመሳሪያ ዓይነት 1ኛ 1ክላሽኮቭ ሰደፍ በመያዝ አፋብኀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር ጣና ብርጌድ ተቀላቅለዋል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ፍቅሩ ባየ የጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር ህ/ግንኝነት

ህዳር 30/2018 ዓ.ም በየእለቱ የጠላት ሀይል ፋኖን እየተቀላቀሉ ነው ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ህዳር 29/2018 ዓ.ም በአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት ላይ በወሰደው እርምጃ ድንጋጤ
+1
ህዳር 30/2018 ዓ.ም በየእለቱ የጠላት ሀይል ፋኖን እየተቀላቀሉ ነው ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ህዳር 29/2018 ዓ.ም በአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት ላይ በወሰደው እርምጃ ድንጋጤ ውስጥ የገቡ የአገዛዙ አባላት ከእነማይ ወረዳ እና ሸበል በረንታ ወረዳ ከሚገኘው 6ኛ ዕዝን 601ኛ ኮር፣ 605ኛ ኮር 14ኛ ፣52ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ ሬጅመንት 2ኛ ሻንበል መረገጭ ከተማ ይበልጣል አዱኛው 1 ኮሪያ ክላሽ 2 ካዘና ከ120 ጥይት እንዲሁም ከወይራ ቀበሌ ሞላልኝ 2 ኮሪያ ክላሽ ከ150 ተተኳሽ በመያዝ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!             ህዳር 30/2018 ዓ.ም የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ምኒልክ ዕዝ ድርጅታዊ አመታዊ ስብሰባ አካሄደ:: አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የኮርና የድርጅት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተ ለአንድ ሳምንት ተከታታይ ቀናቶችን የወሰደ አመታዊ ድርጅታዊ ከፍተኛ ስብሰባ አካሄደ:: ምኒልክ ዕዝ በስብሰባው የህልውና ትግሉ ለድልና ነፃነት ይበቃ ዘንድ የአመራር ሽግሽግ ያደረገ እና አዳዲስ ሹመቶችንም የሰጠ ሲሆን አስተዳደራዊ እርምጃዎችንም በመውሰድ ስብሰባውን ቋጭቷል:: ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ምኒልክ አመታዊ ድርጅታዊ ስብሰባውን እንዳያካሂድ በከፍተኛ የእግረኛ ጦርና መካናይዝድ እንዲሁም በአየር ሃይል በጄትና በድሮን ታግዞ ብርቱ ጥረት ያደረገ ቢሆንም ንስሮቹ በታላቅ ፅናትና ቁርጠኝነት ስብሰባውን አካሂደዋል:: በስብሰባው ምኒልክ ዕዝ አመቱን በጥልቀት በመገምገም ያሉ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖችን በመለየት ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)ን ጨምሮ የተገኙ በርካታ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ብሎም ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን በጥንካሬ እንዲሁም ከድሎቹ ባሻገር ያሉ ክፍተቶችን በደካማ ጎን በመገምገም ለቀጣይ ዝለቂ ድል በቂ ሁለንተናዊ ዝግጅት በማድረግ ስብሰባውን ባመርቂ ሁኔታ ደምድሟል:: ምኒልክ ዕዝ በአመታዊ ድርጅታዊ ስብሰባው የአመራር ሽግሽግ ማድረግ እና አዳዲስ ሹመቶችን የሰጠ ሲሆን ጠቅላላ የአመራር መዋቅሩም የሚከተለውን ይመስላል፦   1. ኦዲትና ቁጥጥር ኮሚሽን - ፀጋዬ ብርሃኑ 1.1. አምስት አባላት 2. ወታደራዊ ፍርድ ቤት - አርበኛ ተመስገን አማረ  2.1. ሦስት አባላት 3. የህግና ሥነ ሥርዓት ጉባኤ - 3.1. ሦስት አባላት 4. ሰብሳቢ - ዋርካው ምሬ ወዳጆ 5. ወታደራዊ አማካሪ - ኮሎኔል ሞገስ ዘገዬ 5.1 አርበኛ አለሙ ገላው- ምክትል ወታደራዊ አማካሪ     ወታደራዊ መዋቅር 1. ምክ/ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ - አርበኛ ድርሳን ብርሃኔ 1.1. ጸሐፊና ወታደራዊ ቃል አቀባይ - አርበኛ ትዝታ በዛብህ 2. ምክ/ወታደራዊ አዛዥ - አርበኛ ወንድሙ ማሩ 3. ወታደራዊ እቅድና ስትራቴጅ - ኮሎኔል ዓባይ ባየው 4. ዘመቻ - አርበኛ በለጠ ሸጋው 4.1. ምክ/ዘመቻ ኃላፊ (ዘመቻ ስምሪት) - ኮሎኔል ፈንታው መኩዬ 4.2. መረጃ፣ ካርታና ምህንድስና - 5. ወታደራዊ አስተዳደር - ሻለቃ ያረጋል አሰፋ 5.1. ምክ/ወታደራዊ አስተዳደር - 10 አለቃ ሙላቱ ሰጠ 5.2. ምክ/ለሰው ሃብት አስተዳደር - 50 ዓለቃ ሲሳይ ገላነው 5.2.1. ምክ/የሰው ሃብት አስተዳደር - 5.3. ምክ/ለጤና ጉዳይ - ዶ/ር አቡበክር ሰይድ 6. ሎጂስቲክስ መምሪያ - ሻለቃ ኢሳያስ መለሰ (ውክልና) 6.1. ምክትል ለስንቅና ትጥቅ ስርጭት - ሞላ ሰማው 6.2. ምክትል ለኦርዲናንስ ክፍል - ሻለቃ ኢሳያስ መለሰ 6.3. ምክትል ለትራንስፖርት ስምሪት - 7. ወታደራዊ ሥልጠና መምሪያ - መቶ ዓለቃ ዮሴፍ አስማረ 7.1. ምክትል የሥልጠና መምሪያ - አርበኛ ጌታቸው ሲሳይ 7.2. የሥልጠና ማዕከላት ኃላፊ - 8. ወታደራዊ መረጃና መገናኛ መምሪያ - 8.1. ምክ/ወታደራዊ መረጃ መምሪያ - 8.2. ምክ/ወታደራዊ መገናኛ መምሪያ - 9. ወታደራዊ ኢንዶክትሪኔሽን (ስርጸት) መምሪያ- ሻለቃ ደምሌ ጣፋጭ 9.1. ምክ/ኢንዶክትሪኔሽን - ሻለቃ ወንድሙ 9.2. የኪነትና መዝናኛ ክፍል - መቶ አለቃ በሪሁን ደምሌ 9.3 ምክ/ኪነትና መዝናኛ ክፍል አርቲስት ፋኖ ኪሮስ ደርቤ 10. ልዩ ዘመቻ መምሪያ - አርበኛ ተሾመ ፈንታዬ 10.1. የልዩ ዘመቻ ወታደራዊ አዛዥ - አርበኛ ሐብታሙ ደምሴ 10.2. የልዩ ዘመቻ ፖለቲካ መምሪያ - አርበኛ አባተ ካሳነው     ፖለቲካዊ መዋቅር 1. ምክ/ሰብሳቢና የፖለቲካ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ - አርበኛ ሔኖክ አዲሴ 2. የፖለቲካ ጉዳዮች ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ - አርበኛ ሞገስ አብራራው 3. የጥናትና ስትራቴጅክ ጉዳዮች መምሪያ - አርበኛ አራጋው ያለው 3.1. ምክ/የስትራቴጅክ ጉዳዮች መምሪያ - አርበኛ ገ/መስቀል 4. የውጭ ጉዳይ መምሪያ - አርበኛ አብዮት ይመር 4.1. ምክ/የውጭ ጉዳይ መምሪያ - አርበኛ አብደላ አያሌው 5. የአደረጃጀት መምሪያ - አርበኛ አበበ ቀዬ 5.1. ምክ/የአደረጃጀት መምሪያ - አርበኛ አሰፋ መሰለ 6. የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ - አርበኛ አበበ ፈንታው 6.1. ምክ/የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ - አርበኛ ኑረዲን አበበ 6.2. ሚዲያና ኮሚኒኬሸን ኃላፊ - 7. የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች መምሪያ - ፋኒት ዚነት አደም 7.1. ምክ/የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች መምሪያ - ፋኒት አበበች ሲሳይ 8. ትምህርትና ስልጠና መምሪያ - አርበኛ ፍቅሩ ፈንታው 8.1. ምክ/ትምህርትና ስልጠና መምሪያ - አርበኛ ደርብ ተፈራ 9. አጋርነትና ትብብር መምሪያ - አርበኛ ብርሃን አራጌ 9.1. ምክ/አጋርነትና ትብብር መምሪያ - 10. ማሕበራዊ ጉዳዮች መምሪያ - አርበኛ አለምነው መብራቱ 10.1. ምክ/ማህበራዊ ጉዳዮች መምሪያ - አርበኛ መኩሪያ ፈንታው     የድርጅት ጽ/ቤት መዋቅር 1. የጽ/ቤት ኃላፊ - አርበኛ ደስታው 1.1. ምክ/የጽ/ቤት ኃላፊ - አርበኛ አለባቸው ቀስቅሴ 2. የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መምሪያ - አርበኛ ንጉስ አዳነ 2.1. ምክ/የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ - አርበኛ አማረ አያሌው 2.2. አካውንታንት - አርበኛ ልዑልሰገድ 2.3. ግዥ ክፍል - አርበኛ ዮሐንስ መኮንን 2.4. ገንዘብ ያዥ - አርበኛ አዲሴ ጌታሁን 3. የሐብት አፈላላጊ መምሪያ - አርበኛ ምንሊክ ፋንታሁን 3.1. ምክ/የሐብት አፈላላጊ መምሪያ - አርበኛ ዘሪሁን ደምሴ 4. የሕዝብ አስተዳደር መምሪያ - አርበኛ እስራኤል እሸቴ 4.1. ምክ/የሕዝብ አስተዳደር መምሪያ - አርበኛ ስንታየሁ ተስፋው 5. የእቅድ ዝግጅትና ግምገማ መምሪያ - አርበኛ አክሎግ ቢራራ 5.1. ምክ/የእቅድ ዝግጅትና ግምገማ መምሪያ - መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 30/2018 ዓ.ም