ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
الذهاب إلى القناة على Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
إظهار المزيد2 008
المشتركون
-124 ساعات
-217 أيام
-7630 أيام
أرشيف المشاركات
ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትንና የሚናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነው፤
ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ
ከዝምታ የሚሻልም ንግግር አለ።
ሁሉም በቦታው ሲሆን...ዝምታም ጌጥ ነው፣ ንግግርም ወርቅ ነው::✍️🩷
@Bookzhorizon
ˡⁱᵏᵉ〠 ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ☑ ˢᵃᵛᵉ♡ ˢʰᵃʳᵉ❐
I heard someone said :
«ከወደቅን አይቀር እግዚአብሔር ቤት እንውደቅ ከተሰበርን አይቀር እግዚአብሔር ቤት እንሰበር Because ሸክላ ሰሪው እጅ ላይ ቢሰበር ሰሪው መልሶ አስተካክሎ ይሰራዋል።»
@Bookzhorizon
Kitaabota pdf'n
📚📚📚📚📚📚📚
kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓
𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐏𝐝𝐟 𝐃𝐮𝐛𝐛𝐢𝐬𝐮𝐮 𝐧𝐢 𝐛𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️
📚📚📚📚📚📚📚
𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐆𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐆𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐀𝐤𝐤𝐚 𝐅𝐞𝐝𝐡𝐢𝐢 𝐊𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐧𝐢𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐀𝐫𝐠𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐍𝐢 𝐁𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️
𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐤𝐤𝐚𝐦𝐢𝐢 𝐃𝐮𝐛𝐛𝐢𝐬𝐮𝐮 𝐁𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️
Add your channel 👇
https://t.me/+VUjYrlLhX042NDY0
» Fakkicha Hubannoodhaan Ilaali!
☁️ ☁️ 🛰
☁️ ☁️ ☁️ ☁️
☁️
☁️ ☁️ ☀️
☁️ ✈️
☁️ ☁️☁️ ☁️
☁️ 🚁 📡 ☁️
🏡🏬🏥🏡🏭. 🏨🏣🏦
/ | \
_🚂🚃 / | \ 🚩___
👬🚦 / | \ 🚦🚶
🌳 / | \ 🌳
/ | \ 🐐 🎡
🌳 / 🚔 | 🚔 \ ⛽️ 🏟
/ | \
🌵 / 🚖 | 🚘 🚴
/ | 🚔 \
/ 🚍 | \
/ |
» Konkolaataa diimaa fakkicha irra jiru tuqii garam akka deemu ilaali! Itti Gammadda! Irraa baratta! Just «JOIN» Now!
Waver @FastVipProm
ስሜትን መግለጥን እና ስሜታዊነትን አታምታቱ!
ስሜትን መግለጥ ጤናማ የሕይወትና የግንኙነት ሂደት ነው፣ ስሜታዊነት ግን ጤና-ቢስ የሆነ የቀውስ መንስሄ ነው!
ስሜትን መግለጥ የውይይት በርን በመክፈት ግንኙነትን ያጠራል፣ ስሜታዊነት ግን ውጥረትን በመፍጠር ግንኙነትን ያደፈርሳል!
ስሜትን መግለጥ መጨረሻው ሰላምና እረፍት ነው፣ ስሜታዊነት ግን መጨረሻው ጭንቀትና ብጥብጥ ነው!
ስሜትን መግለጥ የውስጥን ስሜት ያስተነፍሳል፣ ስሜታዊነት ግን የውስጥን ስሜት ያባብሳል!
ስሜታችሁን ካለልክ አታፍኑት፣ ስሜታችሁን እንደመጣም አትልቀቁት!
ስሜታችሁን ከትክክለኛው ሰው ጋር፣ በትክክለኛው ቦታ፣ ሰዓትና መጠን መግለጥን ተለማመዱ!
ዶ/ር እዮብ ማሞ
"አንድ ተማሪ ከፊቱ የተቀመጠዉ ልጅ ጀርባ ላይ "ደደብ" የሚል ፅሁፍ በወረቀት ላይ ፅፎ ይለጥፍበታል።ማንም እንዳይነግረዉ ሌሎች ተማሪዎችን ያስጠነቅቃቸዋል።
ተማሪዎቹም ከጀርባው ላይ የተለጠፈዉን ወረቀት እየተመለከቱ ሲስቁበት ዋሉ።በመጨረሻም የሂሳብ መምህራቸው ክፍል በመግባት ከባድ ጥያቄ ቦርዱ ላይ በመፃፍ የሚመልስ አለ በማለት ይጠይቃል።ይህንን ከባድ ጥያቄ ለመመለስ እጁን ያወጣዉ ጀርባዉ ላይ ስድብ የተለጠፈበት ልጅ ብቻ ነበር።ተማሪዎቹ እሱን እያዩ ለምን እንደሚስቁ ባይገባዉም፣ ወደ ብላክ ቦርዱ በመዉጣት ጥያቄዉን በአግባቡ መለሰ።መምህሩም ተማሪዎቹን እንዲያጨበጭቡለት አዘዛቸዉና ጀርባዉ ላይ ያለዉንም የተለጠፈ ስድብ አስወገደለት።
መምህሩም ተማሪዎቹን እንዲህ አላቸዉ"ሰዎች እድገታችሁን ለማቅጨጭ በጀርባችሁ ላይ ማንነታችሁን የማይገልፁ ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን ይለጥፉባችኋል።ይህ ከጀርባዉ ላይ ስድብ የለጠፋችሁበት ልጅ፣ የተለጠፈበትን ስድብ ተመልክቶት ቢሆን ኑሮ አሁን መልሱን ባልመለሰዉ ነበር።
በህይወትም ዉስጥ ማድረግ ያለባችሁ ይህን ነዉ ሰዎች ብዙ እንዳትጓዙ የተለያዩ መጥፎ ስሞችን ሊሰጧችሁና ከጉዟችሁ ሊገቷችሁ ይሞክራሉ።ስለዚህም ንቃችሁ እለፏቸዉና እያንዳንዷን አጋጣሚ ወደ ስኬት ለዉጧት።የሌሎችን ህይወት በማበላሸት የእኛን ህይወት መገንባት አንችልም።"
ሰዎች ላይ ማንነታቸዉን በማይገልፁ ተለጣፊ ስሞች ተሰጥቷቸው ስንቶች መንገዳቸዉን ስተዉ ይሆን......?"
✨ህልመኛው
🌟በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት
ሰናይ ቀን ይሁንልን❤️❤️
join and follow our channel
👉 Share Share Share 👈
https://t.me/+TCPWUsY-p8t5rBTt
𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐏𝐝𝐟 𝐃𝐮𝐛𝐛𝐢𝐬𝐮𝐮 𝐧𝐢 𝐛𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️
📚📚📚📚📚📚📚
𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐆𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐆𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐀𝐤𝐤𝐚 𝐅𝐞𝐝𝐡𝐢𝐢 𝐊𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐧𝐢𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐀𝐫𝐠𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐍𝐢 𝐁𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️
𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐤𝐤𝐚𝐦𝐢𝐢 𝐃𝐮𝐛𝐛𝐢𝐬𝐮𝐮 𝐁𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️
Add your channel 👇
https://t.me/+VUjYrlLhX042NDY0
Kitaabota pdf'n
📚📚📚📚📚📚📚
kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓
➠ርዕስ :- ኣለቃ ገብረሃና እና ኣስቂኝ ቀልዶቻቸው
➽ደራሲ:- ኣረፋይኔ ሃጎስ
➨ዘውግ:- ልዩ ዘገባ
➪የመጀመሪያ ዕትም:-...
➲የገፅ ብዛት:-76
ማጋራት አይዘንጋ!!
@et_books1
@et_books1
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓
Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
Go Click the Heart 😱😱👆🏼
Waver👉 @FastVipProm
Galma ke beektamoo❓❓
Kaayyoo kee beektamoo❓
𝑱𝒊𝒓𝒆𝒆𝒏𝒚𝒂 𝒎𝒊𝒍𝒌𝒂𝒂'𝒊𝒏𝒂𝒂 𝒂𝒌𝒌𝒂𝒎𝒊𝒕𝒕𝒊 𝒋𝒊𝒓𝒂𝒂𝒄𝒉𝒖𝒖𝒏 𝒂𝒌𝒌𝒂 𝒅𝒂𝒏𝒅𝒂'𝒂𝒎𝒖
Mula'ata Kee bekku hin barbada???
→𝑴𝒖𝒍'𝒂𝒕𝒂𝒂 𝒇𝒊 𝒂𝒌𝒌𝒂𝒂 𝒎𝒖𝒍'𝒂𝒕𝒂𝒂𝒏 𝒋𝒊𝒓𝒂𝒂𝒕𝒂𝒏
→𝑵𝒂𝒎𝒂 𝒋𝒊𝒋𝒋𝒊𝒊𝒓𝒂𝒎𝒂𝒂 𝒕𝒂'𝒖𝒖
→𝑨𝒌𝒌𝒂𝒎𝒊𝒕𝒕𝒊 𝒅𝒉𝒊𝒊𝒃𝒃𝒂 𝒂 𝒖𝒖𝒎𝒖𝒖𝒏 𝒂𝒌𝒌𝒂 𝒅𝒂𝒏𝒅𝒂'𝒂𝒎𝒖
→𝑰𝒋𝒂𝒂𝒓𝒔𝒂 𝒅𝒂𝒏𝒅𝒆𝒆𝒕𝒕𝒊𝒊 (𝒄𝒂𝒑𝒂𝒄𝒊𝒕𝒚 𝒃𝒖𝒊𝒍𝒅𝒊𝒏𝒈)
→𝑨𝒌𝒌𝒂𝒎𝒊𝒕𝒕𝒊 𝒃𝒂𝒓𝒏𝒐𝒐𝒕𝒂𝒂𝒏 𝒎𝒊𝒍𝒌𝒂𝒂'𝒖𝒖𝒏 𝒂𝒌𝒌𝒂 𝒅𝒂𝒏𝒅𝒂'𝒂𝒎𝒖
Channel keenya Join godhadhaa👇🏻
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓
Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
Go Click the Heart 😱😱👆🏼
Waver👉 @FastVipProm
Repost from All-in-One knowledge Hub
በዙምባቤው ምድር እንዲህ ሆነ…የሀገሪትዋ መሪ ጋብሬል ሮበርት ሙጋቤ ሀገራዊ ምርጫ ቢደርስም እስከመጨረሻዋ ቀን ድረስ ምንም ቅስቀሳ አላደረጉም ነበር። ለተቀናቃኛቸው ስልጣኑን አሳልፈው ሊሰጡ መስሏቸው የዙምባቤ ህዝብ በግምቱ ተደሰተ።
በምርጫው ዋዜማ እለት ግን "ሙጋቤ ንግግር ሊያደርጉ ነው ሁላችሁም በስታዲየም ተገኝታችሁ ንግግራቸውን መስማት ትችላላቹ"ተባለና ህዝቡ ስታዲየሙን አጥለቀለቀው።ስልጣን የሚያስረክቡ መስሎዋቸው በሀሳባቸው ለማን ይሰጡ ይሆን? እያሉ ስታዲየሙን ከአፍ እስከ ገደፉሞሉት።
ከአፍታ ቆይታ በኋላ ሙጋቤ ከስታዲየሙ ደረሱ።መርፌ ቢወድቅ ይሰማል።ንግግራቸውን ለመስማት ስታዲየሙ ፀጥ ረጭ አለ።"የዙምባቤ ህዝብ ሆይ…!እኔን ልትሰማ እዚህ ድረስ በመምጣትህ አመሰግናለው"ብለው ንግግራቸውን ጀመሩ።
"ቅድሚያ በመጀመሪያ ስትመርጠኝ <ለራሴ ሰራው ከበርኩ> ።
ለሁለተኛ ግዜ ስትመርጠኝ<ለቤተሰቦቼና ለዘመድ አዝማዶቼ ሁሉ ሰራው> ከበሩ።
እንግዲ እኔም ከብሬያለው ፤ቤተሰብ ዘመድ አዝማዶቼንም እንዲከብሩ አድርጌያለው...
ነገ በሚደረገው ምርጫ ለ ሶስተኛ ግዜ ከመረጥከኝ ግን ለህዝብ ነው የምሰራው።ለናንተ ነው የምሰራው።ይህግልፅ ነው……
ነገር ግን ሌላን ሰው ብትመርጡ ግን መጀመሪያ ለራሱ ይሰራል።ይከብራል።ከዚያም ለሁለተኛ ግዜ እድል ከሰጠኸው ለዘመድ አዝማዶቹ ይሰራል።ለህዝቡ የሚሰራው ለሶስተኛ ግዜ ከመረጥከው ነው…
ታዲያ በዚህ ወቅት እናንተን ለማገልገል የሚቀርበው ማን ነው?……እኔ ነኝ። ስሜም ለሶስተኛ ግዜ የምመረጠው ጋብሬል ሮበርት ሙጋቤ እባላለው……ጨርሻለው።ነገ በምርጫ ወቅት እንገናኝ"ብለው ንግግራቸውን አበቁ...
የዙምባቤ ህዝብ ለሊቱን በጭንቀት ያለ እንቅልፍ አሳለፈ።በነጋታውም ራሳቸው ተመረጡ። ምርጫ ማጭበርበር ኮሮጆ መገልበጥ ብቻ አይደለም…አሳምኖ ድምፅን መዝረፍም ነው🤫
@All_in_One05
♡ ㅤ ❍ㅤ
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን👍

@Planet_Of_Knowledge
♡ ㅤ ❍ㅤ
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን👍
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 