cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዳዕዋ ሰለፍያ በወሎ ዋይተክሎ!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👉በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ ሙሀደራወች እና ኩቱቦች እንድሁም በተለያዩ በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ይለቀቃል! በተጨማሪም ፈትዋወች ኹጥባወች ጥያቄና መልስ ፈዋዒዶች ይለቀቃል! 🌹 🌹 🌹 ይህን ቻናል ለማገኘት https://t.me/Nur_siraj 👇ለትዛዝ👇 👆 👆 https://t.me/Nur_sirajj

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
327
المشتركون
+1524 ساعات
+227 أيام
+7330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ጥያቄ ቁጥር - 7 ስብስብ ✅አስደሳች ዜና ለአጠቃቀም ምቹ
ደቂቃ የተፃፈበት ላይ በመንካት
የሚፈልጉትን ፈታዋ መርጠው ማዳመጥ ይችላሉ 👇👇 1, ከሰላተል ጀመዓ ወደ ውኋላ የሚቀር ጓደኛ አለኝ እና ና ወደ ሰላተል ጀመዓ እንሂድ ስለው ዱዓ አድርግልኝ ይለኛል እና ከዚህ ልጅ መራቅ አለበኝ ወይስ እንዴት ነው? 2, ሰለፍይ ባል በማግባቴ ጓደኞቼ በጣምእያስቸገሩኝ ነው እና ምን ትላላቹ? 1:10 👈 ደቂቃዋን ይጫኑ 3, ድንቅ መልስ حفظه الله 13:40 👈 ደቂቃዋን ይጫኑ 4, ጫትና ገንዘብ የሚጨርሱ ሰዎችን ስንመክራቸው አታካብዱ ይላሉ ወደ አላህመቃረቢያ ነው ይላሉ 24:38 👈 ደቂቃዋን ይጫኑ 🎙 በወንድማችን አቡ ኒብራስ حفظه الله
እውነታው ይህ ነው እንግዲህ
ምን ያክል እንደሚተናነስ ከራሱ አንደበት سبحان الله 👇👇 13:40
إظهار الكل...
ከተፍሲር_ቂርአት_በኋላ_የቀረቡ_ጥያቄዎች_ሸይኽ_ይሉካል_እንደት_ነው_ጥያቄ_እና_መልስ_.mp37.47 MB
00:38
Video unavailableShow in Telegram
🌹ልባቺሁን አርጥቡ የምሽት ግብዧየ ነው🌹
إظهار الكل...
1.47 MB
👍 9
ጥያቄ ቁጥር - 6 ስብስብ ✅አስደሳች ዜና ለአጠቃቀም ምቹ
ደቂቃ የተፃፈበት ላይ በመንካት
የሚፈልጉትን ፈታዋ መርጠው ማዳመጥ ይችላሉ 👇👇 1, አንዳንድ ሰለፍዬች ላይ ለሚዋሸው ውሸት የተሰጠ ምላሽ 👇👇👇 2, ምቀኝነት የሚያመጣው አደጋ!!! 39:00 👈 ደቂቃዋን ይጫኑ 3, ሰለፍዬች ሰላምታን አይመልሱም ሰውን ይዘጋሉ ለሚለው ብዥታ የተሰጠ ምላሽ 43:04 👈 ደቂቃዋን ይጫኑ 4, ሰለፍዬች ከራሳቸው ሰው ውጪ ሰላትን ተከትለው አይሰግዱም ይባላል እንዴትነው? 46:20 👈 ደቂቃዋን ይጫኑ 5, ዳዕዋ ላይ ሀይለ ቃል ታበዛላቹ እናም ተውሒድ ተውሒድ ትላላቹ 50:55 👈 ደቂቃዋን ይጫኑ 6, ሲናገሩ የሰው ስም ያነሳሉ 51:44 👈 ደቂቃዋን ይጫኑ 7, የሰው ስም ማንሳት የሚቻልበት መንገድ እንዳለ 56:33 👈 ደቂቃዋን ይጫኑ 8, ሱሪ የለበሰን ካፊር ደጃል ሙብተዲዕ ነው ትላላቹ ተብሎ ለተቀጠፈው ቅጥፈት የተሰጠ ምላሽ 1:08:21 👈 ሰዓቷን ይጫኑ 9,ከየ አቅጣጫው ወደ አንድ ቦታ ይሰባሰባሉ 1:12:57 👈 ሰዓቷን ይጫኑ 10, እኔ ኒቃቢስት ነኝ ለትዳር ጠያቂ መጥቶልኝ ነበር እናም ኒቃብ አያምርብሽም አለኝ........ 1:36:20 👈 ሰዓቷን ይጫኑ 10, ስለ ሱሪ አጭር ማብራሪያ 1:43:04 👈 ሰዓቷን ይጫኑ
إظهار الكل...
ጥያቄ ቁጥር 08.mp314.02 MB
👍 9
ጊዜ ወርቅ ሳይሆን ህይወት ነው 🔺======☝️======🔺 🔺➢ ጊዜ  ለአኼራ  የመነገጃ  የነግድ  መደብር  ነው ።  በጊዜ ውስጥ  ትማራለህ., ትሰግዳለህ,  ታስተምራለህ,  የአምልኮ  አይነቶችን  ትፈፅማለህ ። --- 🔺➢ ጊዜ  መቋጫ  አለው ። አዎ ጊዜ  ገደብ   አለው ።  ጊዜ  ኮንትራት  ነው  ሲያልቅ  እንጠራለን ።  ጊዜን  ያልተጠቀመበት  ዋይ  ኪሳራው  ዋይ  ጥፋቱ.... ❗️ ---- ጊዜ  ፈጣሪ  የማለበት  ነው " والعصر "  " በዘመን  እምላለሁ " ምን ያክል  ታላቅ  እንደሆነ ያሳያል ። ---- 🔺➢ ውዶች  አንድ  ጊዜ  ካለፈ በድርድር  አይመለስም  አለቀ  የያዘውን  ይዞ  አለፈ... ❗️ --- " مامضى فات والمؤمل غيب ساعتك التي أنت فيها..." 🔺 "" ያለፈው  አልፏል ።  የወደፊቱም  አይታወቅም ። ያንተ ጊዜህ  አሁን  ያለህበት  ነው።    ስለዚህ  ጊዜህን  ተጠቀም.. ❗️❗️❗️ 👇=====  ስሟትማ   =====👇 🔺➤ https://t.me/AbuNamuse/5033 ==== ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/daewaselefiyabegoro
إظهار الكل...
4_5794335796303498189 (1).mp35.01 MB
💯 3
👉በonline ሲተላለፍ የነበረው ሙሃደራ 🎧የረሱልን ሱና መከተል በሁላችንም ግዴታ ነው በሚል ርእስ 🌷🌷ሁሉም ሰው ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ በጣም ማራኪ የሆነ ሙሃደራ🌷🌷 🇸🇦በጎሮ አል ሒጅራ መድረሳ ላይ የተደረገ🇸🇦 🎙 በወንድማችን አቡ ሀፍሳ አህመድ አላህ ይጠብቀው ቻናሉን ለመቀላቀል እቺን ጠቅ ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro የጎሮ የሰለፍዮችን ጉሩፕ አድድ ለማድረግ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/daewaselefiyabegoro
إظهار الكل...
☆የረሱልን_ሱና_መከተል_በሁላችንም_ግዴታነውmp3.mp366.71 MB
☆በዲናችን_ላይ_ሰብር_ማድረግ_አለብን_08_07_24_05_59_31_196.mp3114.70 MB
👍 2
ግጥም_አንተ_አለሀኝ_ለኔ_08_07_24_06_30_34_495.mp31.82 MB
ግጥም_አስገራሚው_ጯሂ_በሚል_ርእስ_08_07_24_06_24_49_682.mp31.72 MB
❓ጥያቄና መልስ❓_08-07-24_10-24-56-154.mp310.89 MB
👍 2
👉በonline ሲተላለፍ የነበረው ግጥም 🌷🌷ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ በጣም ማራኪ የሆነች ግጥምናት🌷🌷 👉ቡዙ ምክርን የያዘች ግጥም ናት 🇸🇦በጎሮ አል ሒጅራ መድረሳ ላይ የተደረገ🇸🇦 🎙 በወንድማችን አቡ እህሳን ኢብራሂም አላህ ይጠብቀው ቻናሉን ለመቀላቀል እቺን ጠቅ ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro የጎሮ የሰለፍዮችን ጉሩፕ አድድ ለማድረግ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/daewaselefiyabegoro
إظهار الكل...
ግጥም በአቡ እህሳን_08-07-24_06-14-24-170.mp31.48 MB
👍 2
☝️ተውሂድ እና ጀነት ምርጥ ሙሀደራ 🎙 በኡስተዝ አቡ ኒብራስ حفظه الله 👇 👇 👇 🌺https://t.me/Abuaetika🌺 👆 👆 👆
إظهار الكل...
4_5787457393294055038.mp310.83 MB
👍 3
ጥያቄ ቁጥር - 5 ስብስብ ✅አስደሳች ዜና ለአጠቃቀም ምቹ
ደቂቃ የተፃፈበት ላይ በመንካት
የሚፈልጉትን ፈታዋ መርጠው ማዳመጥ ይችላሉ 👇👇 1, ሲጋራ ማጨስ ፆም ያበላሻል ? 0:19 👈 ደቂቃዋን ይጫኑ 2, በፆም ኮልጌት መጠቀም እንዴት ይታያል 1:43 👈 ደቂቃዋን ይጫኑ 3, በረመዷን ግንኙነት ካደረገ ከሚስቱ ጋ ፆሙ ይበላሻል እንዲሁም ከፋራ አለበት ብለናል ሴቷስ ከፋራ አለባት ወይ? 2:20 👈 ደቂቃዋን ይጫኑ 4, ስለ ፆም ሰፋ ያለ ማብራሪያ የተሰጠበት 6:22
إظهار الكل...
ጥያቄ ቁጥር 02.mp311.89 MB
👏 2💯 2
ነጃሺ - የሐበሻው ፍትሐዊ ንጉስ ነጃሺ - የተውሒዶቹ ከዋክብቶች መስጅድ ደሴ --- https://t.me/AbuNamuse
إظهار الكل...
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.