𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
الذهاب إلى القناة على Telegram
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎ᴰᵉᵛ'ˢ Learn at https://t.me/Abdulkerim_WebDev/90 Welcome to Abdulkerim Web Development | AI | Tech Insights | Coding Tips. Stay updated with the latest trends!
إظهار المزيد2 033
المشتركون
+124 ساعات
+137 أيام
+7330 أيام
أرشيف المشاركات
2 034
Repost from Birhan Nega
JavaScript ላወናበዳችሁ ምክር
መጀመሪያ ጨለማ መስሎ ይታያችኋል
ከዛ ትንሽ ይበራላችሁና መልሶ ይጠፋል
ከዛ ማብሪያና ማጥፊያው ይገባችኋል።
ከዛ ቀጥሎ JavaScript ባይገባችሁም ከተወሰነ ጊዜ በኋላ እንደሚገባችሁ ይገባችኋል።
ከዛ በደንብ መገለጥ ይጀምራል። ከዛ በኋላ እየለመዳችሁት ትመጣላችሁ።
መጀመሪያ መደናበሩ normal ነው ስታውቁት ግን ጥቅሙ ብዙ ነው
2 034
Repost from 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
አላህ ካለ ስድስተኛ ዙር የWeb Development ኮርስ ምዝገባ በቅርቡ ይጀመራል!
ከሁለት ~ሶስት ወራት የሚቆየዉ ይህ የFrontend ኮርስ ከ Basic Computer Skill ጀምረን HTML , CSS ,JavaScript ,React.Js እንማራለን!!
~
በፈለጋችሁት ዘርፍ ትመዘገባላችሁ ኢንሻዓላህ!
Share✅
Join👇
Abuki Tech
Abuki Tech
2 034
Repost from 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ቴክኖሎጂን እጠቀማለሁ፣
እውቀትን እሻለሁ፣
ክህሎትን አዳብራለሁ፣
ቢዝነስን እማራለሁ፣
ዲኔን እጠብቃለሁ፣
ሕይወትን በተሻለ መልኩ ለመኖር እሞክራለሁ።
ማወቅ ብቻ ሳይሆን፣ ማወቄን ለሌሎች ማካፈል ነው የምፈልገው።
Abuki Tech
ቴክኖሎጂ • እውቀት • ክህሎት • ቢዝነስ • ዲን • ሕይወት!!
@abukiweb
2 034
Repost from Chapi Dev Talks
🚀 We’re Hiring!
We’re looking for passionate, positive, and driven people who are ready to learn, grow, and make an impact.
Opportunities in Product Management, Backend Development, UI/UX Design, Marketing & Sales and More
Bring your passion. Bring your ideas. Let’s grow together.
Even Fresh graduate or early in your career? Potential matters more.
Apply now!
Link : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScm3DG_fUMm2OuxEaFVXZZmppmrSlVa5NOOLjpRQ5lI9RKf5A/viewform?usp=header
2 034
Repost from N/a
+9
I used to build roadmaps for myself, rush through them, might skip the fundamentals, and end up lost in TUTORIAL HELL.
Too many resources without structure actually KILLS your progress.
So, I built the exact thing I always needed:
A centralized, interactive manual taking you from COMPLETE BEGINNER → SENIOR FULLSTACK AI ENGINEER across 7 phases, with real projects at every phase .
Here is how it keeps you LOCKED IN:
STOP JUMPING AHEAD
➤ Topics unlock step-by-step as you complete each milestone.
TRACK UR PROGRESS
➤ GitHub login, saved progress, deep-work hours, and your own timeline.
ALL THE BEST RESOURCES IN ONE PLACE
➤ I brought together The Odin Project, Full Stack Open, Seefun's 90 day Backend Mastery, and Kidus's ML into one space.
➤ YouTube videos placed in each node
I built this for myself, but there's no reason to keep it to myself.
Whether u're a complete beginner or already deep into development, there's something here for u.
Share it with someone who might find it useful!
LINK
@KeyCoodes
2 034
Repost from Chapi Dev Talks
We're releasing the first batch of Dataset.ET open speech data for Amharic.
22.7 hours. 7,405 recordings. 320 speakers. Free, CC BY 4.0, on Hugging Face.
Amharic has close to no open speech data. That's the gap we're trying to close, and this is the first step rather than the finished thing.
Some honesty about what this is: it's a first batch. The audio isn't preprocessed yet. We're not going to tell you it's the best quality out there. We don't think it is. What we want is for people to actually use it and tell us where it falls short.
The next release will be different: properly preprocessed audio, a real data pipeline with testing and validation built in. This exists because 320 people in Ethiopia gave their voices to it, and because contributors reviewed each other's recordings. Thank you to all of them.
If you're working on Ethiopian languages, low-resource ASR, or you just want to talk about the data, DM us. We'd genuinely like to hear from you.
🔗 https://huggingface.co/datasets/snapwre/amharic-speech
2 034
Backend Development Roadmap
Want to become a Backend Developer? Follow this path:
Node.js → Runtime
↓
Express.js → Framework
↓
MongoDB → Database
↓
Mongoose → Database ODM
↓
Better Auth → Authentication
↓
REST API → API Development
↓
Zod → Validation
↓
File Uploads → Images & Documents
↓
Email → Verification & Password Reset
↓
Security → API Protection
↓
Testing → API Testing
↓
Redis → Caching
↓
WebSockets → Real-Time Apps
↓
Docker → Containerization
↓
Deployment → Production
↓
CI/CD → Automated Deployment
Learn → Build → Deploy → Repeat.
@Abdulkerim_WebDev
2 034
Frontend Development Roadmap
~
HTML → Structure
↓
CSS → Styling
↓
JavaScript → Logic
↓
React → UI & Components
↓
Vite → DevelopmeJnt Tool
↓
TypeScript → Type Safety
↓
Next.js → Full-Stack React Framework
@Abdulkerim_WebDev
2 034
Repost from Software Guy
Episode 4 is finally here! 🎙️🔥
I sat down with Birhan Nega, a software developer with over 10 years of experience, entrepreneur, company founder and content creator.
We talked about his journey in tech, building a company in Ethiopia, working with international teams, discipline, remote opportunities, AI and what genuinely separates an experienced engineer from someone who only knows how to write code.
Watch the full episode here 👇
🔗 https://youtu.be/w8SHWwDehS0
2 034
Repost from Birhan Nega
#ከአስር_አመታት_ተሞክሮየ
#ክፍል_ሶስት ዋናው ጡንቻችን
ወደ ጊቢ ስንሄድ ኮምፒውተር ሳንይንስ ተብለን ነበር። እዛ ስንገባ ግን በሶስት stream የተከፋፈለ እንደሆነና አንዱን መርጠን መገባት እንደምንችል ሲነገረን ልዩነታቸውን ለማወቅ የሚረዳን ሰው ማግኘት በራሱ አዳጋች ነበር።
በሰዓቱ የነበረኝ አማራጭ የሌሎችን ተማሪዎች ግብረ መልስ ማዳመጥ ነበር። ብዙዎቹ ስለ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ከባድነት ያወራሉ። እኔ ደግሞ ከታች ስምጣ የምፈራው ትምህርት ስላልነበር ከባዱን ለመምረጥ ቅንጣት ታክል ፍርሃት አልነበረኝም።
ዋናው ነገር ሰው አቅሙን አይቶ መማር አለበት ብየ አምናለሁ። ነገር ግን ተማሪ ትምህርትን ሊፈራ አይገባምና ሂሳብና ፊዚክስን ለመሽሽ በሚል ሶሻል የሚገቡትን ግን እቃወም ነበር። ከባድ ፈተናዎች ውጤትና ሽልማቱም ከፍ ያለ ይሆናል ብየ አስባለሁ።
ይሄን አመለካከት መቅረፍ ያልቻለ ሰው የራሱን ቤተሰብ ከመመስረት ቤተሰብ ጋር መኖርን፣ የግል ስራ ከመጀመር ተቀጥሮ መስራትን፣ የተሻለ ከተማ ገብቶ ከመኖር አንጻራዊ ቅናሽ ባለባቸው ትንንሽ ከተሞች መኖርን የሚመርጥ ይሆናል ማለት ነው።
ማደግ አለብኝ ብለን ስንነሳ በራሳችን አዕምሮ ውስጥ የሚመላለሱ ብዙ ጥያቄዎች ይመጣሉ፣ እነሱን ለመታገልም ሊኖረን የሚገባው mental strength ወሳኝነት አለው። ዋናው ጡንቻችን ያለው አዕምሮ ውስጥ ከሆነ ነገሮች ቀላል እየሆኑ ይመጣሉ።
@birhan_nega
2 034
Repost from Birhan Nega
#ከአስር_አመታት_ተሞክሮየ
#ክፍል-ሁለት
ሁለተኛው ከባድ ፈተና ፋይናንሻሊ ደካማ በመሆናችን ምክንያት የሚመጡ ፈተናዎች ናቸው። ለዚህ መፍትሄው ባለን ነገር መጀመር ብቻ ነው ብየ አስባለሁ።
እንደምናውቀው አብዛኞቻችን እንደኖርን የምንፈልገው ነገ እውን ይሆን ዘንድ ልናልፋቸው የሚገቡ ብዙ መሰናክሎች አሉብን ምክንያቱም ህይወት እንድህ ሁሌም ናት። ከሰልክ እስከ ላፕቶፕ፣ ከመጽሃፍት እስከ ኢንተርኔት የብዙዎቻችን ችግር እንደሆነ ይታወቃል።
እኔም የዚሁ ሰለባ ነበርኩ። ኢንተርኔትም፣ ስልክም፣ ላፕቶፕም ተቸግሬያለሁ። ትዳር መስርቸ እንኳን ኢንተርኔት ፍልጋ ቢሮ አድሬ እንደማውቅ አጋርቻችሁ ነበር።
ለማንኛውም ዋናው ነገር ለመጀመር ስታስቡ "Perfect time or perfect situation" የሚባል ነገር የለም። ባለው መጀመርና እድሎች ከተገኙ በአግባቡ መጠቀም ያስፈልጋል።
በመጨረሻም ልብ ልንለው የሚገባ ነገር፦ በርካታ ሰዎች ለፊልምና ለመዝናኛ የኢንተርኔት ዳታ ለማግኘት የማይቸገሩትን ያህል፣ ለትምህርታዊ ቪዲዮዎችና ለክህሎት ማደጊያ (Tutorials) ሲሆን ግን ነገሩን እንደ ከባድ ፈተና ሲቆጥሩት ይስተዋላል።
ይሁን እንጂ ቅድሚያ የምንሰጣቸውን ነገሮች ማስተካከል ለውጣችንን ያፋጥነዋል።
@birhan_nega
2 034
Repost from Birhan Nega
#ከአስር_አመታት_ተሞክሮየ
#ክፍል-አንድ
ምንም ይሁን አንድ ጉዞ ስትጀምሩ አብሯችሁ የሚጓዝ ሰው ሲኖር ፍጥነታችሁን ያሻሽለዋልዋል። ሰው አዋዋዩን ይመስላል ይባላል አይደል? ሯጮች እንኳን ሪከርድ ማሻሻል ሲፈልጉ pacemaker ይጠቀማሉ።
ወደ ዋናው ጉዳይ ስንገባ እኛ ስምንት አመት በስንቅ ስንማር ትልቁ ጉልበታችን የነበረው ህብረታችን ነበር። እዚሁ ቻናል ላይ ያሉት እነ ዶክተር ልደት፣ ሰለሞን ገድፌ ሀይስኩል ስንማር በተፎካካሪነትም በጓደኝነትም ትልቅ ተጽዕኖ አሳድረውብኛል። ጎበዝ ነኝ ብየ እንዳላስብ እነሱ አሉ፣ ሰነፍ እንዳልሆን እነሱ ጋር መፎካከር አለብኝ።
ዩኒቨርስቲ እያለንም አሁን ኮሪያ የሚገኘው ፕሮፌሰር ሀምዲ አብዱራህማን፣ አሚር አህመድ፣ ሬድዋን ጀማል፣ አሸናፊና መሰል ከኔ በጣም የተሻለ አቅም ያላቸው ጓደኞች ከጎኔ በመኖራቸው ያተረፍኩት ብዙ ነው።
ወደ ስራ አለም ስገባም አዲሳለም ታፈረ ትልቅ ምሳሌየ የነበረ ባለሙያ ነው። ይሄን ሁሉ የምለው የምትመርጡት ጓደኛ ምን ያክል ተጽኖ እንደሚያሳድርባችሁ ለመግለጽ ያክል ነው።
አዳር ተሰባስበው አብርሆት ቤተመጽሃፍት የሚያድሩትን ልጆች ሳይ ነገ የሚኖራቸውን እድል የተሻለ ለማድረግ እንቅልፍን መሰዋት፣ ተመሳሳይ ህልምን መጋራትና አብሮ መጓዝ መቻልን መልመድ መቻላቸውን ሳይ ለነሱ ደስ ይለኛል።
አዋዋላችሁን፣ የምታነቡትን ኮንተንት በደንብ አስባችሁበት ቢሆን እመክራለሁ
@birhan_nega
2 034
Repost from Riseup Tech
💼 በአንድ Junior Developer ውስጥ Recruiters በእርግጥ ምን ይመለከታሉ?
Recruiters ሁሉንም ነገር የሚያውቅ Developer እየፈለጉ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?
❌ሁልጊዜ አይደለም!
Junior Developer ስትሆኑ፣ Recruiters ብዙ ጊዜ የሚመለከቱት ከዚህ የበለጠ ተግባራዊ ነገር ነው፦
መገንባት፣ መማር እና ችግር መፍታት ትችላላችሁ?
እነዚህ 5 ነገሮች እንድትለዩ ሊያደርጓችሁ ይችላሉ፦
1️⃣ ትክክለኛ Projects > Certificates
Certificate አንድ ኮርስ እንደጨረሳችሁ ያሳያል።
አንድ Project ግን በእርግጥ ምን መስራት እንደምትችሉ ያሳያል።
ቀላል ቢሆንም እንኳ አንድ ነገርን ስሩ/ገንቡ፦
🌐 Website
📱 Small App
🤖 AI-powered Tool
📊 Data Dashboard
2️⃣ የተደራጀ GitHub Profile
GitHub የኮድ አሰራራችሁን እና የምትማሩበትን መንገድ ሊያሳይ ይችላል።
ጥሩ Projects ምረጡ፣ አደራጁዋቸው፣ ግልጽ README ጻፉ።
እና እባካችሁ… Projects ሁሉንም
“final-final-v2” ብላችሁ አትሰይሙ። 😅
3️⃣ Problem-Solving Skill
ሁልጊዜ መልሱን ማወቅ አይጠበቅባችሁም።
እና ይሄ ችግር አይደለም።
አስፈላጊው ችግሩን፦
→ መረዳት
→ ወደ ትናንሽ ክፍሎች መክፈል
→ መረጃ መፈለግ
→ Solutions መሞከር
→ ከስህተቶች መማር
መቻላችሁ ነው።
4️⃣ Communication
በቴክኒክ ጥሩ መሆን ብቻ በቂ አይደለም።
የገነባችሁትን Project በቀላል ቋንቋ ማስረዳትም መቻል አለባችሁ።
Projects ስታስረዱ ይህንን መዋቅር ሞክሩ፦
“ይህን Project የገነባሁት ___ ምክንያት ነው። ትልቁ ችግር የነበረው ___ ነው። የፈታሁትም ___ በመጠቀም ነው። ተጨማሪ ጊዜ ቢኖረኝ ___ አደርግ ነበር።”5️⃣ የመማር ፍላጎት Technology ሁልጊዜ እየተቀየረ ነው። Junior Developer ስትሆኑ ሁሉንም ነገር ማወቅ አያስፈልጋችሁም። የማታውቁት ነገር ሲያጋጥማችሁ፣ እንዴት መማር እንዳለባችሁ ማወቃችሁ ነው አስፈላጊው። 💡 ግባችሁ Senior Developer መስሎ መታየት አይደለም። ግባችሁ ለመማር፣ ለማደግ እና የተሻለ Developer ለመሆን ዝግጁ የሆነ Junior Developer መሆናችሁን ማሳየት ነው። 🚀 Build. Learn. Improve. Repeat. @riseuptech
2 034
Repost from Birhan Nega
ኮድ መጻፍ የሃሳብ እና የመርህ ስራ እንጂ የጉልበት ስራ አይደለም። አእምሮ ሲደክም ቀላል Logical Errorዎችን እንኳን ማለፍ የተለመደ ነው። ያስቸገረንን አንድ ስራ ለሰዓታት ስክሪን ላይ አፍጥጦ ከመቀመጥ፣ ኮምፒውተሩን ዘግቶ መተኛት የተሻለ መፍትሄ ያመጣል። አእምሯችን በእንቅልፍ ሰዓት መረጃዎችን ስለሚያቀነባብር፣ ጠዋት ንጹህ አእምሮ ይዘን ስንነቃ ትላንት ማታ የጠፋብን መፍትሄ በቀላሉ ቁልጭ ብሎ ይታየናል።
Software Engineer መሆን የረጅም ርቀት ሩጫ (Marathon) እንጂ የአጭር ርቀት (Sprint) አይደለም። ያለ በቂ እረፍት በተከታታይ መስራት መጨረሻው ለአእምሮ ዝለት (Burnout) ይዳርጋል። በቂ እንቅልፍ ማግኘት በሙያው ለረጅም አመታት ስኬታማ ሆኖ ለመቀጠል ዋናው ቁልፍ ነው።
እኔም ብዙ እንደማልተኛ እናንተም እኔም እናውቃለን፣ ማስታወሱ ግን ተገቢ ነው ብየ አስባለሁ።
