ar
Feedback
HENATECH

HENATECH

الذهاب إلى القناة على Telegram
188
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-6907 أيام
-95630 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from ETN Ecosystem™
☀️ውድ የ$ETN ወዳጅ አዝማዶች በሙሉ🙂፣ ሐሙስ ጠዋት ላይ እንገኛለን: አንደምን አደራችሁ!☀️ 🗣️እግረመንገዱንም በETNetsa Coin ($ETN) ዓለም ውስጥ ስላሉ ነገሮች ትንሽ እናውጋ . .
☀️ውድ የ$ETN ወዳጅ አዝማዶች በሙሉ🙂፣ ሐሙስ ጠዋት ላይ እንገኛለን: አንደምን አደራችሁ!☀️ 🗣️እግረመንገዱንም በETNetsa Coin ($ETN) ዓለም ውስጥ ስላሉ ነገሮች ትንሽ እናውጋ  . . . 💭ቀናችሁን ለመጀመር ያህል ይህን ሁነት በአይነ ህሊናችሁ ሳሉት እስቲ፡ ባህላዊ የጀበና ቡና እየጠጣችሁ የቡናው መዓዛ አየሩን ሲሞላና፣ የቴሌግራም አፓችሁ በ$ETN ሽልማቶች ሲበራ። አሁን ላይ በETNers ውሎ ውስጥ ከሚገኙ ሁነቶች አንዱ ሁነት ይህ የሆነ ይመስለናል። ✔️እንደታሰበው "የእቴኑ ጀበና" ጨዋታ በብዙሀኖች ዘንድ ተወዳጅ ሆኗል፣ ይህንን ተወዳጅነቱን የበለጠ ለማጎልበት ደግሞ ተጨማሪ $ETN ለማፍለቅ በአዲስ መንገዶች የተሞላ የዘመነ ስሪት በቅርቡ ይዞላችሁ ሊመጣ ስለመሆኑም ተሰምቷል —ከእቴኑ ጋር ለማደግ ዝግጁ ናችሁ ታዲያ? 📣 በዚሁ አጋጣሚ ምስጋና ለሚገባው አመስግነን ለማለፍ ያህል ለጠንካራው የETN ጦር ሰራዊት ምስጋናችን የላቀ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። የETN ጦር ሰራዊት አባላቶቻችን የተዋቀሩ ተግባራቸውን በይፋ ከጀመሩ 3 ቀናት ሆኗቸዋል፣ እናማ እንደ እቶን በሚንቦገቦገው የወጣትነት ሀይላቸው የ$ETN እይታን በይበልጥ በማሰራጨት እኛንም እያስደሰቱን ታሪክንም እየከተቡ ይገኛሉ! ከዚሁ ጋር ተያይዞ እርሶም የዚህ ታሪክ ተጋሪ መሆን ይፈልጋሉ? 💥በፈቃደኝነት የ$ETN ወታደር ሆነው መቀላቀል፣ ስለ ብሎክቼይን በተግባር በነፃ መማር እና ይህን ትልቅ ህልም ለመገንባት በሚደረገው ጥረት መሳተፍ ከፈለጋችሁ ሁሉም ነገር በነፃ ነውና መቀላቀል የምትችሉ መሆኑንም ስናበስር በደስታ ነው። 🔔 የሐሙስ ተልዕኮዎቻችን: የእቴኑን ጀበና መጫወታችሁን ቀጥሉበት። አዲሱ ከኮይኖቹ ውጪ የሚመጣውንና ከፍተኛ ነጥቦችን የሚያስገኘውን featureም ይገምግሙት።  በተጨማሪነትም ጓደኞቻችሁን የETN ጦር ሰራዊትን እንዲቀላቀሉ ጋብዙ: ከዚያ ባለፈ $ETN ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያዎችን፣ ማስተናገጃን እና ትምህርትን በሚያበረታታበት የወደፊት ትልቅ ህልሙ ላይ በቻሉት ሁሉ በመሳተፍ ለአገርም ለወገንም በሚጠቅመው በዚህ ፕሮጀክት ላይ አሻራችሁን አኑሩ። ይህ የግለሰቦች ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያዊ ቴክኖሎጂካዊ ንቅናቄ ነውና— ኑ! በአንድ ላይ ማንም የማያቆመው ፕሮጀክት እናድርገው! 💬 አስተያየታችሁንም አካፍሉን፡ እስካሁን የእቴኑ ጀበና ውስጥ የእርስዎ ተወዳጅ ክፍል ምንድን ነው? እየመጣ ያለውንስ የ$ETN Learn የጥያቄና መልስ ጌም እንዴት አገኛችሁት? ሀሳብ አስተያየታችሁን አጋሩን። #ETNetsaCoin #የሐሙስወሬ #የእቴኑጀበና #ETNArmy #የኢትዮጵያክሪፕቶ @etnetsacoin @cryptotalk_et @et_apps

Repost from ETN Ecosystem™
ሰላም ቤተሰቦች፤ 📣PROUDLY ETHIOPIAN🇪🇹 ስንል በምክንያት ነው ያልናችሁ እውነት መሆኑን አሁንስ ትረዱ ይሆን? ለማኛውም ኢድን ለምታከብሩ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ሰንበትን ለምታከብሩ ክርስቲያን እህት ወንድሞቻችን ማድመቂያ ይሆናችሁ ዘንድ ኢትዮጵያዊ ወጣት ሁሉ እየተከፈለው የሚማርበትን፤ . . . አዎ እንደግመዋለን፤ እየከፈለ የሚማርበትን አላልንም፤ በነፃ የሚማርበትን አላልንም፤ $ETN እየተከፈለው እውቀትን የሚገበይበትን ፕሮጀክታችንን ልናስተዋውቃችሁ ወደድን።
✨$ETN LEARN በኤርድሮፕ መልክ እየጠየቀ፤ እያስተማረና እያበቃ ሊክፍላችሁ እነሆ ከጫፍ ደርሷል።
🙈🤔የምር ግን ኢትዮጵያውያን አይደላችሁም እንዴ? ለራሳችን ሲሆን ስለምን እጃችን ለላይክና ለሼር አጠረች። For the record as a positive note : "We are the ETN Ecosystem and we Are proudly Ethiopian! Are you? ወይስ በትላንት የአድዋ ታሪካችን ብቻ ይሆን መኩራት ያለብን?🤔 ❓የራሳችሁ መጠቀሚያ በሆነችው $ETN እድገት ደስታን የተሰማችሁ ቤተሰቦች ስሜቶቻችሁን በኢሞጂዎቻችሁ እና በኮሜንቶቻችሁ አጋሩን። ለምን እንደሆነ ባናውቅም እየተቃጠላችሁብንና እውቀት መር ያልሆነ እና ጭፍን ምልከታ ያላችሁ ወዳጆችቻንም የአይን ጠብታ ትሆናችሁ ዘንድ😄 ቆም ብላችሁ የናንተም ስለሆነችው የ$ETN ኮይን የብሎክቼይን ስነምህዳር ጠልቅ ብላችሁ እዚች ጋር [ https://linktr.ee/etneco ] ሾፍ ሾፍ አርጋችሁና ጥላቻችሁን አመንክዮ ላይ የተመሰረተ እውቀት መር ሙግት አርጋችሁት ስለምን አንድ ላይ ተባብረን ከስረመሰረታችን ጋር ተዋህዶ ያለውን የኪስም የእውቀትም ድህነታችንን እስከወዲያኛው አንነቅለውም? 🎉በተረፈ በያላችሁበት እጅግ ጣፋጭ የሆነ የሰላም፤ የፍቅር፤ የመተሳሰብ እና የመዋደድ፤ በአጭሩ በሁሉም ነገሮቻችሁ፤ በእያንዳንዷ ደቂቃዎቻችሁ የምትትረፈረፉበት እሁድ ትሁንላችሁ።💚💛❤️ @etnetsacoin @et_apps @cryptotalk_et

https://t.me/ET_Netsa_Airdrop_bot?start=r6839224714 $ETN token mining is live! Two is better than one!  Join my The ETN Miners, and let's double the fun (and earnings 🤑)! $ETN Power! 🚀

✅✅✅ክፍል :- 10 ✅✅✅     የኮምፒውተር ሲ.ፒ.ዩ በመጀመሪያ ሲ.ፒ.ዩ ማለት ምን ማለት ነዉ ? ሲ.ፒ.ዩ ማለት የኮምፒውተር ዓይምሮ ነዉ ::   በኮምፒውተር ላይ የምንሰራቸው ማንኛውም ሥራ በሲ .ፒ.ዩ. ላይ ነዉ የምሰርዉ    በኮምፒውተር ላይ ሲ.ፒ.ዩ ከሌላ ኮምፒዉተሩ ምንም አይሰራም በዶ ቀፎ ነዉ ማለት ይቻላል ።    ሲ.ፒ.ዩ እኛ ወደ ኮምፒውተራችን የምናስገባውን መረጃ ከብላላ (process )ከደርገ ቦኃላ ወጤቱን የምሰጠን የኮምፒውተር የሃርድዌር ክፍል ነዉ ። የኮምፒውተር ፍጥነትም የምወስነው በሲ.ፒ.ዩ.አቅም ነዉ ምክንያቱም ሁሉም ነጋር ሲ.ፒ.ዩን አልፎ ነዉ የምሰራው   ኮምፒውተር ለመግዛት ስንፈልግ በኮምፒውተር ከምንም በላይ መታየት ያለበት የሲ.ፒ.ዩ. አቅሙን ነዉ :: የሲ.ፒ.ዩ አቅሙ ትንሺ ከሆነ ሁሉን ነጋር በኮምፒውተራችን መሰራት ይከብደናል   CPU /ሲ.ፒ.ዩ የኮምፒውተር ዓይምሮ ነዉ የተባለው ከላይ በተጠቀሰው ምክንያት ነዉ ።   ሲ.ፒ.ዩ//CPU:-Central process unit ማለት ነዉ   ራም,,ሀርድድስክ,,ሌሎችም የኮምፒውተር አካላት ሊቀየር ሊሻሻሊ ይችላል ግን ሲ.ፒ.ዩ.ሊሻሻሊ ሊቀየር አይችልም ሰለዚህ ስንገዛ መጀመሪያ ማየት የለብን የሲ.ፒ.ዩ አቅሙን ነዉ ። በመጨረሻም ሲ.ፒ.ዩ የኮምፒውተር ዋና ዓይምሮ ነዉ የለ ሲ.ፒ.ዩ ኮምፒውተር በዶ ነዉ ማለት ይቻላል ። ጥሩ ጥሩ ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ መረጃዎች እና እውቀቶች ይለቀቃሉ ያለዎትን እውቀት ያሳድጋሉ በቴሌግራም ቻናሌ በመግባት ብዙ መረጃዎችን ማግኜት ትችላላችሁ።

🔰ሴኬንዴሪ እስቶሬጅ secondary storage ፦ ማለት መረጀ በዘላቂነት በኮምፒዉተራችን የምናሲቀምጥበት ቦታ ነዉ    በኮምፒውተር ላይ የምናሲቀምጠዉ መረጃ ሁሉም በሴኬንዴሪ እስቶሬጅ ላይ ነዉ የምቀመጠዉ ....    ለምሳሌ ሴኬንዴሪ እስቶሬጅ ድቫሲ የምባሉት        ሀርድድስክ hard disk       ፥  ሲድ cd ፥ ዩኤሲብ USB ሌሎችም ናቸዉ   ✅✅✅ ክፍል ፦ ስድስት ✅✅✅ የኮምፒውተር ሀርድድስክ እና       ዓይነቶች ሀርድድስክ ማለት በኮምፒዉተራችን ላይ በቋሚነት መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ   እኛ ወደ ኮምፒውተር የምናሰግባዉ file ,document, music ማንኛውም መረጃ የምቀመጠዉ በኮምፒዉተራችን ሀርድድስክ ላይ ነዉ ሀርድድስክ በሁለት ይካፈላል ✅ 1፥ እክስተራናል ሀርድድስክ External hard disk ✅ 2 ፥ እንተርናል ሀርድ ድስክ Internal hard disk    ✍እክስተረናል ሀርድድስክ ከላይ በተጫማሪ ለኮምፒዉተራችን የምንጨምርዉ የሀርድድስክ ዓይነት ነዉ እንተረናል ሀርድድስክ ማለት በኮምፒዉተራችን  ከዉስጥ  የምንጨምርዉ ሀርድ ድስክ ነዉ    እንተርናል ሀርድ ድስክ በአምስት ይካፈላል      👉1:- PATA ፓት      👉 2 :- SATA ሳታ      👉 3 ፦ SSD ኤስ ኤስ ድ      👉 4 :- MSATA ኤም ሳታ    👉   5 ፦ M.2 ኤም ዶት ቱ ✅1፦ PATA ፓታ ሀርድድስክ የድሮ ኮምፒዉተሮች ሀርድድስክ ነዉ    PATA ማለት Parallel Advanced Technology Attachment ማለት ነዉ.. ✅2፦ SATA ሳታ ሀርድድስክ ማለት ደግሞ ይህኛው ሀርድድስክ ለድስክቶፕ ኮምፒውተር አሪፍ ሀርድድስክ SATA ማለት Serial Advanced Technology Attachment ማለት ነዉ ። ✅3፦ SSD ኤስ ኤስ ድ ሀርድድስክ በጣም አርፍ የሆነ ሀርድድስክ በተለይ ለላብቶፒ ኮምፒውተር SSD ሀርድድስክ ማለት ደግሞ በአሁኑ ሰዓት በጣም ተመርጭ የሆነ በፍጥነት ተመራጭ የሆነ የላብቶፒ ሀርድድስክ ነዉ SSD ማለት Solid state dirave ማለት ነዉ ።   ✅✅✅   ክፍል :- ሰባት ✅✅✅ ከክፍል ስድስት የቀጠለ የኮምፒውተር ሀርድድስክ    🌲ሀርድድስክ ማለት የኮምፒዉተራችን መርጃ ፈይል ዶክመንት ሁሉም መርጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ ብለን ነበር በክፍል ስድስት ትምህርታችን ✅ 4 ፦ MSATA ሀርድድስክ ማለት  በቅርፅም አነስተኛ የሆነ የላብቶፒ ሀርድድስክ ነዉ ✅ 5 ፦ M.2 ኤም ዶት ቱ ሀርድድስክ ይህ የሀርድድስክ ዓይነት በመጠንም በፍጥነትም ከሁሉም ሀርድድስክ ዓይነቶች ያነሰ ነዉ በተላይ ይህ የሀርድድስክ ዓይነት ለላብቶብ ይጠቅማል ሀርድድስክ በምን ይለካል    ✳️1:- በ bit (b)    ✳️2:-  በ byte (B)     ✳️3:- በ megabytes (MB)     ✳️4:- በ gegabyte (GB)     ✳️ 5:-  በ tribyte (TB) 🌈 ከሁሉም ከፍተኛው በጣም ትልቁ ሀርድድስክ TERABYTE ቴራባይት ነዉ   ♈️ወድ የቻናሌ ቤተሰቦች የዴስክቶፓችንን ወይንም የላብቶፓችንን ሀርድድስክ መቀየር ቀላል ነዉ ♈️  ሀርድድስክ ማሳደግ ማለት ምን ማለት ነዉ ?     ሀርድድስክ ማሳደግ ማለት በላብቶፓችን ትንሺ መጠን ያለውን ሀርድድስክ በመቀየር ትልቁን እኛ የፈለግነውን የሀርድድስክ መቀየር ማለት ነዉ ። ሌለዉ ሁለትና ከዛ በላይ ሀርድድስክ መጠቀም ይቻላል በላብቶፒም በዴስክቶፒም    እንዴት ብትሉ External hard disk በመጠቀም External hard disk ማለት ተጫማሪ በኬብል ከላብቶፓችን ጋ በመጋነኛት የምንጠቀመው የሀርድድስክ ዓይነት ነዉ ።               ✅✅✅ ክፍል ፥ ስምንት ✅✅✅   የኮምፒውተር ማዘር ቦርድ    ማዘር ቦርድ ፦ ማለት ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ላይ እንደምገኙ ቦርዶች በኮምፒውተር ላይ የምገኙ ቦርድ ነዉ ።   ማዘር ቦርድ ማለት የኮምፒውተር መሰረታዊ እቃዎች የምገኙበት ቦታ ነዉ ።       በማዘር ቦርድ ላይ ከምገኙ ከኮምፒውተር መሠረታዊ እቃዎች መካካል ኖሪዝብሪጅ ፥ ሰዉዝብሪጅ ፥          ኮኔክተርዎች ፥ ሲሞሲ ባቲሪ ፥ ራም፥ ሲ .ፒ. ዩ  ፣ ፒሲእይ እሲሎት ሌሎችም      የማዘር ቦርድ ዓይነቶች የማዘር ቦርድ ዓይነቶች በአጠቃላይ 40 ያህል ይደርሳሉ   በመሰረታዊነት ግን በ 3 ይካፈላሉ        ✅1፦AT ኤት        ✅2፦ATX  ኤ ቲ ኤክስ        ✅3፦BTX  ቢ ቲ ኤክስ በነጋራችን ላይ እነዝህ ሦሱቱም እያንዳንዱ    በተላያዩ ክፍሎች ይከፋፈላሉ ... ➡️1 :- AT ኤቲ ማዘር ቦርድ ፦ ማለት በድሮ ኮምፒዉተሮዎች ላይ ብዙ መሰክያ ብዙ ካርድ ማስገቢያ የለዉ የማዘር ቦርድ ዓይነት ነዉ ይህ የማዘር ቦርድ ዓይነት አብዛኛውን የኮምፒውተር መሠረታዊ ነገሮችን በመሰክያ ነዉ   AT ማለት Advanced Technology ይባላል ። ➡️2 :- ATX ኤ ቲ ኤክስ ማዘር ቦርድ ማለት      Advance technology Extended ይባላል ከ AT ማዘር ቦርድ የምለየዉ ATX ማዘር ቦርድ ሁሉም መሠረታዊ ነገሮች በቦሩዱ ላይ አለ ። ➡️3 ፦BTX ቢ ቲ ኤክስ ማዘር ቦርድ ማለት ደግሞ ከሁለቱም ማዘር ቦርዶች የምላይ በዘመናዊ ኮምፒዉተሮች የምገጠም ቦርድ ነዉ BTX ማለት balanced technology extended ነዉ ።         ✅✅✅ክፍል ፥ ዘጠኝ✅✅✅ የኮምፕዩተር ሙኒተር እና ዓይነቶች ..... በመጀመሪያ የኮምፒውተር ሙኒተር ማለት ምን ማለት ነዉ  ሙኒተር :- ማለት በአጭሩ የኮምፒውተር እስክሪኑ ነዉ ። ሙኒተር ማለት ልክ እንደ ቴሌቪዠን ቪድዮዎችን ፎቶዎችን የምያሰየን የኮምፒዉተሩ እስክሪኑ ነዉ ።   ሙኒተር :- ማለት እኛ የምናስገባውን መረጃ ዉጤት የምያሰየን በቪዲዮ በምስል ማየት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል ነዉ ። ሙኒተር ፦ ማለት በኮምፒውተር   ሀርድዌር ክፍል ነዉ የምመደበዉ።      ሙኒተር በአጭሩ በሦስት ይካፈላል   ▶️1 :- CRT /ሲአሪቲ ሙኒተር ▶️2 :- LCD /ኤልሲድ ሙኒተር ▶️ 3 :-LED /ኤልኢድ ሙኒተር 1⃣ኛዉ ፦ CRT ሙኒተር ማለት በድሮ ኮምፒውተርዎች ላይ የምገጠመ ሙኒተር ነዉ ።   በሆዱ ሰፈ ከበስተጀርባ ሰፈ በምሉ ኮምፒውተሮች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ CRT (cathode ray tube) ማለት ነዉ   2⃣ኛዉ፦ LCD ሙኒተር ማለት ደግሞ ፊላት በሆኑ ኮምፒዩተርዎች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ   ቀላል በሉ ኮምፒውተረዎች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ   LCD Liquid crystal display ማለት ነዉ   3⃣ኛዉ :- LED ሙኒተር ማለት ይህ የሙኒተር ዓይነት በተላይ በላብቶፒ ኮምፒውተሮች ላይ የምገጠም ሙኒተር ነዉ    ከሁሉም በምስል ጥራትም የተሻለ ቀላል የለ የሙኒተር ዓይነት ነዉ LED Liquid emitting diode ማለት ነዉ

አጠቃላይ የኮምፒውተር ምንነት ✅✅✅   ክፍል አንድ ✅✅✅ ኮምፒውተር ምንድነው     ኮምፒውተር ፦ ማለት ኤሌክትሮኒክስ የሆነ መሳሪያ ነዉ በኤሌክትሪክ የሚሰራ መሰሪያ ነዉ..    ኮምፒውተር ፦ ማለት እኛ የሚንሰጠዉን ዳታ ወይንም መርጃ እኛ በምንፍልገዉ መልኩ ወጤት የሚሰጠን መሳሪያ ነዉ ።     ኮሚፒዩተር ፦ ማለት ግልጽና እና ፈጣን የሆነ መሳሪያ ነዉ ።   ብዙ ዓይነት ኮምፒውተሮች በዓላማችን ላይ ይገኛል  👉ሁሉም ግን በመጠን ፥  መርጃ በመያዝ ፥ አቅም ይለያያሉ        በአጠቃላይ ኮምፒውተር በአራት (4)                ይከፈላል        1:- ማይክሮ ኮሚፒዩተር        2 :-ሚኑ ኮሚፒዩተር        3 :- ሚኑፎርም ኮሚፒዩተር        4 :- ሱፐር ኮሚፒዩተር 1ኛ ፦ ማይክሮ ኮሚፒዩተር ምንድነው        ማይክሮ ኮምፒውተር :- ማለት ፈይሎችን ለማያዝ ግራፊክስ ድዛን ለማድርግ ለቢሮ    ለሆቴሌሎች ለተማሪዎች የሚጠቅም የኮምፒውተር ክፍል ነዉ ::    👉ማይክሮ ኮሚፒዩተር በሦስት (3) ይካፈላል :-------       1:- ፕላም ቶፕ        2 :- ላብቶፕ        3 :- ዴስክቶፕ    ፕላምቶፕ  :- ማለት ልክ እንደ ካልኩሌተር መጠቀም የምቻል የኮምፒውተር ክፍል ነዉ በክሳችን ይዘን ::     ላብቶፕ :- ማለት ደግሞ ከቦታ ቦታ ይዘን መንቀሳቀስ የምንችለው የኮምፒዉተር ክፍል ነዉ በጃርባችን ላይ ::     ዴስክቶፕ :- ደግሞ በጠረጴዛ ላይ አሰቀምጠን የምንጠቀምበት የኮምፒውተር ዓይነት ነዉ     ከቦታ ቦታ እንደፍለግን ማንቀሳቀስ አንችልም 2ኛ የኮሚፒወተር ዓይነት ሚኑ ኮምፒውተር ይባላል ይህ የኮምፒውተር ዓይነት በፍጥነትም በመጠንም ከማይክሮ ኮምፒውተር ይበልጣል በይበልጥ ለድዛይንግ ይጠቅማል :: 3ኛዉ ሚኑፎርም ኮሚፒዩተር ይባላል ይህ ኮምፒውተር ከሚኑ ኮሚፒዩተር ከማይክሮ ኮሚፒዩተር በቅርፅም በፍጥነትም በዋጋም መረጃን በማስተናገድ አቅምም ይበልጣል በ1 ሴኬንድ 2 ሚሊዮን መረጃ ያስተናግዳል :: 4ኛዉ እና የመጨረሻዉ የኮምፒውተር ዓይነት ሶፐር ኮሚፒዩተር  ይባላል ይህ ኮሚፒዩተር  መኪናዎች ፥ አውሮፕላኖችን፥    ታላላቅ ግድቦች ድዛይን የምደርገዉ በሶፐር ኮምፒውተር ነዉ ከሁሉም ኮሚፒዩተር ዓይነቶች ይበልጣል ሱፐር ኮሚፒዩተር :: ✅✅ ክፍል ሁለት✅✅ በመቀጠል ሁሉም ኮምፒውተሮች ሁለት ዋና ዋና አካላት ይኖራቸዋል       1ኛ ፦ ሃርድዌር        2ኛ ፦ ሶፍትዌር ሃርድዌር :- የሚባለው የኮምፒውተር አካል    በእጃችን መዳሰስ እና መንካት የምንችለው አካል ነዉ በተጨማሪ በዓይናችን ማየት የምንችለው የኮምፒውተር አካል ሁሉም ሃርድዌር ይባላል :: ሃርድዌር የሚባለዉ የኮምፒውተር አካል እራሱ በአራት ይካፍላል       1:- መረጃ  ማስገቢያ input data        2:- መረጃ ማወጪያ output data         3:- ፖሮሰስ process         4 :- እስቶሬጅ storage    ✅✅✅   ክፍል ፦ሦስት ✅✅✅ የኮምፒውተር ሃርድዌር ክፍል በክፍል ሁለት ትምህርቴ ሰለሃርድዌር የተወሰነ ገለፃ ሰጥታቸለሁ     ሃርድዌር የሚባለው የኮምፒውተር ክፍል በዓይናችን በእጃችን መደሳስ የምንችለው ክፍል ነዉ     ሃርድዌር የሚባለው የኮምፒወተር ክፍል በሁለት ይካፈላል   🔷1 :- የላይኛዉ ሃርድዌር ክፍል እና 🔷 2 :- የውስጠኛው ሃርድዌር ክፍል ➡️የላይኛዉ ሃርድዌር ክፍል ማለት ወደ ኮምፒውተር ወስጥ ሳንገባ በላይ የምናያቸው ሁሉም የኮምፒውተር እቃዎች የኮምፒውተር  የለኛዉ ሃርድዌር ክፍል ይባላል ...    የላይኛዉ የሃርድዌር ክፍል በሁለት ይካፈላል🔶  1:- እንፑት ዲቫስ               🔶   2 :- አውትፑት ዲቫይስ በመባል ➡️  1 :- ኢንፑት ዲቫስ ማለት ወዳ ኮምፒውተር ወስጥ መረጃ ለማስገባት የምንጠቀምበት የኮምፒውተር አካል ነዉ 👉:- ክይቦርድ 👉፦ እስካነር 👉   ካሜራ ፥   👉 ማይክራፎን ፥ ➡️ 2 :- አውትፑት የሚባለው  የሃርድዌር ክፍል ማለት ደግሞ እኛ የገባነውን መረጃ ዉጤት የምሰጠን የኮምፒውተር እቃ ነዉ     እነዝህም ፦ ሙኒተር ፥ፕሪንተር                    ፦ እስፒከር ፥ ፖሮጄክተር ፥ በመባል ይታወቃል ::     ሁለተኛው የሃርድዌር ክፍል ➡️2 ፦ የውስጠኛው የሃርድዌር በመባል ይታወቃል ይህ ማለት ደግሞ ኮምፒዉተራችንን ዉስጥ ላይ የምናገኛቸው የኮምፒውተር እቃዎች ናቸዉ    የኮምፒውተር የውስጠኛው ሃርድዌር ክፍል በሁለት ይካፈላል        1 :- ሲስተም ዩኒት         2  :- እስቶሬጅ      ✅✅✅   ክፍል አራት ✅✅✅ የኮምፒውተር ሃርድዌር ክፍል በክፍል ሦስት ሃርድዌረን በሁለት ከፋፍለን ተመልክተን ነበር .....     የላይኛዉ ሃርድዌር ክፍል እና የውስጠኛው ሃርድዌር ክፍል በመባል ። የላይኛውን ሃርድዌር ክፈል በክፍል ሦስት አይተናል ።       አሁን ደግሞ የዉስጠኛወን ሃርድዌር ክፍል እንይ የዉስጠኛዉ ሃርድዌር ክፍል ማለት ፦ በኮምፒውተራችን ላይ ወስጥ ላይ የምገኝ በአይናችን ማየት የምንችለው የኮምፒውተር አካል ነዉ....    የዉስጠኛዉን ሃርድዌር  ክፍል በሁለት ይካፈላል        1 ፦ ሲስቴም ዩኒት       2 ፦ እስቶሬጅ 🔰 ሲስተም ዩኒቲ ማለት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር  ላይ ትልቁ በፕላስቲክ መሰለ ለስክት የተከበበ ነዉ በወስጡ አብዛኛውን  የኮምፒውተር የምገኘው እቃ ነዉ ከሲስተም ዩኒቲ ከሚገኘ የኮምፒውተር እቃዎች መካከል ለምሳሌ  :-     ✅-  ማዘርቦርድ     ✅   ሲ ፒ ዩ 🔰 እስቶሬጅ ማለት ደግሞ የኮምፒውተር አብዛኛውን መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ     እስቶሬጅ በሁለት ይካፈላል   👉   ሃርድዲስክ ፥HARDDISK   👉    ሚሞሪ ፥ MEMORY ✅ሃርድዴስክ ማለት መርጃ ለዘለቄታማነት የምናሲቀምጥበት ቦታ ነዉ።   ✅ሚሞሪ ማለት ሁለተኛው የመረጃ ማስቀመጫ ሲሆን ሜሞሪ በ2 ይከፈላል    💚  1፦ ራም ፥RAM ጊዜያዊ መረጃን ይይዛል ማለትም ለምሳሌ ኮምፒውተራችን እየሰራ በመሀል የኤሌክትሪክ ሀይል ቢቋረጥ RAM ላይ የነበረው መረጃ በሙሉ ይጠፋል።     💚  2 ፦ ሮም ፥  ROM በመባል ይታወቃል ይህ ሜሞሪ ከኮምፒውተር አምራች ድርጅቶች ላይ ኮምፕውተሩ ሲመረት የBIOS ሴቲንግን መረጃ የሚይዝልን ነው።          ✅✅✅ ክፍል አምስት✅✅✅    የኮምፒውተር ራም እና ሮም ምንድ ነዉ ?   የኮምፒዉተር እስቶሬጅ መረጃን ከመያዝ አኳያ በሁለት ይከፈላል   ✅  1 :-ፕራይሜሪ እስቶሬጅ    ✅ 2 :- ሰከንዳሪ እስቶሬጅ 🔰1 :- ፕራይሜሪ እስቶሬጅ  ማለት በጊዚያዊነት መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ      ፕራይሜሪ እስቶሬጅ በሁለት ይካፈላል   🌲 1 ፦ ራም ፥ RAM   🌲 2 ፦ ሮም ፥ ROM 🌲ራም / RAM ፦ ማለት በጊዚያዊነት መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ ::   በአጭሩ ( RAM ) Random access memory 🌲ሮም / ROM ፦ ማለት  በኮምፒዉተራችን ላይ ለምንባብ ብቻ የምጠቅም ሚሞሪ ነዉ     ይህ ማለት የኮምፒዩተራችን BIOS Basic input out system የምገኘዉ በሮም ላይ ነዉ በአጭሩ (ROM ) Read only memory ለምንባብ ብቻ የምየገለግል ማለት ነዉ

https://t.me/ET_Netsa_Airdrop_bot?start=r6839224714 $ETN token mining is live! Two is better than one! Join my The ETN Miners, and let's double the fun (and earnings 🤑)! $ETN Power! 🚀

Use this referral code to start

🚀 ከ4 ወር በፊት: 1 TON = 10,000 ETN 📉 አሁን: 10,000 ETN = 7.1 TON! ⚠️ ብዙ አየር ድሮፖች ዋጋቸው ያልታወቀ ቶከን ይጠቀማሉ። ETN ዋጋው ግልጽ ነው፣ ስርጭቱም ከዚህ በላይ ዋጋ ይኖረዋል! እስከ 100x ሊጨምር ይችላል! 💯 🚀 4 Months Ago: 1 TON = 10,000 ETN 📉 Today: 10,000 ETN = 7.1 TON! ⚠️ Many airdrops use fake tokens with unknown values. ETN's price is transparent, and the distribution will be far more valuable! We're talking a potential 100x increase! 💯 Stop 🛑 The WESTERN WORSHIP AND DO YOUR LOCAL AIRDROP

ላፕቶፕ ሲገዙ ማገናዘብ ያለብዎ አስፈላጊ ነገሮች⤵ 1.➡ምን ሊሰሩበት አስበዋል? ✔ ብዙ ሚፅፉ ከሆነ ኪቦርዱን ማየት ይገባል ✔ ጌም ሚያበዙ ከሆነ ግራፊክስ ካርዱንና ስፒከሩን ይመልከቱ ✔ለቪዲዮ ቅንብር (editing or software Engineering) ከሆነ ከፍተኛ የፕሮሰሰር አቅም ፣ ትልቅ ሳይዝ ራም high definition (HD) ስክሪን መኖሩን ያረጋግጡ 2 ➡አዲስ ከካምፓኒው እንደመጣ ( brand new ) ነው ወይም በብልሽት ምክንያት ተመልሶ ካምፓኒው ገብቶ የተሰራ (Refurbished ) መሆኑን ያረጋግጡ 3.➡የስክሪን ወይም የዲስፕለይ መጠን: ለርሶ ትክክለኛዉን የስክሪን መጠን ይምረጡ (13.3” ,15.6”,17.3”) 4.➡የላፕቶፑን ስፔሲፊኬሽን በጥልቀት ይመርምሩ ✔ፕሮሰሰር (intel core 2 dou, core i3, core i5, core i7 or AMD and others) ✔ራም (ስንት እንደሆነ 1GB,2GB,3GB,4GB , 8G and above) ✔ ሀርድ ዲስክ (160 GB, 250GB, 320GB,500GB, 750GB and above) ✔ዲቪዲ ወይም ብሉሬይ ድራይቭ ( re-writable ) 5.➡ባትሪ ይህ በጣም ወሳኝ ነው ። ሊደራደሩበት አይገባም! ቢያንስ 3 ሰአት እና ከዛ በላይ ቢሆን አሪፍ ነው 6.➡የሚፈልጉት ኦፕሬቲንግ ሲስተም ይምረጡ: ማክሮሶት ዊንዶውስ (windows 7, windows 8,windows10, windows11) , mac, Ubuntu,Linux ወዘተ ዊንዶውስ 10 ወይም windows 11 ቢመርጡ ይመከራል!

ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) ለሀገር እድገት በርካታ አስተዋጽኦዎች አሉት። እነዚህ ዋና ዋና አስተዋጽኦዎች እንደሚከተለው ይገኛሉ፦ 1. ኢኮኖሚያዊ እድገት    - IT አዳዲስ የስራ እድሎችን ይፈጥራል፣ ለምሳሌ በሶፍትዌር ልማት፣ የውሂብ ትንተና፣ የሲበር ደህንነት፣ እና የመሳሰሉት።     - የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) እንዲጨምር ያስተዋፅኣል።     - የማህበራዊ ሚዲያ እና የኢ-ኮሜርስ ስራዎች በኩል ትልቅ የኢኮኖሚ እድገት ያስከትላል።  2. የትምህርት ማሻሻያ    - የኦንላይን ትምህርት እና የዲጂታል መሳሪያዎች በርካታ ሰዎች ትምህርት እንዲያገኙ ያስችላሉ።     - የማህበረሰብ ደረጃ የሆነ የትምህርት እድል ይፈጥራል።  3. የጤና አገልግሎት ማሻሻያ    - የኢ-ጤና (e-health) ስርዓቶች የጤና አገልግሎት ለማህበረሰቡ ቀላል እና ውጤታማ እንዲሆን ያስችላሉ።     - የበሽታዎች አስተዳደር እና የተገኙ መረጃዎች ማከማቸት ቀላል ይሆናል።  4. የመንግስት አገልግሎቶች ማሻሻያ    - የኢ-መንግስት (e-government) ስርዓቶች የመንግስት አገልግሎቶችን የበለጠ ቀላል እና ተደራሽ ያደርጋሉ።     - የስርዓተ-ፆታ ማሻሻያ እና የስራ አፈጻጸም ማሻሻያ ያስከትላል።  5. የማህበረሰብ እድገት    - የመረጃ እና የመገናኛ ቴክኖሎጂዎች ማህበረሰብን አንድ ላይ ያጠቃልላሉ።     - የማህበራዊ ሚዲያ እና የመረጃ ማሰራጫ መሳሪያዎች የማህበራዊ ለውጥ እንዲፈጠር ያስችላሉ።  6. የግብይት እና የንግድ ማሻሻያ    - የኢ-ኮሜርስ መሳሪያዎች ንግድን ቀላል እና ፈጣን ያደርጋሉ።     - ትናንሽ እና አማካይ ድርጅቶች (SMEs) በዓለም አቀፍ ገበያ ውስጥ እንዲሳተፉ ያስችላሉ።  7. የመረጃ ተደራሽነት    - የመረጃ ቴክኖሎጂዎች ሰዎች ከዓለም ዙሪያ ያለውን መረጃ በቀላሉ እንዲደርሱ ያስችላሉ።     - ይህ የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ያፋጥናል።  በአጠቃላይ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ለሀገር እድገት ቁልፍ አስተዋጽኦ ያለው ነው። የቴክኖሎጂ እድገት በተለይም በልማት ላይ ያሉ ሀገራት እንደ ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ለውጥ እንዲያመጡ ያስችላቸዋል።

​ Artificial Intelligence (AI): ◽️ ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ (AI) በማሽኖች በተለይም በኮምፒተር ስርዓቶች ውስጥ የሰዎችን የማሰብ ችሎታ በኮዲንግ (Coding) በማስገባት የኮምፒውተሮችን የአስተሳሰብ ሂደት ከሰዎች ጋር የማስመሰል ስራ ነው። ◽️ Artificial Intelligence (AI) የሚሠራው ከፍተኛ መጠን ያላቸውን መረጃዎች ከፈጣን እና ተለዋዋጭ የሥራ ሂደት ጋር በማጣመር ከፍተኛ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ስልተ ቀመሮች በመጠቀም ሶፍትዌሩ ሲስተም ውስጥ ካሉ መረጃዎች ራሱን-በራሱ  እንዲያስተምር ያስችለዋል፡፡ 🔺የAI ምሳሌ ◽️ በ iPhone እና በ iPad ውስጥ በአፕል ከሚቀርቡት በጣም ታዋቂ የግል ረዳት (Personal Assistant) Siri አንዷ ናት፡፡ ይህች ተግባቢ ሴት የተለያዩ የተቀነባበሩ ድምፆችን በመጠቀም የተጠቃሚዎቾን የእለት ተእለት ኑሮ ለማቅለል ትረዳለች። ◽️ Siriን በመጠቀም ሞባይላችንን በምንም አይነት መልኩ ሳንነካ ከሷ ጋር በመነጋገር ብቻ የተለያዮ መረጃዎችን ማግኘት ፣ የመንገድ አቅጣጫዎችን ማግኘት ፣ መልዕክቶችን መላክ ፣ የስልክ ጥሪዎችን ለማድረግ ፣ አፖችን መክፈት እና ሌሎችም ነገሮችን ለማድረግ እንችላለን። ◽️ Artificial Intelligence ለሰው ልጆች የሚሰጠው ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለ ሆኖ በሰው ሰራሽ አጠቃላይ የማሰብ ችሎታ ላይ የሚደርሰው አደጋ በሰው ሰራሽ አጠቃላይ መረጃ (AGI) ውስጥ አንድ ቀን በሰው ልጅ መጥፋት ወይም ሌላ ሊመለስ የማይችል ዓለም አቀፍ ጥፋት ሊያስከትል ይችላል የሚል መላምት አለ። ◽️ የሰው አንጎል ሌሎች እንስሳት የጎደሏቸው አንዳንድ የተለዩ ችሎታዎች ስላሉት በአሁኑ ጊዜ የሰው ዝርያ ከሌሎች ዝርያዎች የበላይ ነው። ነገር ግን የAI አጠቃላይ የማሰብ ችሎታ ከሰው ልጅ የሚበልጥ ከሆነ እና “የላቀ የማሰብ ችሎታ” ያለው ከሆነ ለሰዎች መቆጣጠር ከባድ ወይም የማይቻል ሊሆን ይችላል። ◽️ እንስሳት እጣ ፈንታ በሰው በጎ ፈቃድ ላይ እንደሚመረኮዝ ሁሉ የሰው ልጅም ዕጣ ፈንታ ወደፊት በሚመጣው የማሽን ብልህነት ተግባር (AI) ላይ የተመረኮዘ ሊሆን ይችላል።

https://t.me/ET_Netsa_Airdrop_bot?start=r6839224714 $ETN token mining is live! Two is better than one! Join my The ETN Miners, and let's double the fun (and earnings 🤑)! $ETN Power!

🚀 Exciting New Update to the Telegram Web App! We’re thrilled to announce some limited-time changes to make your experience even better!  ✨ What’s New:  🟢 TON Transaction Task Points Increased!  For a limited time, the points awarded for completing TON transaction tasks have been increased to 5000 points! Don’t miss this opportunity to boost your earnings.  🟢 ETN OG Pass Status on Leaderboard Your ETN OG Pass status is now visible on the leaderboard! Show off your OG status and climb the ranks.  ⏳ Act Fast! These changes are available for a limited time only, so make the most of them while you can.  👉 Start Mining Now  Happy Mining!🚀

ቴክኖሎጂ ችግሮችን ለመፍታት እና የሰውን አቅም ለማጎልበት የተነደፉ ሰፊ መሳሪያዎችን፣ ስርዓቶችን እና ዘዴዎችን ያካተተ ሳይንሳዊ እውቀትን ለተግባራዊ ዓላማ መተግበርን ያመለክታል። እንደ እርሳሶች ካሉ ቀላል መሳሪያዎች እስከ ውስብስብ ስርዓቶች እንደ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ያሉ ሁሉንም ነገሮች ያካትታል. የቴክኖሎጂ ዓይነቶች፡- 1. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (አይቲ)፡ የኮምፒውተር ሲስተሞችን፣ ሶፍትዌሮችን እና መረጃዎችን ለማከማቸት፣ ለመስራት እና ለመጋራት የሚያገለግሉ ኔትወርኮችን ያካትታል። 2. የመገናኛ ቴክኖሎጂ፡- እንደ ስማርት ፎኖች፣ ሳተላይት ኮሙኒኬሽን እና ኢንተርኔት የመሳሰሉ መረጃዎችን እና መረጃዎችን ለማስተላለፍ የሚያገለግሉ መሳሪያዎችን እና ስርዓቶችን ያጠቃልላል። 3. ባዮቴክኖሎጂ፡- ባዮሎጂካል ሲስተሞችን እና ህዋሳትን በመጠቀም ለተለያዩ አተገባበሮች ምርቶችን እና ቴክኖሎጂዎችን ለማዳበር ማለትም መድሃኒትን፣ግብርና እና የአካባቢ ጥበቃን ጨምሮ። 4. የሕክምና ቴክኖሎጂ፡- የጤና አጠባበቅ ፈጠራዎች፣ የሕክምና መሣሪያዎችን፣ መሣሪያዎችን እና ምርመራን፣ ሕክምናን እና የታካሚ እንክብካቤን ለማሻሻል። 5. አረንጓዴ ቴክኖሎጂ፡- የአካባቢ ጉዳዮችን ለመቅረፍ፣ ዘላቂነትን ለማራመድ እና በፕላኔታችን ላይ የሰዎችን እንቅስቃሴ ተፅእኖ ለመቀነስ የተነደፉ ቴክኖሎጂዎች። በማህበረሰቡ ላይ ያለው ተጽእኖ፡- ቴክኖሎጂ በተለያዩ የዕለት ተዕለት ሕይወት ዘርፎች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሯል፡- - ግንኙነት፡ በአለም አቀፍ ደረጃ የእውነተኛ ጊዜ ግንኙነትን እና ትብብርን ያስችላል፣ ይህም ከሰዎች ጋር ለመገናኘት እና መረጃን ለመለዋወጥ ቀላል ያደርገዋል። - መጓጓዣ: የመጓጓዣ ስርዓቶችን ያሻሽላል, ለመጓዝ ቀላል እና ፈጣን ያደርገዋል. ለምሳሌ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን፣ ባለከፍተኛ ፍጥነት ባቡሮችን እና የግልቢያ መጋራት አገልግሎቶችን ያካትታሉ። - ትምህርት፡ ሰፊ ሀብቶችን እና በይነተገናኝ የመማሪያ ቁሳቁሶችን በማቅረብ የመማር ልምድን ያሳድጋል፣ እና በምናባዊ የመማሪያ ክፍሎች የርቀት ትምህርትን ያስችላል። - የጤና እንክብካቤ፡ የሕክምና ሕክምናዎችን እና ምርመራዎችን ያሳድጋል፣ ይህም ወደ ተሻለ የታካሚ እንክብካቤ እና ውጤት ይመራል። - መዝናኛ፡ እንደ የዥረት አገልግሎቶች፣ የቪዲዮ ጨዋታዎች እና የምናባዊ እውነታ ልምዶች ያሉ አዳዲስ የመዝናኛ ዓይነቶችን ያቀርባል። የሥነ ምግባር ግምት፡- ቴክኖሎጂ ብዙ ጥቅሞችን የሚያስገኝ ቢሆንም፣ ሊታረሙ የሚገቡ የሥነ ምግባር ጉዳዮችንም ያስነሳል።