ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
الذهاب إلى القناة على Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
إظهار المزيد2 008
المشتركون
-124 ساعات
-217 أيام
-7630 أيام
أرشيف المشاركات
⠀⠀⠀⠀⢀⣠⠤⡶⣲⢺⣴⣶⢭⣉⢲⣀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢀⡾⢵⣶⣿⣿⣿⣾⣷⣳⣿⣷⣵⣈⠷⢤⡀⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⠘⢾⣿⡿⠿⠿⠿⠿⠿⠿⢿⡿⣿⣿⣿⣾⣾⣦⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⣠⡋⠉⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠙⠻⢿⢿⣧⠀⠀⠀
⠀⣰⡇⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣠⣳⢮⣧⠀⠀
⢠⣧⠇⡠⠄⣤⣤⣄⡀⠀⠀⣀⣤⣄⣤⣀⠀⠀⣿⣿⣿⣯⣇⠀
⠈⣿⠀⢀⣶⣾⣿⣿⠁⠀⢸⣿⣿⣿⣧⣌⣥⠀⠘⣿⣿⣿⣿⠀
⢀⣿⠀⠈⠁⠀⠀⠁⠀⠀⠀⠉⠉⠭⠽⠿⠻⠁⠀⣿⣿⣿⡏⠀
⡏⠆⠀⠀⠀⠀⠀⠀⡀⣀⣀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠸⠟⢋⣿⣆
⡎⠀⠀⢀⡴⠂⠈⠉⠻⠿⠿⠛⣀⢲⣤⣄⣀⠀⠀⠈⠘⣏⢹⡿
⠱⡄⠘⢻⣳⣤⡶⠖⠒⠶⠶⢶⣿⣷⣿⣿⣿⣟⠀⠀⠄⠠⣰⠃
⠀⢹⠀⠀⠀⠈⠓⠒⠒⠒⠒⠒⠛⠁⢨⣼⣿⣿⡀⣼⠖⠛⠁⠀
⠀⠘⣄⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣠⣿⣿⣿⣿⢁⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢸⠀⠀⠀⢀⣀⣀⣀⣠⣤⣶⣿⣿⣿⡿⣁⡎⢸⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢸⠀⠀⠀⠘⢿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⠁⠸⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢸⠀⠀⠀⠀⠀⢿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⡄⠀⡇⠀⠀⠀
⠀⢀⣼⠀⠀⠀⠀⠀⠈⢹⣿⣿⣿⡟⣿⣿⣿⣟⡁⠀⢿⣷⡄⠀
⠀⣸⣿⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠸⣿⣿⣿⣿⣝⣿⣿⡍⠁⠀⢸⣿⣷⠀
⠀⣿⣿⡀⠀⠀⠀⠀⠀⢐⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣯⠁⠀⠀⢸⣿⣿⠀
⠀⢿⢿⣿⣄⠀⠀⠀⠀⢼⣿⣿⣿⣿⣿⣿⡯⠀⢠⢒⣿⣿⡏⠀
⠀⠈⢮⡻⣿⣷⣀⠀⢀⢸⣿⣿⣟⣿⣿⠿⠒⣀⣤⣿⣿⠏⠀⠀
⠀⠀⠀⠙⠺⣿⣿⣿⣾⣾⣿⣭⣭⣭⣷⣾⣿⣿⣿⠟⠁⠀⠀⠀
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠉⠛⠻⠿⠿⠿⠿⠿
Waver @FastVipProm
. 🔱 HUBADHU 🔱
👇Utuu nuti jirruu
🤔 Farfaanna haaraa eessan argadha?
🤔 Akkamittan bufachu danda'a?
👇 Maaloo Yoo qabaattemo naf dabarsi ? #JECHUN
#Walumaa_galatti nama kadhachun hafeera!!
#Dursa filannoo keessan nu godhadha👇👇👇
🔱❤️🔱❤️ JOIN ❤️🔱❤️🔱 gochun
keessa seenaa, sana booda buufachu qofadha!
👇FILANNOON KEESSAN MAALI👇
🤚AKKAM JIRTUU❓
💥 ARADDAA COMMEDY 💥
Diramaa Bayye Namatti tolludha
Kunno Hammumma #Join gochun buffachuun itti buharran
Hafeera kenyaa
https://t.me/+2HI9Hav0ZugzMzk8
👇👇👇👇👇👇
ድንቅ ታሪክ
😡ተናዳጁ ልጅ
"በአንድ ወቅት አንድ በጣም ተናዳጅና ግልፍተኛ የሆነ ልጅ ከአባቱ ጋር በአንድነት ትንሽ መንደር ውስጥ ይኖር ነበር። አባቱም ለልጁ በብዙ ሚስማሮች የተሞላ ኮሮጆ ይሰጠው እና የልጁ ስሜት በንዴት በተቀጠለ/ በገነፈለ ቁጥር አንድ ሚስማር አውጥቶ አጥሩ ላይ በመዶሻ እንዲመታ ያዘዋል።
በመጀመሪያው ቀን ልጁ 37 ሚስማሮችን በአጥሩ ላይ መታ። በቀጠሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ ልጁ ንዴቱን መቆጣጠር እየለመደ መጣ፤ በየቀኑ በአጥር ላይ የሚመቱት ሚስማሮች ብዛትም በእጅጉ እየቀነሰ ሄደ። ልጁም ሚስማር በአጥሩ ላይ ከመምታት ይልቅ ንዴቱን መቆጣጠር እንደሚቀል ተረዳ።
በመጨረሻም ልጁ ንዴቱን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር የቻለበት ቀን ደረሰ። ልጁም ይህንን ለአባቱ ነገረው፤ አባቱም ንዴቱን መቆጣጠር በቻለበት በእያንዳንዱ አጋጣሚ ከተተከሉት ሚስማሮች ውስጥ አንድ ሚስማር እንዲነቀል አዘዘው።
ከጥቂት ጊዜያት በኃላም ልጁ ሚስማሮች በሙሉ ነቅሎ መጨረሱን ነገረው። አባቱም የልጁን እጅ ይዞ ወደ አጥሩ ወሰደውና እንዲህ አለው:- " በጣም ጎበዝ የኔ ልጅ። ነገር ግን እስቲ በአጥሩ ላይ ያሉትን ቀዳዳዎች ተመልከት፤ አጥሩ መቼም ቢሆን እንደ መጀመሪያው መሆን አይችልም። በንዴት ውስጥ የምትናገራቸው ነገሮች ልክ እንደዚሁ ጠባሳ ጥለው ያልፋሉ። "
🌟በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት
ሰናይ ምሽት ይሁንልን❤️❤️
join and follow our channel
👉 Share Share Share 👈
https://t.me/+TCPWUsY-p8t5rBTt
💢AKKAM JIRTUU ❓
COMEDY EENYUU BARBAADU
Hammumma Yadda Kessan Keenna # JOIN# Gochun
https://t.me/+2HI9Hav0ZugzMzk8
Nuuti Dabalamma
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
» Fakkicha Hubannoodhaan Ilaali!
☁️ ☁️ 🛰
☁️ ☁️ ☁️ ☁️
☁️
☁️ ☁️ ☀️
☁️ ✈️
☁️ ☁️☁️ ☁️
☁️ 🚁 📡 ☁️
🏡🏬🏥🏡🏭. 🏨🏣🏦
/ | \
_🚂🚃 / | \ 🚩___
👬🚦 / | \ 🚦🚶
🌳 / | \ 🌳
/ | \ 🐐 🎡
🌳 / 🚔 | 🚔 \ ⛽️ 🏟
/ | \
🌵 / 🚖 | 🚘 🚴
/ | 🚔 \
/ 🚍 | \
/ |
» Konkolaataa diimaa fakkicha irra jiru tuqii garam akka deemu ilaali! Itti Gammadda! Irraa baratta! Just «JOIN» Now!
Waver @FastVipProm
💢AKKAM JIRTUU ❓
COMEDY EENYUU BARBAADU
Hammumma Yadda Kessan Keenna # JOIN# Gochun
https://t.me/+2HI9Hav0ZugzMzk8
Nuuti Dabalamma
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ኮከቦቹን አንዴ በመንካት የሚመጣላቹን channel ተጋበዙልን
★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *
★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *
Promoter @FastVipProm
✝ LAALAAA ✝
Dhugaa Dubbachuf Farfannaa haaraa qilleensarra olan isin biraan gahuudhaf nutti ammalle qophidha
Hojii Wangeelaa hundumaf ammayyuu yeroo kenya hin qusannu isinirra wanti eegamu yoo jira JOIN godhachun Nu hordofu qofaadha
👇👇👇👇👇👇👇
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓
Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
Go Click the Heart 😱😱👆🏼
Waver👉 @FastVipProm
. 🔱 HUBADHU 🔱
👇Utuu nuti jirruu
🤔 Farfaanna haaraa eessan argadha?
🤔 Barsisa haaraa essan argadha?
🤔Woship haaraa essan argadha?
🤔 Akkamittan bufachu danda'a?
👇 Maaloo Yoo qabaattemo naf dabarsi ? #JECHUN
#Walumaa_galatti nama kadhachun hafeera!!
#Dursa filannoo keessan nu godhadha👇👇👇
🔱❤️🔱❤️ JOIN ❤️🔱❤️🔱 gochun
keessa seenaa, sana booda buufachu qofadha!
👇FILANNOON KEESSAN MAALI👇
...ከላይኛው የቀጠለ
* ገንዘብ የሚመልሰው የገንዘብን ጥያቄ ብቻ ነውና ሁሉንም ነገር ገንዘብ ያስገኝልኛል ብለህ አታስብ ። ላለው አትሩጥ ፣ ምጽዋትህና ተግባርህ በአቅምህ መጠን ይሁን እንጂ ከአቅምህ አትነስ ። ድሃም ሆነህ ተበድረህ ስጦታ አትስጥ ። በጣም ካልቸገረህ ለቅንጦት አትበደር ፡፡ ያንተን ድርሻ ከጨረስህ ያልተጨረሰ የሌሎችን ድርሻ ፈፅምላቸው ።
* ለሀብታም አትሳቅ ፣ የደሀ ጉልበት አይለፍብህ ፣ ያለ ሰው ሰው አልሆንክምና ሰው አትጥላ ፣ የወጣህበትን መሰላል አትገፍትር ፣ ለመውረድም ያስፈልግሃልና ፣ ያየኽውን ሴት ሁሉ የመውደድ ጠባይህ ካለቀቀህ ትዳር አትያዝ ፣ ካልጋበዙህ በቀር አማካሪ አትሁን ፣ ባልጠሩህ ሥፍራ አቤት አትበል ፣ ካልሾሙህ መሪ አትሁን ፣ ጉድለት በሌለበት ቦታ ጊዜህን አታባክን ፣ የሰው ፊት ጥገኛ ሁነህ ሲስቁልህ የምትስቅ ሲቆጡህ የምታለቅስ አትሁን ፣ ነገርህን በልክ ፣ ቃልህን በጣዕም ፣ ድምፅህን በዝግታ ፈፅመው ።
* እውር እንዳይሉህ ያልታየኽን አያለሁ አትበል ። ጨካኝ እንዳይሉህ ያልተሰማህን ጩኸት እሰማለሁ አትበል ። ንፉግ እንዳይሉህ ያለ አቅምህ እረዳለሁ አትበል ። ነገር አይገባውም እንዳይሉህ ያልገባህን እንደገባህ አድርገህ አትለፍ ። አንድ በጎ ዕውቀት ሳትጨብጥ የዋልክበትን ቀን እንደ ኖርክበት አትቁጠረው ፣ ስለዚህ መፅሐፍትን አንብብ ፣ አዋቂዎችን ጠይቅ ፣ ሁሉን ሳትንቅ ስማ ።
* ሥልጣን ሲሰጥህ መሪ እንጂ አለቃ አትሁን ፤ ከፊት እየቀደምህ አስከትል እንጂ ከኋላ ሆነህ አትቅደም ።
* በዓላማ ኑር ፤ እንቅፋቶች የሚያጸኑህ እንጂ ተግባርህን የሚያስተውህ አይሁኑ ። ሕይወት ትምህርት ቤት መሆኑና ባለማወቅ ብዙ ትህምርቶች እንዳያመልጡህ ተጠንቀቅ ።
* የመከራ ቀን ወዳጆችህን አትርሳ ፤ የዛሬ ሰው ብቻ አትሁን ፤ የትላንቱንም አስብ ፤ አንገት የተፈጠረው ዞሮ ለማየት ነውና ።
☺ ዓለም ዋዣቂ ናት ፡፡ ከፍና ዝቅ ስትል አትደናገጥ ፤ ፀሐይ ዝናብን ተከትላ ትፈነጥቃለች ። ከመከፋትም በኋላ ትልቅ መፅናናት ይሆናል ። ከሌሊት በኋላም ሌሊት አይመጣም ። ከሀዘን በኋላ ደስታ ይሆናልና በርታ!
☺ መነቀፍን አትፍራ ፤ ነቀፋህን ግን አጥራው ፤ ስለ ሀሰት ሳይሆን ስለ እውነት ተገፋ ፤ ሌሎችን ውደድ ፍቅር ስጦታ እንጂ ብድር አይደለምና አልወደዱኝም ብለህ በአበዳሪዎች አንቀጽ አትካሰስ ፤ የገባህን አድርግ የዚህ ዓለም ሰው ሲወድህም ሲጠላህም ባለማወቅ ነው ። ብዙዎች ስለወደዱህ ይወድሃል ፤ ብዙዎች ስለጠሉህ ይጠላሃል ።
© ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት ፡፡ ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት ተሟገትላቸው ። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው ፡፡ እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው ።
© ደጋፊዎች ተከታዮች አይደሉም ። ሰዎች ስለደገፉህም የያዝኩት እውነት ነው ብለህ መንቻካ አትሁን ፤ ምናልባት ዛሬ የሚጮሁልህ ዛሬን ሊረሱብህ ሊሆን ይችላልና ፡፡ ሲያለቅሱልህም ቃልህ ማርኳቸው ሳይሆን የሞተ ዘመዳቸው ትዝ ብሏቸው ሊሆን ይችላልና አለቀሱ ብለህ ንግግርህን ድንበር አታሳጣው ። እውነትንም በደጋፊ ብዛት እንዳትመዝናት ተጠንቀቅ ።
© ለእውነታ እንጂ ለይሉኝታ አትኑር ፤ ያን ስልህ የምትኖርበት ሕዝብና ባሕል ከእውነት ጋር እስካልተጋጨ መጋፋት የለብህም፡፡ ሠዎች የሚቀበሉህ ባሕላቸውን ስታውቅና ስታከብርላቸው ነው ።
☺ ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል ። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ ።
☺ የሰዎችን ያለማወቅ አግዝ ፤ ዕውቀትህ ባላወቁት ላይ እንድትኮራና እንድትፈርድ አያድርግህ የአዋቂ ኩሩ ቁጥሩ ካላዋቂዎች ነውና ማወቅ ባለዕዳነት እንዳይሆን አላዋቂዎችን እርዳቸው !!
☺ ሁሉን ወሬ ላውራ አትበል ፣ የደበቁህን ምስጢር አታውጣጣ ፣ የሰማኽውን ወሬና የተገለጠልህን ምስጢር ምን መፍትሔ ሰጠኸውና ? ያየህውን ሥራ ሁሉ እሰራለሁ የሰማኸውን ትምህርት ሁሉ እማራለሁ አትበል ። ይህ የተሰወረው የቅንዓት ጠባይ ነውና ሁሉን ልያዝ ማለትም ዝንጉ አድረጎ እንዳያስቀርህ ሁሉም ውስጥ ልኑር አትበል ።
#ማስተዋሉን ከጥበ ብ ጋር ይስጠን !
#Join_us
Channel 👉 @et_books1|
Group 👉 @et_booksDiscussion
© © ይሄን ፅሁፍ ማንበብ 100 መፅሐፍት እንደማንበብ ነው!
በወጣትነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ከሚል መመሪያ ውጣ ፤ ሁሉንም ካላየሁ አላምንም አትበል ። ሰምቶ ማመን ፣ ከተጎዱት መማር አስተዋይነት መሆኑን አትርሳ ። የሰማንያ ዓመት ዕውቀትን ለመገብየት ግድ ሰማንያ ዓመት መኖር የለብህም ። ሰማንያ ዓመት ከኖሩት በትሕትና መጠየቅ ይገባሃል ።
ምክርን ብትሰማ በነጻ ትማራለህ ። ምክርን አልሰማ ብትል ግን በዋጋ እንደምትማር እወቀው ። በዋጋ መማር ግን አድካሚ ደግሞም የሚያስመርር ነው ። ብልህ ከሆንህ በሰው ከደረሰው ትማራለህ ፣ ሞኝ ከሆንህ ግን በራስህ ሲደርስ ትማራለህ ።
የታየህን አሳይ ፣ ያልታየህን አጥራው ። በደንብ ያልተረዳኸውን አታስተምረው፡፡ ያልቀመስከውን ለሰው አትጋብዝ ፡፡ የሰማኸውን ሁሉ አትመን ። ያየኸውን ሁሉ ስጡኝ ፣ የተናገርከውን ሁሉ ፈፅሙ አትበል ። የሰጠኽውን እርሳ እንጂ አታውራ፡፡ ፍፃሜውን ሳታይ ምስጋና አታብዛ ። ቀኑ ሳይመሽ ቀኑ ጥሩ ነው አትበል ።
ዓይንህ የፊቱን ቢያይ ልብህ የኋላውን ያስብ ። ነገ ላይ እንድትደርስ የትናንቱን አትርሳ ። የምትሄድበት እናዳይጠፋህ የመጣህበትን አትዘንጋ ።
የአባቶችህን መልካም ሥራ አብነት አድርግ ። ካሳለፉት ሕይወት ተማርእንጂ አወዳሽና ወቃሽ አትሁን ። ሌሎች መሆን ያለባቸውን ስታውቅ አንተ መሆን ያለብህ እንዳይጠፋህ ተጠንቀቅ ። ደግሞም አንተም በታሪክ ፊት መሆንህን እወቀው ።
* ክፋት አይሙቅህ ፣ መልካም ነገርም ብርድ ብርድ አይበልህ ። ለክፋት አቅም ካለህ ለበጎ ነገርም አቅም አለህና ተግባርህ የምርጫ ውጤት ነውና አስብበት ።
🤚AKKAM JIRTUU❓
💥 ARADDAA COMMEDY 💥
Diramaa Bayye Namatti tolludha
Kunno Hammumma #Join gochun buffachuun itti buharran
Hafeera kenyaa
https://t.me/+2HI9Hav0ZugzMzk8
👇👇👇👇👇👇
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
