ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

إظهار المزيد
4 387
المشتركون
-424 ساعات
+2487 أيام
+1 44230 أيام
أرشيف المشاركات
ባንዳዎች እና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱ ላይ ከባድና የማያዳግም እርምጃ የመውሰዱ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል:: በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳን ሄሮሹማና ናጋሳኪ ሲያደርግ የነበረ ባንዳ ጥቁሩ ፋሽስት ሎሌ እና በርካታ የሚኒሻና የመከላከያ ሰራዊቶች በአንድም በሌላም ተሸኝተዋል። የአማራ ሳር ቅጠሉ ምድር ሰማዩ ሁሉ ጥላትን እየተፋለመው ይገኛል። ህዳር 17/2018 ዓ/ም በዋድላ ወረዳ የሚኒሻ አስተባባሪና ኮማንደር  የሆነው ሰይድ ስጦታው እና አምስትየሚኒሻ አባል እድሁም የፋሽስቱ መከላከያ መቶ አለቃና ሰባት የመከላከያ ሰራዊቶች የሞቱ ሲሆን፤አምስት ሚኒሻ ቁስለኛ፤ሶስት መከላከያዎችም ቁስለኛ ሆነዋል። ኮን የዶጌት ሚካኤል በተባለ ቦታ ላይ በመኪና ተጭነው ሲጓጓዙ ተሽከርካሪው ተገልብጦ ወደማይቀረው አለማቸው ተጉዘዋል። ኮማንደር ሰይድ በዋድላ ወረዳ የሚታወቅበት ከስሙ በላይ ቀድሞ የሚጠራበት የአማራን ንፁሀን በመግደል፣በመዝረፍና በመጨፍጨፍ እድሁም ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ነበር። ሰይድ የፋሽስቱ የአቶ አብይ አህመድ ታማኝ ተላላኪ ሲሆን የአማራ ህዝብ ግባር ቀደም ጥላት ሆኖ ሌባ ጎማ ተጭኖት እስኪሞት ድረስ አፀያፊ ተግባሩን ይፈፅም ነበር። ፋሽስቱ በሰጠው ስልጣን የግል ቂምበቀል የሚዎጣበት የፋሽስቱ ደጀንነትን ተጠቅሞ እደነበር ታሪኩ ይናገራል። የሰይድ የባንዳነት የታሪክ ፍፃሜ የተደመደመው እስከ ከርሰ ምድር በዘለቀው የሎሌነት ተግባሩ ሆኗል። ከፊደልና ከትምህርት ታቅቦ የተፈጠረው ሰይድ ከመቃብሩ ላይ ከሚጫነው ሸክም በላይ ያልነጠፈ የባንዳነት ታሪኩ ሰባተኛ መሬትን ሰርስሮ የተነጠፈ ጥቁር የታሪክ ባለቤት ፈፃሚም ነበር። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 17/2018 ዓ.ም

​🛡️ ፋኖነት እና አንድነት ​ፋኖ የኅብረተሰቡን ደህንነትና ክብር ለመጠበቅ በፈቃደኝነት የሚሰማራ የጀግንነት መገለጫ ነው። የፋኖዎች አንድነት ደግሞ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይይዛል፡- ​የጋራ
​🛡️ ፋኖነት እና አንድነት ​ፋኖ የኅብረተሰቡን ደህንነትና ክብር ለመጠበቅ በፈቃደኝነት የሚሰማራ የጀግንነት መገለጫ ነው። የፋኖዎች አንድነት ደግሞ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይይዛል፡- ​የጋራ ዓላማ: ፋኖዎች ከየትኛውም አካባቢ ወይም ማኅበራዊ ዳራ የመጡ ቢሆኑም፣ በዋናነት ለአማራ ሕዝብ ክብርና ደኅንነት እንዲሁም ለሀገር ሉዓላዊነት በጋራ መቆማቸው ነው። ይህ የጋራ ዓላማ የአንድነታቸው ዋነኛ መሠረት ነው። ​የአካባቢ ልዩነት የሌለበት ትስስር: የፋኖ እንቅስቃሴ ከተለያዩ የአማራ ክፍል አካባቢዎች የመጡ ግለሰቦችን ያቀፈ ነው። ይህ የአካባቢ ልዩነት የአንድነትን ጥንካሬ ያሳያል፤ ምክንያቱም በክፍል ሳይሆን በመንፈስ እና በግብ የተሳሰሩ ናቸው። ​መከባበርና መደጋገፍ: ፋኖነት ማለት በጦር ሜዳ ብቻ ሳይሆን፣ እርስ በእርስ በመረዳዳት፣ በመመካከርና የጋራ ግብ ላይ በማተኮር የሚገለጥ ወንድማማችነት ማለት ነው። ​ለሕዝብ ቆሞ መገኘት: የፋኖ አንድነት ከግል ጥቅም ይልቅ የሕዝብን ጥቅም እና የሀገርን ደህንነት በማስቀደም ላይ የተመሰረተ ነው። ​"የፋኖ አንድነት የሕዝብ ቃልኪዳን ነው" ​"በጋራ ቆመን፣ በጋራ እንዘልቃለን" ​"ክንዱ የተለያየ ልቡ ግን አንድ ነው" ​"ፋኖነት ለክብር እንጂ ለክፍል አይደለም" ​💡 ማጠቃለያ ​የአማራ ፋኖ አንድነት በሕዝብ ክብርና በሀገር ፍቅር ላይ የተመሠረተ፣ ለጋራ ዓላማ የቆመ፣ የብረት ያህል ጠንካራ የሆነ የአይበገሬነት መንፈስ መገለጫ ነው። ዴቭ ከግንባር ​

ግዙፉ ላስታ አሳመነዉ ኮር ታላቅ ድል ተጎናፀፈ። አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮር በዛሬዉ ዕለት ከ35 በላይ የአገዛዙ ሰራዊትን በመደምሰስና ከ40 በላይ የሚሆኑ የአገዛዙ ሰራዊትን በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፅፏል : የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳመነዉ ፅጌ ኮር ክንፍ የሆኑት እሸት ክፍለ ጦር ፣ ወባንተ አባተ ክፍለ ጦር ፣ በመደራጀት ላይ ያለው አሃድ ራስ አንችም፣ እንዲሁም ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ ብርጌድ በጋራ መናበብ ባደረጉት አውደ ዉጊያ ከ35 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት ሲደመሰስ  ከ40 በላይ ቁስለኛውን ይዞ ወደመጣበት እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል። የአገዛዙ  የሰሜን ምስራቅ ዕዝ  የ65ኛ ክፍለ ጦር  እና የ61ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት  መነሻውን ከላስታ ወረዳ  ሽምሽሃ ቀበሌ (ላሊበላ አየር ማረፊያ) ከተማ በማድረግ የእሸት  ክፍለ ጦርን አፍናለሁ በሚል አጉል ምኞት ወደ  ገለሶት ቀበሌ በመጓዝ  ላይ እንዳለ ክፍለ ጦሩ ቀድሞ በደረሰው መረጃ መሠረት ከኮራችን ክንፎች ከሆኑ ሌሎች ክፍለ ጦሮች እና ብርጌዶች ጋር በመናበብ በጠላት ላይ ኪሳራ አድርሰዉበታል። በዚህም ዉጊያ ላይ እሸት ክፍለ ጦር በልዩ ስሙ እገርፋ፣ ተካይ መንደር ፣ማዶ ራንባ ተብሎ እሚጠራዉን ቦታ ሸፍና የተዋጋች ሲሆን  ዉባንተ አባተ ክፍለ ጦር ፣ራስ አንችም ክ/ጦር ፣ነብሮ ኮማንዶ ብርጌድ በጥምረት  በመሆን ከላሊበላ ከተማ ወደ ጋሸና እሚወስደዉን አስፓልት መንገድ በተለምዶ በርታ፣   ግራኝ አንባ፣ ቻይና ካንፕ ድረስ በመዘርጋት ጠላትን ሲያረግፉት ዉለዋል። ህዳር 17/3/2018 ዓ/ም ከ ቀኑ 5:00  ሰዓት እስከ አመሻሽ 9:30 ከአራት ሰዓት በላይ በፈጀ ትንቅንቅ  ከ35 በላይ የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ከ40 በላይ ቆስለኛ ማድረግም ተችሏል። በዚህ አውደ ዉጊያ ጠላት የእሽት ክፍለ ጦርን ለማፈን አቅዶ የመጣ ቢሆንም ባላሰበውና ባልጠበቀው መንገድ ራሱ ታፍኖ በወገን ክንድ ሲቀጠቀጥ ውሎ ወደ መጣበት ሽምሽሃ ቀበሌ (ላሊበላ አየር ማረፊያ) ፈርጥጦ ተመልሷል። በዚህም ወጊያ ጠላት ሽምሽሃ ቀበሌ ኪኒሸር ከሚባል ቦታ ላይ 120 ሞርተር አጥምዶ በሚወረዉረዉ ቅንቡላ እርፋ እና ተካይ መንደር አካባቢ በንፁሃን ዜጎች ላይ አካላዊ እና ቁሳዊ ጉዳት አድርሷል። በትላንትናዉ ዕለትም የዚሁ ኮር አካል የሆነችዉ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር በአገዛዙ ሰራዊት ላይ አካላዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረሱን መዘገባችን ይታወቃል። አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮር ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ክፍል ኃላፊ ጋዜጠኛ  ፋኖ ደረበ መኮንን! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ህዳር 17/3/2018 ዓ.ም

‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ወደ ማይቀረው የድል ጉዞ ደረጃውን አሳድጎ እየመጣ ነው።  ታማኝ መረጃዎች ለማግኘት ከታች ባለው የሚዲያ ድምፆች፡፡               ተቀላቀሉት Join👇👇               "በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk https://t.me/abcdefghijklmnopqrstuvwxyz071167

የብልፅግና ሰራዊት ሁለት የቡድን መሳሪያ እና ሁለት ክላሽ በመያዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦርን ተቀላቀሉ‼️ የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት የ104ኛ ኮር 16ኛ ክፍለጦር አባላቶች አ
+1
የብልፅግና ሰራዊት ሁለት የቡድን መሳሪያ እና ሁለት ክላሽ በመያዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦርን ተቀላቀሉ‼️ የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት የ104ኛ ኮር 16ኛ ክፍለጦር አባላቶች አንድ ስናይፐር አንድ ብሬን እና ሁለት ክላሽ በመያዝ አገዛዙን በቃን በማለት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል:: አገዛዙን በአውደ ውጊያ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ዘርፍ የማፍረሱ እና ከህዝባችን ጫንቃ ብሎም ከሃገራችን ለማስወገድና ለመደምሰስ የሚደረገው ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 17/ዐ3/2018 ዓ.ም

#አሳዛኝ‼️ የአብይ አሕመድ ጨፍጫፊ ጡት ቆራጭ አራዊት ሰራዊት ትናንት ሲያካሂድ በነበረው የዘር ጭፍጨፋ በመራቤቴ አውራጃ በደራ ወረዳ ገብሮ ቀበሌ ልዩ ቦታው ይማኔ በተባለ ቦታ የሶስት ንፁሃን ታዳጊ
+2
#አሳዛኝ‼️ የአብይ አሕመድ ጨፍጫፊ ጡት ቆራጭ አራዊት  ሰራዊት ትናንት ሲያካሂድ በነበረው የዘር ጭፍጨፋ በመራቤቴ አውራጃ በደራ ወረዳ ገብሮ ቀበሌ ልዩ  ቦታው ይማኔ በተባለ ቦታ የሶስት ንፁሃን  ታዳጊዎችን ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ ጥላቸዋል። ትናንት ከቀኑ10:30 ጀምሮ ባደርገው  አማራን የማጥፋት  የበቀል ድርጊት አንድ የአስራ ሶስት 13 አመት ልጅ እና ሁለት ከ15 አመት የማይበልጡ ወጣቶችን እረሽኗል 1,ዳምጠው አወቀ 2,ተምየ ወርቅነህ 3,ውድየ ዘለቀ ከነዚህ በተጨማሪ ለግዜው ስማቸው በዝርዝር  ያልደረሰን 6ንፁሃን ማሕበረሰብ ከባድ ጉዳት  እንዳደረሰባቸው ከበታው መረጃውን አደርሰውናል። በተጨማሪ አምስት 5 የአርሶአደር በሮችን ገሏል የጭካኔ ጥጉን እና የፀረ አማራነቱን የበቀል ጥሙን ተዋቶባቸው ሂዷል ። ይሔ ፀረ አማራ ጨፍጫፊ ጡት ቆራጭ ቡድን ለአማራ ለሰው ሳይሆ ለንብረቱም እረሕራሔ እንደለለው የለት ከለት ተግባሩ አረጋግጧል በመሆኑም ሕዝባችን ልጆቹንም ንበረቱንም እያጠፋበት የሚገኘውን ጨፍጫፊ ቡድን አምርሮ  ሊታገለው ይገባል ይሕ ዘረኛ እና በቀልተኛ የኦነግ ሼኔ ምልስ አራጅ ቡድን አማራውን ጧሪ አልባ አዛውንት እና ወላጅ አልባ ሕፃናት በማድረግ የአማራን ዘር እያጠፋ ይገኛል ። ለሞቱት ነብስ ይማር 😭 ለእናት ለአባቶቻቸው፣ ለእህት ወንድሞቻችው፣ ለዘመድ አዝማዱ መፅናናትን እንመኛለን ። ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ ሕልውናችን በተባበረ  ክንዳችን ©አፋበኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ አፄ ዘረ ያዕቆብ ፩ ኮር በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር አሳምነው ፅጌ ብርጌድ ሕዝብ ግንኘነት 17/ዐ3/2018 ዓ.ም

#የድል_ዜና!‼️‼️ #መተከል_የማምቡክ_ከተማ_ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ #ደረጀ_ለሚሳ ላይ እርምጃ ተወስዷል! በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሻለቃ በሰሩት ኦፕሬሽን መተከል ክፍለ ሀገር፣ ፓዊ ወረዳ መንደር 34 ቀበሌ በሰሩት ኦፕሬሽን የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት አባላትን መግደል ሲቻል በርካቶችን ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። እንዲሁም በዛሬዉ እለት በቀን 17/03/2018 ዓ.ም ከወርቅ ሜዳ ወደ ፓዊ ከተማ በባጃጅ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 3 የአድማ ብተና አባላት በቁጥጥር ስር ዉለዋል። እነሱም:- 1.ገኔ ሽታሁን 2.ተሻለ አረጋ 3.ደርበዉ አስማረ በሌላ ዜና የቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ አባል የሆነ ጀግና ፋኖ መተከል ክፍለ ሀገር ዳንጉር ወረዳ ማቡክ ከተማ ሰርጎ በመግባት :- የማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ #ደረጀ ለሚሳን ጨምሮ 2 የአድማ ብተና አባላትን መግደል ሲችል 2 አድማ በተናን በማቁሰል በድል ተመልሷል። አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ህዳር 17/2018 ዓም

የድል ዜና! መተከል የማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ #ደረጀ ለሚሳ ላይ እርምጃ ተወስዷል! በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሻለቃ በሰሩት ኦፕሬሽን መተከል ክፍለ ሀገር፣ ፓዊ ወረዳ መንደር 34 ቀበሌ በሰሩት ኦፕሬሽን የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት አባላትን መግደል ሲቻል በርካቶችን ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። እንዲሁም በዛሬዉ እለት በቀን 17/03/2018 ዓ.ም ከወርቅ ሜዳ ወደ ፓዊ ከተማ በባጃጅ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 3 የአድማ ብተና አባላት በቁጥጥር ስር ዉለዋል። እነሱም:- 1.ገኔ ሽታሁን 2.ተሻለ አረጋ 3.ደርበዉ አስማረ በሌላ ዜና የቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ አባል የሆነ ጀግና ፋኖ መተከል ክፍለ ሀገር ዳንጉር ወረዳ ማቡክ ከተማ ሰርጎ በመግባት :- የማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ #ደረጀ ለሚሳን ጨምሮ 2 የአድማ ብተና አባላትን መግደል ሲችል 2 አድማ በተናን በማቁሰል በድል ተመልሷል። አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ               ህዳር 17/2018 ዓም

የሚሊሻ ተቋሙን የማፍረስ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል‼️ ህዳር 17/2018 ዓ.ም ሰፊ የሆነ የውስጥ ለውስጥ ስራ በመስራት ወንድሞቻችን የመሰብሰብ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር እና 54
+1
የሚሊሻ ተቋሙን የማፍረስ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል‼️ ህዳር 17/2018 ዓ.ም ሰፊ የሆነ የውስጥ ለውስጥ ስራ በመስራት ወንድሞቻችን የመሰብሰብ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር እና 54ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል። 1-እሱባለው ደረጀው 2-ዘሩ ባየ ..ሚሊሻ ከቢቸና የዕድኃከተማ 3-አሌክስ..ይሁን 34 ዙር ምልምል ፓሊስ ከሰዴ ወረዳ 4-መሌ ባሰ ...ሚሊሻቀ ከጎንቻ ሲሶእነሴ አሁንም አልመሸም ወደ ቀድሞ ማንነታቹህ ተመለሱ ትጥቃቹህን በመያዝ መታገል ትችላላቹህ መታገል ለማይፈልግ ደግሞ መብታቹህ የተከበረ መሆኑን ተቋሙ ሀላፊነት ይወስድላቹሀል። የቴወድሮስ እዝ የ201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ ህዳር 17/2018 ዓ.ም

በጎጃም የአገዛዙ ሰራዊት የጀምላ መቃብር!!!!!! ጠላት እሬሳውን በጅምላ ቀበረ። በርካታ ቁጥር ያለው ሀይል በመያዝ ወደ ግራ ቅዳምን የተንቀሳቀሰው በደረሰበት ተከታታይ ምት በርካታ ሃይሉን አጧል።
+4
በጎጃም የአገዛዙ ሰራዊት የጀምላ መቃብር!!!!!! ጠላት እሬሳውን በጅምላ  ቀበረ። በርካታ ቁጥር ያለው  ሀይል በመያዝ ወደ ግራ ቅዳምን የተንቀሳቀሰው በደረሰበት ተከታታይ ምት በርካታ ሃይሉን አጧል። በደረሰበት ምት ግራቅዳምንን ለቆ ሲወጣ በርካታ የጅምላ መቃብሮችን ማግኘቱን ማህበረሰቡ አሳውቋል። ፋኖ የተኮሰው ጥይት መሬት ላይ እንደማይወድቅ አረጋግጠናል  ሲሉ በማዕረግ የተገደሉትን ደግሞ ጭኖ መውሰዱንም የአካባቢው ማህበረሰብ ገልጿል።

የጥንቃቄ መልዕክት! ዛሬ ህዳር 17/2018 ዓ/ም መነሻውን ከአፋር ሱልጣን አሊሚራህ ሐንፍሬ አየር ማረፊያ ያደረገ ሚግ አውሮፕላን በራማ ገብርኤል ተራራና በቀዩ ጋሪያ በኩል አቆራርጦ በመብረር ሙሉ
የጥንቃቄ መልዕክት! ዛሬ ህዳር 17/2018 ዓ/ም መነሻውን ከአፋር ሱልጣን አሊሚራህ ሐንፍሬ አየር ማረፊያ ያደረገ ሚግ አውሮፕላን በራማ ገብርኤል ተራራና በቀዩ ጋሪያ በኩል አቆራርጦ በመብረር ሙሉ የራያ ቀጠና ላይ አሰሳ ሲያደርግ አርፍዷል። የጦር ጀቱ በራያ ግምባር፦ አማያ፣ ጨፌ መንደር፣ ሸወይማርያም፣በዋ ንጉሥጋሌ፣ ጠበለት፣ አረፋ ጊዮርጊስ፣ ቀመሌ ተክለሐይማኖት፣አሣ መምቻ፣ ተኩለሽ፣ አራዱም፣ ሮቢት፣ ጎብየ፣ በላጎ፣ ቃሊም ዙሪያ ላይ ቅኝት ሲያደርግ ያረፈደ ሲሆን በመጨረሻም በወልድያና ፀሐይ መውጫ አድርጎ ወደ ኮምቦልቻ ማቅናቱን የመረብ ሚዲያ የምስራቅ አማራ ግንባር ዘጋቢዎች ተመልክተዋል። ሚግ አውሮፕላኑ ዛሬ ህዳር 17/2018 ዓ/ም ከማለዳው 12:00 ጀምሮ ለሁለት ሰዓታት ያህል እየተመላለሰ ቅኝት ሲያደርግ ቆይቷል። መነሻውን ከሰመራ የሚያደርገው ተዋጊ አውሮፕላኑ፡ ሰሞኑን በተከታታይ እኩለ ለሊት ገደማ ላይ የዞብል፣ የቀዩ ጋሪያ፣ የራማ ተራሮችን ይዞ እስከ ተኩለሽ፣ ቆቦ ዙሪያ፣ አባሆይ ጋሪያ፣ ግዳን ዙሪያና በላጎ ተራራ እንዲሁም አላማጣን አልፎ ከፊል የትግራይ አከባቢዎች ላይ ቅኝት አድርጎ እንደሚመለስ ጣቢያችን መረብ ሚዲያ በህዳር 15/2018 ዓ/ም የምሽት ዜና እወጃው ዘግቦ እንደነበር ይታወቃል። አገዛዙ በርከት ያለ የሰዎች ስብስብ ካገኘ ጥቃት ከመፈፀም ወደኋላ እንደማይል ከዚህ ቀደም በፈፀማቸው ጥቃቶች ያሳየ ሲሆን፡ ስለሆነም ማሕበረሰቡ እንደ ገበያና የሐይማኖት ስፍራዎች እንዲሁም መሠለ መሰባሰቢያ ስፍራዎች ላይ ልዩ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መረጃውን ላልሰሙት አሰሙ።

የፋሽስቱ አገዛዝ ቁልፍ የመረጃና ደህንነት ሰው ቆቦ ከተማ ላይ እርምጃ ተወሰደበት:: የቆቦ ከተማ መረጃ እና ደህንነት የሆነው የፋሽስቱ አገዛዝ ቁልፍ ሰው አቶ ጥጋቡ ደርቤ ከነ አጃቢዎቹ በሰማዕቶቹ
+1
የፋሽስቱ አገዛዝ ቁልፍ የመረጃና ደህንነት ሰው ቆቦ ከተማ ላይ እርምጃ ተወሰደበት:: የቆቦ ከተማ መረጃ እና ደህንነት የሆነው የፋሽስቱ አገዛዝ ቁልፍ ሰው አቶ ጥጋቡ ደርቤ ከነ አጃቢዎቹ በሰማዕቶቹ ጀግኖች በነ አርበኛ አለሙ ገብሩ በነ አርበኛ ዋሴ ከበደ በነ አርበኛ ፍሬው አለና እና ሌሎች አርበኞች ልጆች በምስራቅ አማራ ኮር 2 ቃኝ አባሎች ወደማይቀረው ተሽኝቷል:: ከአማራ ህዝብ ተፈጥሮ ከፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ጋር በመተባበር የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ የኖረው ሆድ አደሩ አቶ ጥጋቡ ደርቤ ከነ አጃቢዎቹ ህዳር 17/2018 ዓ.ም ንጋት ቆቦ ከተማ ላይ በምስራቅ አማራ ኮር 2 ቃኝ አባሎች እርምጃ ተውስዶበታል:: በቀጣይም እርምጃው ተጠናክሮ ይቀጥላል! መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 17/2018 ዓ.ም

ከመንግስት ሰሳተኞች ጋር ዉይይት ተካሄደ!! ‎ ‎የአፋብኋ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛክ/ጦር ቢቡኝ ወረዳ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች መምህራን እና የግብርና ባለሙያወች ጋር
+2
ከመንግስት ሰሳተኞች ጋር ዉይይት ተካሄደ!! ‎ ‎የአፋብኋ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛክ/ጦር ቢቡኝ ወረዳ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች  መምህራን እና የግብርና ባለሙያወች ጋር ውይይት ተካሂዷል። ‎ በዉይይቱ!! ‎ ማንኛዉም የመንግስት ሰራተኞች ለህዝቡ አገልግሎት የሚሰጡ ሲሆን ራሳቸውን ከማነኛዉም ፓለቲካ ነፃ አድርገው እንዲቀሳቀሱ አገልግሎት መስጠት እንዳለባቸው የተገለፀ ሲሆን፦ የትግሉ አጀማመር እና የፋኖ ትግል አሁን ላይ የደረሰበት ሁኔታ ሰፋ ግንዛቤ መስጠት ተችሏል። የቴወድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ህዳር 17/2018 ዓ.ም

በነውረኞች መንደር የተከበበው ሰይጣናዊ ግለሰብ የገዳዮቹን ጀርባ እየታከከ በምታውት መልኩ ተልዕኮውን ተቀብሎ ድርጊቱን ፈፅሞታል። መሰል ከሃድዎች በሚፈፅሙት አረማዊ ተግባር መቼም ቢሆን የምንሳተፍበት
በነውረኞች መንደር የተከበበው ሰይጣናዊ ግለሰብ የገዳዮቹን ጀርባ እየታከከ በምታውት መልኩ ተልዕኮውን ተቀብሎ ድርጊቱን ፈፅሞታል። መሰል ከሃድዎች በሚፈፅሙት አረማዊ ተግባር መቼም ቢሆን የምንሳተፍበት ስነ ልቦናዊ ዕሴት ግን የለንም!! ትግላችን አይጡንም ጉርጡንም ተሸክሞ እዚህ ቢደርስም በተግባር አማራዎች ሁለንተናዊ ጥረት እዚህ ደርሷል። "የአማራ ብሔርተኝነት" የኖህ መርከባችን ሆኖ የህልውና ትግሉን በድል እንቋጨዋለን🙏🙏 ስናዳሪዎች እና ቅጥረኛ ባንዳዎች ግን ዛሬም ጩኸታቸውን "ከፍየሏ በላይ" እያሉ ነው። የብልፅግና እጅ አስታጣቢዎች ፣ ወሎ ጠል ሃይሎች እና አክራሪው የስልጤ ኢሊት የሚጎስመው ነጋሪት የተለመደው ቅጥፈት ነው። ወንጀለኞች እና የትግል አረሞች በፋኖ ስም የሚያደርጉትን ግፈኛ ድርጊት ግን ዛሬም እንደ ትናንቱ በፍትህ አደባባይ የምንፋረደው ይሆናል። ዝንታለም አማራ ወይራው አማራ

የፋኖዎች ሁሉ ምልክት አርበኛ መሳፍንት ተስፉ (አባ ድፈን) ያቆማታል እንጅ ደሙን እያዘራ አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጵያን አማራ

ኮሩ በ33ኛ ክ/ጦር እስካሁን የተሠሩ ሥራዎችን በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫዎች አስተላለፈ ══════════❁✿❁════════ (ኅዳር 16/2018 ዓ.ም፣ 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ) የዐፋብ
ኮሩ በ33ኛ ክ/ጦር እስካሁን የተሠሩ ሥራዎችን በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫዎች አስተላለፈ ══════════❁✿❁════════ (ኅዳር 16/2018 ዓ.ም፣ 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ) የዐፋብኀ ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር በ33ኛ ክ/ጦር እስካሁን የተሠሩ ሥራዎችን በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫዎች አስተላለፈ። 33ኛ ክ/ጦር በተቋቋመ በአጭር ቀናት ውስጥ ያከናወናቸው ተግባራት ቀጣይ ለሚገኙ አንፀባራቂ ስኬቶች ማሳያ መኾኑ ተገምግሟል። በግምገማው የ33ኛ ክ/ጦር እና የ102ኛ ኮር አመራሮች እንደተናገሩት ከአፈ-ሙዝ ትግል ጎን ለጎን የሚከናወኑ አስተዳደራዊ ጅማሮዎች አበረታች መኾናቸውን በማመላከት፤ ትግላችን ሥርዓቱን በማክሰም ሕዝቡን በዘላቂነት በሚያስከብር መልኩ ሓላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል ብለዋል። የጊዜያዊ መንግሥት መዋቅሩን እና መመሪያውን ግልጽ፣ ለአሠራር ምቹ እና ሁሉን አቀፍ እንዲሆን ማድረግ እንደሚያስፈልግ በተሳታፊዎች ተጠይቋል። የጦር መሣሪያ አያያዝ እና አጠቃቀም ጉዳይ ለድርጅቱ ተጨማሪ ኩራትና ስኬት በሚያመጣ መንገድ በወታደራዊ ሥነ-ምግባር እንዲመራ ጠንከር አስተያየት ተሰጥቶበታል። በግምገማው ለተነሱ ጥያቄዎችም በሚመለከታቸው የድርጅቱ አመራሮች ተገቢ ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል። በመጨረሻም ላጋጠሙ ችግሮች መፍትሔ በማመላከት የቀጣይ ድርጅታዊ አቅጣጫዎች ተላልፈው የዕለቱ ግምገማ ተጠናቅቋል። የዐፋብኀ ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ም/ሓላፊ አርበኛ እስቲበል ዓለሙ፣ የ102ኛ ኮር ፖለቲካ ዘርፍ ሓላፊ አርበኛ ማንችሎት ጥላሁን፣ የ102ኛ ኮር ዘመቻ መምሪያ ሓላፊ ፻ አለቃ ይንገስ ብርሃኔ እና የ102ኛ ኮር አደረጃጀት ዘርፍ ሓላፊ አርበኛ ዮሐንስ አያሌው ግምገማውን መርተዋል። ነበልባሉ የገረመው ወንዳውክ ብርጌድ በቋሪት

አሳምነው ፅጌን ለምን ገደሉት ? ስጋውን ላይበሉት ደሙን ላይጠጡት 😭 አንድ ሁኑ ስላለ ድንገት ቢፈሩት :: አንድ ሁኑ 🫵 የአደራ ቃሉ ነው 🙏 አንድነት ኃይል ነው !!! አንድ አማራ ለሁሉም አማ
አሳምነው ፅጌን ለምን ገደሉት ? ስጋውን ላይበሉት ደሙን ላይጠጡት 😭 አንድ ሁኑ ስላለ ድንገት ቢፈሩት :: አንድ ሁኑ 🫵 የአደራ ቃሉ ነው 🙏 አንድነት ኃይል ነው !!! አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ 🫰 የኢትዮያንና የአማራ የሕዝብ ድምፅ ⚖️📷 ነው

👉 የፋኖ ስም በግለሰቦች ጭካኔ የሚጠለሺ አይደለም 👉 ፋኖ የሚለው ሰም ብዙ ጀግኖች ደም የከፈሉበት በደም እና በአጥንት የተገነባ የአማራ ትልቅ አዳራሺ ነው 👉 ፋኖ የሚለው ስያሜ ብዙ ፖለቲከኞች
+2
👉 የፋኖ ስም በግለሰቦች ጭካኔ የሚጠለሺ አይደለም 👉 ፋኖ የሚለው ሰም ብዙ ጀግኖች ደም የከፈሉበት በደም እና በአጥንት የተገነባ የአማራ ትልቅ አዳራሺ ነው 👉 ፋኖ የሚለው ስያሜ ብዙ ፖለቲከኞች ብዙ ምሁራኖች አማራውን ለብዙ አመት በድርጂት በተቋም በፓርቲ ማሰባሰብ አቅቷቸው አማራውን ማሰባሰብ ማነቃቃት የቻለ ስያሜ ነው 👉 የፋኖን ስብስብ ብልጽግናዎች ፣ ብአዴኖች ፣ ወያኔዎች ፣ ኦነጎች በጠቅላላ አማረ ቀና እንዲል የማይፈልጉ ጨካኞች በፍርሀት የሚመለከቱት ውስጥ ድረስ ሰርገው ገብተው ሊበትኑት ሊያጠፉት ብዙ ሚሊዮን ዶላሮች በጅተው የሚያሴሩበት ቢሆንም እስከአሁን ያንን ተቋቁሞ ያለ ጽኑ ስብስብ ነው 👉 ፋኖን በግለሰቦች የጥቅም ትስስር ፣ በግለሰቦች ጭካኔ ፣ በግለሰቦች የስልጣን ሺኩቻ ፣ እና በጎጠኞች አንድ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት ልታዘገይበት ትችላለህ ልታጠፋው ግን አይቻልህም 👉 ፋኖን የምንተቸው አንድ ካልሆናችሁ ብለን እንደሆነ ይታወቃል ይሄው ነው አማራነት ያሸንፋል ❗️