ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
الذهاب إلى القناة على Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
إظهار المزيد4 475
المشتركون
-824 ساعات
+677 أيام
+86430 أيام
أرشيف المشاركات
ውጊያው ተጀምሯል በልጎ፣ በመንደር 10 በአባሙሳ፣ በኡኬ፣ በጃርሶና በጉትን እንድሁም በአለልቱ የምትገኙ አርሶአደር ገበሬዎች እናንተን የሚመለከት እንዳልሆነና ስጋት ሊገጥማችሁ እንደማችል እየገለፅን፤ የታጠቁ ንጹሐን የሚኒሻ አባላት ግን አካባቢያቸውን ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ ሌቦች እንዳያስቸግሩ ከመጠበቅ የዘለለ ምንም አይነት እንቅስቃሴ ከማድረግ እንድትቆጠቡ ትዕዛዝ ልከዋል
በአሁኑ ሰዓት በአባሙሳ ንጹሃን የአማራ ተወላጆችን ከመኪና በማውረድ በመያዝ ፋኖ ነህ የሚል የዳቦ ስም በመስጠት በህጋዊ መንገድ በማገት ጀምረዋል
በዚህም መሠረት ቁጣውን በመግለፅ ግልጽ ጦርነት በአራቱም አቅጣጫ መጀመሩን ለማረጋገጥ ችለናል።
በአባሙሳና በመንደር 10 ደግሞ ራሱን የአማራ ወኪል በማድረግ በመረጃና ደህንነት የሚሰልል አቶ ሙሉጌታ የተባለው ግለሰብ ሚኒሻዎች ውጡ ዋርድያ ውጡ በማለት ራሱን በህዝብ ለመደበቅ ሙከራ በማድረግ ተንቀሳቅሷል።
ሆኖም ግን ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል እንደተባለው፥ ሙሉጌታ የተባለው ግለሰብ በሚሰጠው ትዕዛዝ ምንም አይነት መረበሽና መደናገጥ እንደማይገባ እያሳሰብን፣ ጀግኖቻችን አንተ አማራ ስለሆንክ፣ ኦሮሞ ስለሆንክ፣ ጉሙዝ ስለሆንክና ትግሬ ወዘተ ስለሆንክ የሚነካ አንድም ሰው የሌለን መሆኑን አውቃችሁ፣ አጥፊዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል በሚደረገው ትግል ውስጥ የግለሰቦች ጠባቂ ሰለባ ከመሆን ራሳችሁን እንድትከላከሉ ለማሳሰብ እንወዳለን።
በወለጋ የሚደረገው ትግል የህልውና እንጂ፣ የሌሎችን ብሔር ጥቅምና ፍላጎት ለመቀማት አይደለም!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር || በወሎና በጎጃም የድል ብሥራት ተሰማ
የአዲስ አበባው ሸማቂ
117 ጦር ፋኖን ተቀላቀለ| ሰልፉ ተበተነ
https://youtu.be/jwWC9dPls_w?si=dnISB9bmEQzqVlVR
ንጉስ ሚካኤል ኮር ሸዋንግዛው ክፍለጦር በርካታ የጠላት ጥምር ጦር በመደምሰስና ሁለት ጓድ ሆድ አደር ሚሊሻ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል ኮር ሸዋንግዛው ክፍለጦር ከላላ ወረዳ ልዩ ስሙ ሻፊ የተባለ ቦታ በርካታ ጥምር የጠላት ጦር በመደምሰስና በማቁሰል እንዲሁም ሁለት ጓድ የከላላ ሚሊሻ በመማረክ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ይህንን አስደናቂ ጀብድ የፈፀሙት የሸዋንግዛው ክፍለጦር አሃድ የሆኑት ተማም ሻለቃ ናቸው:: ከዚህ በተጨማሪም ሸዋንግዛው ክፍለጦር የብልፅግናን የግዳጅ ሰልፍ ዙፋን ጠባቂዎቹ ላይ ውጊያ በመክፈትና በመፋለም በጀግንነት በትነውታል::
በሌላ የተጋድሎ መረጃ ሸዋንግዛው ክፍለጦር ተማም ሻለቃ መስከረም 3/2018 ዓ.ም በሶስት ፓትሮል ይንቀሳቀስ የነበረን የጠላት ሃይል ቱልያ የተባለ ቦታ ላይ ደፈጣ በመያዝና ውጊያ በመክፈት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ የተረፈውን ወደመጣበት በመመለስ እንዲሁም ቀጠናውን በማስከበር ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 6/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ተው አትነካኩን ብለን በአርባ አራቱ በመፅሐፍ ቅዱስ በቁራን በቂስ መነኩሴ በሸክ አስለምናችሁ እናተ መቸ እኛን ሰማችሁን መልካም ለቅሶ😂😂
06/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#ሰበር_መረጃ ‼️
የወለጋ ክ/ሃገር ፋኖ ዕዝ (ቢዛሞ) ይበልጣል መኮንን አዲስ ዓለም ክ/ጦር ከቀኑ 9:30 ጀምሮ በ4 ግምባሮች ጠላትን አፈር እያስጋጡት ነው። የወለጋ አማራ እና የኦሮሞ ተወላጅ ነዋሪዎች ድንቅ መናበብ ነው !!
#ድል_ለተገፋው_የወለጋ_ህዝብ‼️
06/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ቆቦ ከተማ በምሽት በመግባት የራያ ቆቦ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ከባድ ጥቃት በመፈፀም ድል ተጎናፀፉ::
ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ መስከረም 5/2018 ዓ.ም ሌሊት ቆቦ ከተማ በመግባት የራያ ቆቦ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ የብልፅግና አገልጋይ ካድሬ የመሸገበት ህንፃ ላይ የአርፒጂ (ላውንቸር) ጥቃት በመፈፀም ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል ተጎናፅፈዋል::
ተደጋጋሚ የፋኖንና የአማራ ህዝብ ጥሪና ተማፅኖ ጆሮ ዳባ በማለትና በመግፋት ወገናቸው የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀሙ ያሉ የብልፅግና ካድሬ የሚሊሻና የአድማብተና አመራሮች እንዲሁም የደህንነት ሰዎች የመሸጉበት የራያ ቆቦ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ተደጋጋሚ የአርፒጂ (ላውንቸር) ጥቃት በመፈፀም ድል ተጎናፅፈዋል::
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰዎች የደረሰባቸው የጉዳት መጠን እንዳይታይና እንዳይታወቅ አካባቢውን ከሰዎች እንቅስቃሴ ውጭ አድርገውት ውለዋል::
በተያያዘ መረጃ ህዝቡን በማስገደድ ያላለቀውን አባይ ግድብ ካስመረቀ በኋላ በሰሜን በኩል ከኤርትራ ጋር ሊያካሂደው ላሰበው ጦርነት አጀንዳና ፕሮፓጋንዳ ይሆነው ዘንድ ውጤት ባያመጣለትም ህዝቡን በግዳጅ ሰልፍ ውጡ እያለ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 6/2018 ዓ.ም
➾የኦሮሙማ አዲሱ የመሰልቀጥ ስልት‼
የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ የኦሮምኛ ቋንቋ መምህራንን ወደ ሌላ የስራ መደቦች እያዘዋወረ መሆኑ ተገለፀ!
የአዲስ አበባ ከተማ መሥተዳድር ትምህርት ቢሮ ከዚህ ቀደም በኦሮምኛ ቋንቋ መምህርነት የስራ መደብ የቀጠራቸውን መምህራንን ወደ ሌሎች የስራ መደቦች እያዘዋወረ መሆኑን ለዞብል ፖስት የደረሰው መረጃ ያሳያል።
እንደ ዞብል ፖስት የመረጃ ምንጮች የኦሮምኛ ቋንቋ መምህራን ወደ ሌሎች የስራ መደቦች እየተዘዋወሩ የሚገኙት መምህራኖቹ ቀድሞውንም ሲቀጠሩ በቁጥር መብዛታቸው ዋነኛው ምክንያት መሆኑ ተገልጿል።
የአዲስ አበባ ከተማ መሥተዳድር ትምህርት ቢሮ የኦሮምኛ ትምህርት ክፍል መምሪያ ማቋቋሙን ተከትሎ በአንድ ትምህርት ቤት እስከ ስድስት የሚደርሱ የኦሮምኛ ቋንቋ መምህራን እንዲቀጠሩ ተደርጎ የነበረ ሲሆን፣ ሁኔታው የመምህራኑ ቁጥር ከፍ እንዲል ምክንያት መሆኑ ተነግሯል።
ይህንን ተከትሎ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች በኦሮምኛ ቋንቋ መምህርነት ተመድበው የነበሩ መምህራን አሁን ላይ ወደ ሌሎች የስራ መደቦች እየተዘዋወሩ መሆኑ ተነግሯል።
የኦሮምኛ ቋንቋ መምህራኖቹ የአዲስ አበባ ከተማን የፀጥታ መዋቅር እና የደኅንነት ስራን ጨምሮ በሌሎች የተለያዩ የመንግሥት ስራዎች እንዲመደቡ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ከዚህም በተጨማሪ የአዲስ አበባ ከተማ መሥተዳድር የሰራተኞች ቅነሳ ባደረገባቸው የመንግሥት መስሪያ ቤቶች እነዚሁ የኦሮምኛ ቋንቋ መመህራን እንዲመደቡ ይደረጋል መባሉን የመረጃ ምንጫችን ለዞብል ፖስት አክለው ገልጸዋል። (ዞብል ፖስት)
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአሳፋሪው ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ቅሌት!
በአንድ ሀገር ወይም ህዝብ ታሪክ ላይ ስር የሰደደ ጥላቻ ሲኖር መማር ወይም አለመማር ምንም ፋይዳ አለመኖሩን በዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ንግግር ፍንትው አድርጎ መመልከት እንደሚቻል መገንዘብ ችያለሁ።
በእርግጥ እንደ ዶ/ር በድሉ አይነት በምሁር ካፓ ተሸፍነው የአንድን ሀገር ወይም ህዝብ ታሪክ ከተቻለ ሙሉ ለሙሉ ከታሪክ ማህደር መሰረዝ ካልሆነም ሲስተማቲክ በሆነ መንገድ ጥቅም አልባ በማድረግ በጊዜ ቆይታ ማስወገድ የሚል ልምምድ እንደነበር ከዚህ በፊት የእርሳቸው የመንፈስ ወንድሞች ፍንትው አድርገው በተግባር አሳዮተውናል።
ዛሬም እኝሁ በታሪክ ጥላቻ ያበዱት ዶ/ር በድሉ ግዕዝን ማስተማር ነተማሪዎችን ጊዜ ከመግደል የዘለለ ጥቅም የለውም እልፍ ሲልም ቋንቋው ሞቷል ሲሉ በአንደበታቸው በድፍረት ተናግረዋል።
"የት ይደርሳል የተባለለት ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው"
ማለትስ ይኸኔ ነው!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
በቡሬ የታቀደውን ሰልፍ ብትንትኑን አውጥተውታል..
.===================================.
አፍብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦር የቡሬ ዳሞት ብርጌድ አረመኔው ስርዓት በቁጭ ከተማ እና በቡሬ ከተማ ህዝቡን እያስገደደ የድጋፍ ሰልፉን ለማካሄድ እንቅስቃሴ ሲሞክር በአይበገሬዎቹ የቡሬ ዳሞት ብርጌድ ሻለቃዎች ሰለፉ ተበትኗል።
ታሪክ ሰሪዎቹ የቡሬ ዳሞት ብርጌድ አሳምነው ሻለቃን በአልካን፣ ዘመነ ሻለቃን በሻኳ አቅጣጫ፣ አባይ ሻለቃ፣ ሰፊ ሻለቃ እና መርከብ ሻለቃ በቁጭ ግንባር በማሰለፍ የስርዓቱን ተልዕኮ ውድቅ አድርገውባቸዋል።
በአባይ ሻለቃ እና በመርከብ ሻለቃ ግንባር ወደ ዛልማ እንቅስቃሴ ያደረገው ጠለት በእጅጉ ተመቷል።በውጊያውም በርካታ ሙት እና በርካታ ቁስለኛ ያደረጓቸው ሲሆን ቁስለኞቹ የቁጭ ጤና ጣቢያን እያጨናነቁት መሆኑን ምንጮቻችን ገልፀውልናል።
ታሪክ ሰሪዎቹ የቡሬ ዳሞት ብርጌድ እንደ ሚሳኤል የሚምዘገዘጉ ሻለቃዎችን አጠናክሮ በጠላት ላይ ከባድ ጥቃት በማድረስ እና አረመኔው ስርዓት ህዝቡን በአፈሙዝ በማንገራገር ትሰለፋላችሁ፣ ትደግፉኛላችሁ፣ ታሞግሱኛላችሁ በማለት ለቃቅሞ ለሰልፍ ያዘጋጀውን ሰልፈኛ ብትንትኑን አውጥተውታል።
(መስከረም 6/2017 ዓ.ም)
🚨ድል ለአማራ ህዝብ!!!
፲/አ እ/ር ዘመኑ አማረ 5ኛ ክ/ጦር ህ/ግ መምሪያ ኃላፊ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አሳዛኝ ዜና....ከደሴ ከተማ!
የደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ በሆነችው ደሴ ከተማ "መንግስትን ደግፉ" ተብለው በዛሬው እለት በግዳጅ በወጡ ሰልፈኞች ላይ የቦምብ ጥቃት ተፈፅሟል!
በዚህም ተገደው ሰልፍ እንዲወጡ ከተደረጉ ንፁኋኖች መካከል በርካቶች ከቀላል እስከ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል።
የብልፅግናው ቡድን እራሱ ባደራጃቸው ሽብር ፈጣሪ አካላት፡ በሰልፉ ላይ ቦምብ በማስወርወር "ፋኖ ጥቃት ፈፀመ" በማስባል ሐይማኖት ተኮር ግጭቶችን ለመቀስቀስ እና ፋኖን ከሕዝቡ ለመነጠል ያለመ ሴራ ማሴሩን መረብ ሚዲያ ታማኝ ምንጮቹን ዋቢ አድርጎ ትናንት ምሽቱን መዘገቡ አይዘነጋም!
መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እርስዎ እንዳሉት ግእዝ ቋንቋ የሞተ ቢሆን እንኳን እንደ አደባባይ ምሁርነትዎ የሞተን ማስነሳት ነበረብዎት ። ከምሁር የሚጠበቀው ትንሣኤን ማብሰር እንጂ ሞትን ማወጅ አልነበረም ። ያልሞተን ሞተ ብሎ ማወጅ "የሰበር ዜና" ጋዜጠኞች እንጀራ ብቻ ይመስለኝ ነበር።
ለማንኛውም ከፍትህ ጋዜጣ እና መጽሔት ጀምሮ ጽሁፍዎትን ሳነብ የነበርኩ ሰው ነኝ ፣ ዛሬ በዚህ መልኩ ሲገለጹ አዘንኩ ።
ለማንኛውም ግእዝ ቋንቋ አልሞተም !
ቢሞት ኖሮ ሊቃውንቱ ይራቀቁበት ነበር ወይ ?
ቢሞት ኖሮ እርስዎ የሚያውቋቸውም የሚያደንቋቸውም የውጭ አገር ዩኒቨርሲቲዎች ጊዜ እና በጀት መድበውለት ይማሩት ነበር ወይ !?
ቢሞት ኖሮ እርስዎን ጨምሮ ሌሎች ሰዎች በትምህርት ቤት እንዳይሰጥ ትቃወሙት ነበር ወይ !?
Zekaryas Kiros
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአገዛዙ ሽንፈት በአደባባይ ሢገለጥ ይህን ይመሥላል።
የአማራን ህዝብ በሀይል በማፈን ሠልፍ በማሥወጣት ከኛ ጎን ነው ብሎ ማሥጮህ እውነታው ሢገለጥ አንድ አገዛዝ የውድቀት ምልክት ከመሆን ያለፈ ሌላ ትርጉም የለውም።
በማንኛውም አለም የሀገር መከላከያ ሀይል ሠልፍ ወጥቶ አይተን አናውቅም የሀገር ዳር ድንበር ለማሥከበር ጠረፍ ሢወጣ እንጅ። ይህ አገዛዝ የወንበር አሥጠባቂ የአንድ ፖርቲ ህልውና አፈእንጅ የሀገር ደህንነት አሥጠባቂ ያልሆነው የፖርቲው ዘብ በአደባባይ የጦርነት ጉሠማ እና የኢትዮጵያን ህዝብ ለመለያየት ሢያንቋርር ውሏል።
በሂደቱም ይህን ሠልፍ እንድመሩ ረብጣ ገንዘብ የተከፈላቸው ካድሬና የአገዛዙ ተላላኪወች ማህበረሠባችንን በከተማ አካባቢ እያዋከቡት እና ወደሠልፍ አፍነው እየወሠዱት መሆኑም ግልፅ ነው
ሽመልሥ አብድሣ አማራ ህገ -ወጥ ለማኝ ነበር ግን አሁን ህጋዊ ለማኝ አድርገነዋል ያለውን የአማራን ህዝብ መዋቅራዊ ድህነት እና ዝግመታዊ ሞት የተፈረደበትን አማራ በተለይም በከተማ አካባቢ የቀበሌ ቤት የሚጠቀሙ የአማራ እናት እና አባቶች ክፍተታቸውን በመጠቀም ሠልፍ እንድወጡ ማድረጉ ግልፅ ነው።
የሀገር መከላከያ የማሉት አላማውን የሣተ ነው ተቋማዊ ውድቀትና ጥፋቱ የጎላ ነው የምንለው ቀምክንያት ነው ሥንል በብሬን አጥምዶ ከሥራ ቦታ እየመለሠ ሠልፍ የሚያሥገባውን እና እራሡም ለዕውነት እና ለህዝብ ወታደራዊ ሠልፍ ሣይሆን የፖርቲ ድጋፍ ሠልፍ ሢወጣ ነው።
የአባይ ግድብ ከአማራ ህዝብ ህልውና አንፃር ሢተመን ለኛ አጀንዳቸረን አይደለም ሊሆንም አይችልም።
አማራ የዘር መዋቅራዊ የዘር መጥፋት አደጋን የተጋፈጠ እና ሁሌም አጀንዳው ፓለቲካዊ የትጥቅ ትግል ነው።
አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ የሚል ትውልድ ተፈጥሯል።
አጀንዳችን ሕልውናችን ነው።
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!
አፋብኃ ደአቀ አዕ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
2 የአገዛዙ የሞርተር ምድበተኛ አባላት ግዮን ብርጌድን ተቀላቀሉ!!
=====================
ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ የመሸገው የ73ኛ ክፍለጦር 4ኛ ሻለቃ ሞርተር ምድብተኛ የነበሩ አንዋር አባዝናብ ሞርተር 120 እና ፉአድ ለዲን ሞርተር 82 ምድበተኛ የነበሩ አባላት አገዛዙን በመክዳት ሁለት ጥቁር ክላሽ ከእነ ተተኳሹ፣ ሁለት የሞርተር ቅንቡላ እና አንድ አስቃጥላ የዲሽቃ ጥይት በመያዝ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገው ምድር 3ኛ ክፍለ ጦር ግዮን ብርጌድ ኃይለእዬሱስ አድማሱ ሻለቃን ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ!
የግዮን ብርጌድ ህ/ግንኙነት
መስከረም ፭/፳፻፲፰
ጎጃም-ዓምሓራ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ከ22ክላሽ በላይ ማረከ‼️
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የዓስር አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ፣ቢትወደድ መንገሻ፣ቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ፣ቲሊሊ ዘንገና፣ግዮን ብርጌዶች በጥምረት ጠላትን አምሳልታ ተራራ ላይ ድባቅ መተዉታል።
አምሳልታ ተራራ ላይ ሰፍሮ የነበረዉን የአረመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት ወንድማማቾቹ ብርጌዶች ከበባ ዉስጥ በማስገባት የጠላትን 2 ምሽግ በመስበር ጠላትን ዳምጠዉታል
ወጣቱ የጦር መሪ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ጦር አዛዥ ኮማንዶ ደሞዝ (ዴቭ) በመሩት አዉደ ዉጊያ ጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ ቁሳዊና ሰባዊ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል።
ከጠዋቱ 3:10_7:50 ድረስ በወሰደዉ አዉደ ዉጊያ ጀብዶኞቹ የዉጊያ እስፔሻሊሴትች ወንድማማቾቹ ብርጌዶች በተሳተፉበት አዉደ ዉጊያ ጠላት ዙ_23 እና ሞርተር ዲሽቃን ጨምሮ የተጠቀመ ቢሆንም የጎጃም አገዉ ምድር አናብስቶች በሰዉ ቁመት ልክ የተሰራዉን 2 ምሽግ በመስበር ቀጠላት ላይ ቁሳዊና ሰባዊ ኪሳራ አድርሰዉበታል።
በዚህም መሰረት
👉22 ክላሽ የተማረከ
👉1988 የክላሽ ተተኳሽ
👉742 የብሬን ተተኳሽ የተማረከ ሲሆን
👉28 የጠላት ሃይል ወደ ላይኛዉ ሲላክ
ከ30 በላይ የጠላት ሃይል ቁሴለኛ በመሆን ወደ እንጅባራ ሆስፒታል ገብቷል
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !
© አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
06/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
3. ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣
ሲሆኑ ሌሎች በርካታ የትምህርትና የምርምር ተቋማት በትምህርትነት ይሰጡታል። ይኸ የሆነበት ምክንያት የግዕዝ ቋንቋ ጥንታዊ በመሆኑ በረዥም ዘመን አገልግሎቱ ያከማቻቸው ጠቃሚ እውቀቶችና ጥበቦችን ስለያዘ እነዚህን እውቆቶችና ጥበቦች ከጊዜው ጋር ተጣጥመው ጥቅም ላይ እንዲውሉ ለማድረግ ስለተፈለገ እንጂ የኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ለመማርና ለማስፋፋት ታስቦ አይደለም። ከጊዜው ጋር ጥቅም ላይ እንዲውሉ ለማድረግ ስለተፈለገ እንጂ የኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ለመማርና ለማስፋፋት ታስቦ አይደለም።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ልሳነ አማራ:
በዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ
=======👇======
የግዕዝ ትምህርት ነገር ብዙ እያስተዛዘበን ነው!
ሰሞኑን የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ የግዕዝ ቋንቋ ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ በትምህርትነት እንዲሰጥ መወሰኑን ተከትሎ አንዳንድ ወገኖች ይኸማ መሆን የለበትም በማለት እየተቃወሙ ይገኛሉ። በምክንያትነት የሚያነሱትም በዋነኛነት የግዕዝ ቋንቋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ሀይማኖታዊ ትምህርትንና እሴትን የሚያስፋፋና ለኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ካህናትና ዲያቆናት የስራ እድል የሚፈጥር ስለሆነ ሙስሊሙን ያገላል የሚል ነው።
እነዚህ ወገኖች በተለይም ጽንፈኛ የሆኑ ሙስሊሞች አጋጣሚውን በመጠቀም የአማራ ክልል ት/ቢሮ ልጆቻችንን ክርስቲያን ለማድረግና የክርስትና ሀይማኖትን የበላይነት ለማስፈን ጥረት እያደረገ ስለሆነ መቆም አለበት እስከማለት ደርሰዋል። የሚገርመው ነገር እነዚህ ወገኖች ልጆቻቸውን ከመዋዕለ ህጻናት ጀምሮ እንግሊዘኛ እንዲማሩ ፈቅደው፣ አንዳንዶቹ ፈረንሳይኛ ወይም አረብኛ የሚያስተምር ትምህርት ቤት አስገብተው እያስተማሩ የግዕዝን ትምህርት መቃወማቸው ነው።
በግዕዝ ትምህርት ላይ የተነሳውን ተቃውሞና ለተቃውሞው እየቀረበ ያለውን ምክንያት ስመለከት አንድ ነገር ትዝ አለኝ። የብሔር ፖለቲካ አራማጆች አንድን ብሔር ሕዝብ በጨቋኝነት ይፈርጁና ሌላውን ተጨቋኝ አድርገው ይሰብካሉ። ተጨቋኝ የሚሉት ብሔር ሕዝብ ልጆችም በቋንቋቸው እንዲማሩ ይሰብካሉ። ሆኖም የእነሱ ልጆች የሚማሩት በዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ነው። አሁን ላይ ተቃውሞ ከሚያቀርቡ ግለሰቦች መካከል የዚህ አይነት ሰዎች እንደሚኖሩ ይገመታል።
በሌላ አነጋገር የግዕዝ ቋንቋ በትምህርትነት መሰጠት የለበትም በማለት ጠንካራ ተቃውሞ እያቀረቡ ያሉ ግለሰቦች አንድም ልጆቻቸው በዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ወይም የዛ ተቀራራቢ በሆነ የግል ትምህርት ቤት የሚያስተምሩ አሊያም የክልሉ ተወላጅ ያልሆኑ አዛኝ ቅቤ አንጓቾች ናቸው የሚሆኑት። በእርግጥ አንዳንድ ወገኖች ሀሳቡ በደንብ ሳይገባቸው ለሀይማኖታቸው ካላቸው ቀናዒነት ተቃውሞውን ተቀላቅለው ሊሆን ይችላል።
እናም የግዕዝ ትምህርት በተቻለ መጠን ከሀይማኖት ተጽዕኖ ነጻ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቶ በቋንቋነቱ ብቻ ሊሰጥ ይገባል ማለት የወግ ነው። ከዛ አልፎ መሰጠት የለበትም ብሎ መቃወም በተለይም የይኸ ተቃውሞ ተቋማዊ በሆነ መልኩ ሲቀርብ ግን አንድም ትምህርት ከሀይማኖት ጣልቃገብነት በጸዳ መልኩ መሰጠት አለበት የሚለውን ህገ መንግስታዊ መርህ ይጥሳል።
ለማንኛውም የግዕዝ ቋንቋን የማወቅ ጠቀሜታን በመገንዘብ በትምህርትነት እንዲሰጥ ያደረጉ የዓለም አገራት እና የትምህርትና የምርምር ተቋማት የሚከቱሉት ናቸው።
ሰሜን አሜሪካ (ዩኤስ አሜሪካና ካናዳ)
============
1. ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ (USA);
2. አቢለኒ ዩኒቨርሲቲ (USA);
3. ፕሪንሰተን ዩኒቨርሲቲ (USA):
4. ቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ (Canada);
5. ፔንሲልቫኒያ ዩኒቨርሲቲ (USA);
6. የአሜሪካ ካቶሊክ ዩኒቨርሲቲ (USA);
7. UCLA ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ (UCLA, USA);
አውሮፓ
======
1. ሀምቡርግ ዩኒቨርሲቲ (ጀርመን);
2. ሉድዊግ-ማክሲሚላን ዩኒቨርሲቲ (ጀርመን);
3. ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ (እንግሊዝ);
4. ካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ (እንግሊዝ);
5. ሌይደን ዩኒቨርሲቲ (ኔዘርላንድስ);
6. ሳፒንዛ ዩኒቨርሲቲ (ጣሊያን);
7. ፓሪስ ዩኒቨርሲቲ (ፈረንሳይ);
8. ዋርሶው ዩኒቨርሲቲ (ፖላንድ);
በኢትዮጵያ ውስጥ
"""""""""""""
1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣
2. ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና
3. ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣
ሲሆኑ ሌሎች በርካታ የትምህርትና የምርምር ተቋማት በትምህርትነት ይሰጡታል። ይኸ የሆነበት ምክንያት የግዕዝ ቋንቋ ጥንታዊ በመሆኑ በረዥም ዘመን አገልግሎቱ ያከማቻቸው ጠቃሚ እውቀቶችና ጥበቦችን ስለያዘ እነዚህን እውቆቶችና የግዕዝ ትምህርት ነገር ብዙ እያስተዛዘበን ነው!
ሰሞኑን የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ የግዕዝ ቋንቋ ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ በትምህርትነት እንዲሰጥ መወሰኑን ተከትሎ አንዳንድ ወገኖች ይኸማ መሆን የለበትም በማለት እየተቃወሙ ይገኛሉ። በምክንያትነት የሚያነሱትም በዋነኛነት የግዕዝ ቋንቋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ሀይማኖታዊ ትምህርትንና እሴትን የሚያስፋፋና ለኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ካህናትና ዲያቆናት የስራ እድል የሚፈጥር ስለሆነ ሙስሊሙን ያገላል የሚል ነው።
እነዚህ ወገኖች በተለይም ጽንፈኛ የሆኑ ሙስሊሞች አጋጣሚውን በመጠቀም የአማራ ክልል ት/ቢሮ ልጆቻችንን ክርስቲያን ለማድረግና የክርስትና ሀይማኖትን የበላይነት ለማስፈን ጥረት እያደረገ ስለሆነ መቆም አለበት እስከማለት ደርሰዋል። የሚገርመው ነገር እነዚህ ወገኖች ልጆቻቸውን ከመዋዕለ ህጻናት ጀምሮ እንግሊዘኛ እንዲማሩ ፈቅደው፣ አንዳንዶቹ ፈረንሳይኛ ወይም አረብኛ የሚያስተምር ትምህርት ቤት አስገብተው እያስተማሩ የግዕዝን ትምህርት መቃወማቸው ነው።
በግዕዝ ትምህርት ላይ የተነሳውን ተቃውሞና ለተቃውሞው እየቀረበ ያለውን ምክንያት ስመለከት አንድ ነገር ትዝ አለኝ። የብሔር ፖለቲካ አራማጆች አንድን ብሔር ሕዝብ በጨቋኝነት ይፈርጁና ሌላውን ተጨቋኝ አድርገው ይሰብካሉ። ተጨቋኝ የሚሉት ብሔር ሕዝብ ልጆችም በቋንቋቸው እንዲማሩ ይሰብካሉ። ሆኖም የእነሱ ልጆች የሚማሩት በዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ነው። አሁን ላይ ተቃውሞ ከሚያቀርቡ ግለሰቦች መካከል የዚህ አይነት ሰዎች እንደሚኖሩ ይገመታል።
በሌላ አነጋገር የግዕዝ ቋንቋ በትምህርትነት መሰጠት የለበትም በማለት ጠንካራ ተቃውሞ እያቀረቡ ያሉ ግለሰቦች አንድም ልጆቻቸው በዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ወይም የዛ ተቀራራቢ በሆነ የግል ትምህርት ቤት የሚያስተምሩ አሊያም የክልሉ ተወላጅ ያልሆኑ አዛኝ ቅቤ አንጓቾች ናቸው የሚሆኑት። በእርግጥ አንዳንድ ወገኖች ሀሳቡ በደንብ ሳይገባቸው ለሀይማኖታቸው ካላቸው ቀናዒነት ተቃውሞውን ተቀላቅለው ሊሆን ይችላል።
እናም የግዕዝ ትምህርት በተቻለ መጠን ከሀይማኖት ተጽዕኖ ነጻ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቶ በቋንቋነቱ ብቻ ሊሰጥ ይገባል ማለት የወግ ነው። ከዛ አልፎ መሰጠት የለበትም ብሎ መቃወም በተለይም የይኸ ተቃውሞ ተቋማዊ በሆነ መልኩ ሲቀርብ ግን አንድም ትምህርት ከሀይማኖት ጣልቃገብነት በጸዳ መልኩ መሰጠት አለበት የሚለውን ህገ መንግስታዊ መርህ ይጥሳል።
ለማንኛውም የግዕዝ ቋንቋን የማወቅ ጠቀሜታን በመገንዘብ በትምህርትነት እንዲሰጥ ያደረጉ የዓለም አገራት እና የትምህርትና የምርምር ተቋማት የሚከቱሉት ናቸው።
ሰሜን አሜሪካ (ዩኤስ አሜሪካና ካናዳ)
============
1. ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ (USA);
2. አቢለኒ ዩኒቨርሲቲ (USA);
3. ፕሪንሰተን ዩኒቨርሲቲ (USA):
4. ቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ (Canada);
5. ፔንሲልቫኒያ ዩኒቨርሲቲ (USA);
6. የአሜሪካ ካቶሊክ ዩኒቨርሲቲ (USA);
7. UCLA ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ (UCLA, USA);
አውሮፓ
======
1. ሀምቡርግ ዩኒቨርሲቲ (ጀርመን);
2. ሉድዊግ-ማክሲሚላን ዩኒቨርሲቲ (ጀርመን);
3. ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ (እንግሊዝ);
4. ካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ (እንግሊዝ);
5. ሌይደን ዩኒቨርሲቲ (ኔዘርላንድስ);
6. ሳፒንዛ ዩኒቨርሲቲ (ጣሊያን);
7. ፓሪስ ዩኒቨርሲቲ (ፈረንሳይ);
8. ዋርሶው ዩኒቨርሲቲ (ፖላንድ);
በኢትዮጵያ ውስጥ
"""""""""""""
1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣
2. ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና
ግዕዝ ቋንቋ የሞተ ነው ፤ ግዕዝ ማስተማር የተማሪ ጊዜ ማቃጠል ነው - ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ መምህር የሆኑት ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ የግእዝ ትምህርት በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መስጠቱ እርባና የለውም ሲሉ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገለፁ !
"ግእዝ የሞተ ቋንቋ ነው" የሚሉት መምህር በድሉ፣ ይህንን ቋንቋ እንደ አንድ የትምህርት ዓይነት ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ መስጠቱ እርባና የለውም ብለዋል።
አንድ ቋንቋ የአፍ መፍቻ ተናጋሪ ከሌለው እና ከ25 ሺህ በታች ተናጋሪ ካለው ሞቷል እንደሚባል የሚናገሩት መምህሩ፣ ይህንን "የሞተ ቋንቋ" ከታች ከፍል ጀምሮ መስጠት የተማሪዎችን ጊዜ ማጥፋት እንደሆነ ገልጸዋል።
ቋንቋን የመማር ወሳኝ ዓላማ ለተግባቦት እና ሕይወትን ለመምራት እንደሆነ የሚናገሩት መምህር በድሉ ግእዝ ለተግባቦትም ሆነ ሕይወትን ለመምራት አሁን ላይ ጥቅም የለውም ብለዋል።
ሆኖም የግእዝ ቋንቋ ጭራሽኑ በትምህርት መልክ መሰጠት የለበትም የሚል አቋም የላቸውም።
የግእዝ ቋንቋ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በጀርመን እና በፈረንሳይ ውስጥ ይሰጣል የሚሉት መምህር በድሉ፣ ቋንቋው የሚሰጠው በግእዝ ቋንቋ ምርምር ማድረግ ለሚፈልጉ ብቻ መሆኑን ይጠቅሳሉ።
በመሆኑም ትምህርቱ ይሰጥ ከተባለም መሰጠት ያለበት ከ9 ክፍል ጀምሮ ወይም ለአንትሮፖሎጂ፣ ለታሪክ እና ለቋንቋ ጥናት ፍላጎት ላላቸው የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች እንዲሆን መምህሩ ይመክራሉ።
ዩኒቨርሲቲ ከገቡ በኋላ ለአንድ ዓመት የግእዝ ቋንቋ መማራቸውን የሚናገሩት መምህር በድሉ፣ ግእዝ አይጠቅምም የሚል አቋም ባይኖራቸውም፤ የተግባቦት እና የሕይወት ጥቅሙ ውስን የሆነን ቋንቋ ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ መስጠት "ለተማሪዎች የጊዜ ብክነት ነው የሚሆነው" ሲሉ ውሳኔውን ተችተዋል።
"ተማሪዎቹስ ዘጠኝ ዓመት ሙሉ ምንድን ነው የሚማሩት?" ሲሉም በሚኖረው ዝግጅት ላይም ጥያቄ አንስተዋል።
የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በሙሉ ትግበራ ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ መሰጠት የተጀመረው ባለፈው ዓመት ቢሆንም በመምህራን እጥረት ምክንያት በክልሉ በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች ማዳረስ ሳይቻል መቅረቱን ክልሉ ለቢቢሲ መግለጹ አይዘነጋም።
(ቢቢሲ አማርኛ)
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
