cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
15 875
المشتركون
+224 ساعات
+577 أيام
+39530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
------ 👇-------👇-------👇-------👇 ⭕️➤https://t.me/Al_Menjeniq
إظهار الكل...
👍 27
⭕️➤ (  ምቀኝነት )  አደገኛ  በሽታ ነው... ------       -----------    ------- ===      ======     ==== ጀማልና   የሱ  ሙሪድ  አቡ ቀታዳ  የተሰቃዩበት  ቋሚ   በሽታ ⭕️======🔺======⭕️ 🔴👉  ምቀኝነት  ስር የሠደደ አደገኛ በሽታ ነው ‼ 🔴👉 ምቀኝነት ወንድምን ከወንድሙ  ያለያያል ‼ 🔴👉 ሀቅን ትተህ ባጢልን እንድትቀበል ያደርግሃል‼ 🔴👉 ምቀኝነት  ሀቅን በውሸት እንድቀይረው ያደርግሃል‼ -- 👉በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ..ብኒ አብዲ ላህ   حفظه الله تعالى ⭕️👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
👌ምቀኝነት የጥፋቶች ማግናጢስ.mp327.48 MB
👍 22
Photo unavailableShow in Telegram
-------
إظهار الكل...
👍 85
⭕️➤ ሐያ ተፍሲር....❗️ ------
إظهار الكل...
👍 92
⭕️➤ ከላላ.......❗️
إظهار الكل...
👍 169
01:27
Video unavailableShow in Telegram
---- #ቁጥር 49==🔺=ፈውዛን19 ==========🔺======== -- አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ---,, ⭕️-------------🔺-----------⭕️ 🔺 የመረጃውን ድምፅ ስሰማ ቀጣፊዎች ምን ያክል በሸይኹ ላይ እንደሚቀጥፉ ና ምን ያክል እንዳስመረሯቸው አረጋግጠናል ስማት ፍቱን መድኃኒት ናት ....። ------- 🔺 አዚርዬ እንደት ነው አንገቶ....❓ _--------= ⭕️➤ "ብትበርም ፍየል ናት " እልህ ይቅርብህ ብትተረተርም እውነታው ይህ ነው አትዋሽ---ስማውማ ወንድም አለም ይገርማል ሰዎቹ ውሸታምሞች ካልሆነበት አውሩ .. ...❗️ ------ ⭕️--------⭕️ -------- ውሸትን አየነው በሰው መሐል ቆሞ ከርፈፍ ከርፈፍ ሲል ፂሙን አስረዝሞ እግሩን ሽፍፍ አርጎ አቋሙን አጣሞ ጀለብያ ለብሶ ጥምጣሙን ጠምጥሞ ከቀሚሱ በላይ ካፖርት ተሸክሞ ራሱን ሊያስወድስ ስኬትን አልሞ ጀግና ነኝ እያለ ሲደነፋ ከርሞ ለካስ ጀማል ኖሯል ሲታይ ደጋግሞ እውነት ከች አለና ትጥቁን ተሸላልሞ ካልመንጀኒቅ ጣቢያ ኢንፎርሜሽንለቅሞ አፈር አለበሰው አስቀረው አጋድሞ ካልተስተካከለ ጥፋቱን አርሞ በዛው ይቀራታል አይድን አገግሞ ---- --- ⭕️➤ ውሸት ኩላሊቱ የሆነው 44ቱ ቅሬ የነ አቡ ቢላል ውዳሴ ለቀብር ጥያቄ መልስ አይሆንም ። ውሸታም ቢያወድሰንም አይሞቀንም ቢተቸንም አይበርደንም ። አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ተግባብተናል ....❗️ በነፃነት ስሙት በደንብ አስተውሉ..❗️ ------ ⭕️https://t.me/Al_Menjeniq ------ ⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/882
إظهار الكل...
1.43 MB
👍 96
Photo unavailableShow in Telegram
---------- ታላቋ መድረሳችን ከጦሳ ማዶ
إظهار الكل...
👍 59
ተፍሲር
إظهار الكل...
👍 94
⭕️----እየበዙ ማነስ --⭕️ 👌------------🔺----------👌 ሲያወራን  ሲነግረን በሆዱ መርዝ ይዞ በቋንቋና    በዘር     ወገኑን    አፍዝዞ በሒስድ   በሐሜት  ውስጥ  ላዩ  ነቅዞ ድሮ  ዋሽቶ  ቀጥፎ   ጀማልን   ጠልዞ ሌባ  ነው  ጠጪ  ነው  እያለ   ተናዞ ያንሁሉ    ጀማዓ     በነገር  ነዝንዞ ፍቅርን  ከውስጣችን  ሰርዞ   ደልዞ በውሸት ሆዶ አብጦ አዕምሮው ደንዝዞ ዛሬ ላይ  እንባውን  ሲያፈሰው  እንዳዞ  ሲያወድስ  ጀማልን    ዙሮ  ተጠማዞ ለካስ  ለጥቅሙ  ነው  ያደከመን መርዞ 🔺------------💥-----------🔺 44ቱ  ቅሬ   ሲደመር   ሲበዛ መናበብ  አቅቶት  በወሬ ሲንዛዛ ቦክቶ ተጨማልቆ ሆኖልህ ቀዝቃዛ እልም ብሎ ረግፎ ሐይባው እንደ ጤዛ ከደሊል  ተራቁቶ   ውሸትን  ሲነዛ ሸይኹን ሲያመቻቸው ለደሊል ጥለዛ ሲበዙ   ማነስን     አየን    እንደዋዛ ------ 👌 ውሸታሞችን በመረጃ የምታጋልጥ ቅሬው የሚፈራት የከጦሳ ማዶ ልጅ ናት ... አሳድጓት ...❗️❗️❗️ ⭕️➤   https://t.me/Al_Menjeniq
إظهار الكل...
🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق 🔥

💥⭕️➢ ከሐበሻ ወንድሞችና ከዓለም ዙሪያ ከሚገኙት የሰለፍይ ሊቃውንቶች በተለያዩ ሱናን በሚቃረኑ ቡድኖችና መንጋዎች ላይ የሚሰጡትን ምላሾች በዚህ ቻናል ያገኛሉ ... ❗️ -- " لِيَهْلِكَ مَنْ هَلَكَ عَنْ بَيِّنَةٍ وَيَحْيَا مَنْ حَيَّ عَنْ بَيِّنَةٍ وَإِنَّ اللَّهَ لَسَمِيعٌ عَلِيمٌ. " ٤٢ الأنفال

👍 80
44ቱ ቅሬ ሲደመር ሲበዛ መናበብ አቅቶት በወሬ ሲንዛዛ ቦክቶ ተጨማልቆ ሆኖልህ ቀዝቃዛ ከደሊል ተራቁቶ ውሸትን ሲነዛ ሸይኹን ሲዋርደው በደሊል ጥለዛ ሲበዙ ማነስን አየን እንደዋዛ ----- ሁሉም መርዙን ይዞ በሆዱ በልቡ ሲጠባበቅ ስታይ ኡስታዙ ቅልቡ ሲያስመስል ሴራና የመንሐጅ ብልሽት የዓቂዳ ድክመት ⭕️➤ https://t.me/Al_Menjeniq
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.