ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ™

ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ➙ ይህ ቻናል ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ ይቀርብበታል። ➙ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ !!👇

إظهار المزيد
5 069
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-107 أيام
-3730 أيام
أرشيف المشاركات
953 || ታላቁ ቁርኣን ከበፊቱ ለነበሩት መጻሕፍት ሁሉ "ሙሃይሚን" ነው ተብሏል። የዚህ መለኮታዊ ቃል ትክክለኛ ፍቺ ምንድን ነው❓
Anonymous voting

952 ጥያቄ በቁርኣን አወራረድ ሥርዓት ውስጥ "__" እና "__" የሚባሉ ሁለት ደረጃዎች አሉ። ቁርኣን ከለውሐል ማሕፉዝ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ (በይተል ዒዛህ) በአንድ ሌሊት የወረደበት ሥርዓት ምን ይባላል?
Anonymous voting

951 || "ሀሩት እና ማሩት" የተባሉት በቁርዓን ውስጥ የተጠቀሱት መላእክት የትኛው ከተማ ውስጥ ሰዎችን ይፈትኑ እንደነበር ተጠቅሷል?
Anonymous voting

ጥያቄ ቁጥር [ 950 ] በሂጅራ ሁለተኛ ዓመት የረመዳን ጾም ከተደነገገ በኋላ፣ ሙስሊሞች የጾሙት የመጀመሪያው የረመዳን ጾም በየትኛው ታላቅ ታሪካዊ ክስተት (ጦርነት) ላይ ነበር❓
Anonymous voting

949 || ዉሃ የሁሉ ህይወት መነሻ እንደሆነ የሚገልፀው የቁርዓን ምዕራፍ ማን ይባላል?
Anonymous voting

949 || ውሃ የሁሉ ህይወት መነሻ እንደሆነ የሚገልፀው የቁርዓን ምዕራፍ ማን ይባላል?
Anonymous voting

948 || "ሁደይቢያ" የተባለው የሰላም ስምምነት ለስንት ዓመት ጦርነት ለማቆም ታስቦ የተፈረመ ነበር❓
Anonymous voting

ጥያቄ ቁጥር 947 የአላህን ባሕርያት ካረጋገጥን ፍጡርን አመሳሰልን በሚል ፍርሃት፣ የአላህን ባሕርያት ወደ ሌላ ምሳሌያዊ ትርጉም የመቀየር (ለምሳሌ፦ የአላህን 'እጅ' ወደ 'ችሎታ' የመቀየር) ስህተት በዓቂዳህ ምን ይባላል❓
Anonymous voting

ጥያቄ ቁጥር 946 አላህ ለፍጥረታት የሚናገረው ንግግር ድምፅና ፊደል አለው ወይስ የለውም❓
Anonymous voting

ጥያቄ( 945) ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ከመሞታቸው በፊት መጨረሻ ላይ በታመሙበት ወቅት በመዲና የተሰገደው የመጨረሻው የጀማዐ ሰላት የትኛው ነው?
Anonymous voting

944 || መዓወዘተይን ወይም መጠበቂያ ምዕራፎቸ የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?
Anonymous voting

አፍወን ሰሞኑን ጠፍተን ነበር ። ኢንሻአላህ ከዚ በኋላ እንለቃለን።

ጥያቄ ቁጥር [ 943 ] በዓይነ ጥላ፣ በቡዳ ወይም በክፉ መንፈስ ላለመነካት በሚል “ዕድል ያመጣል” ወይም “ከክፉ ይጠብቃል” ተብሎ የሚታሰር “ሂርዝ” (ክታብ) ወይም የተለያዩ ቅጠላቅጠሎችንና ዶቃዎችን ማንጠልጠል (ተማኢም) ፍርዱ ምንድን ነው❓
Anonymous voting

اللهم صلي وسلم على نبينا محمد ..mp33.22 KB

942 || በሱረቱ ካህፍ ውስጥ ከአሏህ ዘንድ እውቀት የተሰጠውን ባሪያ ሙሳ (ዐ.ሰ) ለመገናኘት የተጓዙት ማን ነበሩ?
Anonymous voting

941 || በአውሮፓ ምድር (ስፔን) ለ800 ዓመታት የቆየው የእስልምና ግዛት ምን ይባላል?
Anonymous voting

አንድን ሰው አሏህን አዘውትሮ እንዲለምነው ከወፈቀው ዱዓውን ሊቀበለው ፈልጓል ማለት ነው። ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁል'ሏህ)
@selimaReminder

940 || በቁርዓን ውስጥ ዒሳ (ዐ.ሰ) ከእሱ በኋላ አህመድ የሚባል መልዕክተኛ(ነብይ) እንደሚመጣ የተናገረው በስንተኛው ምዕራፍ(ሱራ) ነው?
Anonymous voting

939 || ነብዩ ሉጥ(ዐ.ሰ) የተላኩት ወደ የትኛው ከተማ ሰዎች ነበር?
Anonymous voting

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما لي وما للدُّنيا، ما أنا في الدُّنيا إلّا كراكبٍ استَظلَّ تحتَ شجرةٍ ثمَّ راحَ وترَكَها﴾
“እኔና ዱኒያ ምን አገናኘን። የእኔና የዱኒያ ምሳሌ ቀን ጉዞ ወጥቶ ለተወሰነ ግዜ ከጥላ ስር ካረፈ በኋላ ከዛም ጥሎት እንደሄደ ሰው ምሳሌ ነው።” ሶሂህ አልጃሚ: 2377

ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ™ - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @islamic_question7