ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
الذهاب إلى القناة على Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
إظهار المزيد2 008
المشتركون
-124 ساعات
-217 أيام
-7630 أيام
أرشيف المشاركات
ኮከቦቹን አንዴ በመንካት የሚመጣላቹን channel ተጋበዙልን
★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *
★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *
Promoter @FastVipProm
Mul’ata kee baruu ni barbaaddamoo???
→𝑴𝒖𝒍'𝒂𝒕𝒂𝒂 𝒇𝒊 𝒂𝒌𝒌𝒂𝒂 𝒎𝒖𝒍'𝒂𝒕𝒂𝒂𝒏 𝒋𝒊𝒓𝒂𝒂𝒕𝒂𝒏
→𝑵𝒂𝒎𝒂 𝒋𝒊𝒋𝒋𝒊𝒊𝒓𝒂𝒎𝒂𝒂 𝒕𝒂'𝒖𝒖
→𝑨𝒌𝒌𝒂𝒎𝒊𝒕𝒕𝒊 𝒅𝒉𝒊𝒊𝒃𝒃𝒂 𝒂 𝒖𝒖𝒎𝒖𝒖𝒏 𝒂𝒌𝒌𝒂 𝒅𝒂𝒏𝒅𝒂'𝒂𝒎𝒖
→𝑰𝒋𝒂𝒂𝒓𝒔𝒂 𝒅𝒂𝒏𝒅𝒆𝒆𝒕𝒕𝒊𝒊 (𝒄𝒂𝒑𝒂𝒄𝒊𝒕𝒚 𝒃𝒖𝒊𝒍𝒅𝒊𝒏𝒈)
→𝑨𝒌𝒌𝒂𝒎𝒊𝒕𝒕𝒊 𝒃𝒂𝒓𝒏𝒐𝒐𝒕𝒂𝒂𝒏 𝒎𝒊𝒍𝒌𝒂𝒂'𝒖𝒖𝒏 𝒂𝒌𝒌𝒂 𝒅𝒂𝒏𝒅𝒂'𝒂𝒎𝒖
Channel keenya Join godhadhaa👇🏻
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓
Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
Go Click the Heart 😱😱👆🏼
Waver👉 @FastVipProm
Kitaabota pdf'n
📚📚📚📚📚📚📚
kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓
Kitaabota pdf'n
📚📚📚📚📚📚📚
kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓
Haala itti fayyadama yeroo beektuu laata❓❓
Time is Gold malif akka jedhamu beektuu laata❓
Ammuma gatii Yeroo baraa❕❗️❕
Repost from All-in-One knowledge Hub
....የቀጠለ
✅ ንስር መጠለያ ከሌለበት አካባቢ ሁኖ ሃይለኛ ዝናብ ቢመጣ ወደላይ በምጠቅ ከደመና በላይ በሮ ዝናብና ወጀቡን ከስር ያደርጋል እንጂ በዝናብ አይቀጠቀጥም፣
✅ንስር አድኖ እንጂ ጭራሽ የሞተ አይበላም፣
✅ንስር ሲታመም ጸሐይን አተኩሮ በማየት ነው ህክምና የሚያገኘው፣
✅ ንስር 340° ማየት ይችላል። ሰው 180° አካባቢ ነው ማየት የሚችለው፣
✅ንስር አሞራ እስከ 70 አመት የሚኖር የእድሜ ባለፀጋ ነው ካልክ ልክ ነህ ... ግና 70 አመት ሙሉ በደስታ ከመኖሩ በፊት በእድሜው አጋማሽ ማለትም በ35 - 40 ባለው እድሜው ላይ ከባድ ነገር ይገጥመዋል ...
✅የመጀመሪያው :- ምግቡን ለማደን የሚገለገልበት ጥፍሮቹ ከመጠን በላይ ስለሚያድጉ ምግቡን ከመሬት ላይ ማንሳት ያቅተዋል ...
✅ሁለተኛው :- አጥንትን ሳይቀር መስበር አቅም ያለው አፉ(መንቁሩ) ስለሚታጠፍና ስለሚጣመም ምግቡን እንደወትሮው መመገብ ይሳነዋል ...
✅ሶስተኛው:- ክንፉና በአካሉ ላይ ያሉ ላባዎች ስለሚከብዱት ያ ሰማየ ሰማያትን እየሰነጠቀ ይበር የነበረው ሀይሉ ይክደዋል።
✅እነዚህ ሶስት ከባድ ነገሮች ንስር አሞራ በእድሜው አጋማሽ የሚያጋጥሙት ከባድ ችግሮች ናቸው። አሁን ንስር አሞራ ያለው ምርጫ ሁለት ነው።
⭐️1ኛ. ካረጀ አካሉ ጋር ዝም ብሎ በመቀመጥ ሞቱን መጠበቅ ?
⭐️2ኛ. አምስት ወር የሚፈጅ ስቃይና መከራ ያለበት መስዋዕትነትን ከፍሎ ቀሪውን 35 አመት በደስታ ማሳለፍ ?
⭐️የመጀመሪያውን ከመረጠ በእድሜው አጋማሽ ይሞታልና ታሪኩ እዛ ጋር ያበቃል። ሁለተኛውን ምርጫ ከመረጠ ግን እነዚህን አምስት መስዋዕትነቶች ማለፍ ይኖርበታል።
✔️፩ኛ. ከፍተኛ ተራራ ላይ በመውጣት የብቻውን ጎጆ ይቀልሳል።
✔️፪ኛ. ጎጆ ከቀለሰ በኋላ የመጀመርያ ስራዉ የአፉን መንቁር ከአለት ጋር በማጋጨት ነቅሎ ይጥላል።
✔️፫ኛ. ይህን ካደረገ በኋላ አዲስ መንቁር ይወጣለታል፡፡ መንቁሩ እስኪያድግ ድረስ ታግሶ በጎጆው ምንም አይነት ምግብ ሳይመገብ መቆየት ግዴታው ይሆናል፡፡
✔️፬ኛ. አዲስ መንቁር ከበቀለለት በኋላ በአዲሱ መንቁሩ የገዛ እግሩን አሮጌ ጥፍር ነቃቅሎ ይጥለዋል።
✔️፭ኛ. አዲሱ የእግር ጥፍር ከበቀለለት በኋላ ደግሞ ይህንን አዲስ ጥፍር እንደ መሳርያ በመጠቀም በሰዉነቱ የተጣበቁትን እንዳይበር እንቅፋት የሆኑትን የገዘፉና ያረጁ ላባዎችን ነቃቅሎ ይጥላል። በምትኩ አዲስ ላባ ያበቅላል።
✔️ይህን 5 ወር በዚህ መልኩ በጀግንነት ከተወጣ በኋላ እንደገና ራሱን በራሱ ወልዶና ወጣት ሆኖ ወደ ንስሮች መንደር ብቅ ይላል፡፡
🔣
🔣
🔣
ወዳጄ ሆይ:-
✔️ችግር ገጠመኝ ብለህ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበል ፣ ችግሬ ... ችግሬ ... እያልክም ነጠላ ዜማ አትልቀቅ ፣ ፊትህንም ችግር ፊት አታስመስል ፣ ጥቅም ላይ እያፈጠጠ የሚከተል ሰው በበዛበት አለም ላይ መውደቅህን መጥሪያ ካርድ አታሰራበት ፣ መራብ መጠማትህን ፖስት ለማድረግ አትቸኩል ፣ መገፋትህን እንደ ትልቅ ነገር ቆጥረህ ኡኡኡ አትበል ፣ ስንት ነገር መስራት የምትችልበትን አዕምሮ ለሃሜትና "አሉ ... አለች" መሳሪያ በመጠቀም "የውሸት እየኖርክ - የእውነት አትሙት" ...በቃ! ... ልክ እንደ ንስር አሞራ በህይወትህ አጋማሽ ላይ ምርጫ መቶልሃል ...
፩ኛ. ችግሩን ታቅፎ መሞት ...
፪ኛ. ለችግሩ መስዋትነት ከፍሎ ማለፍ ...
🔤 አስተውል 🔤
✅ሁለተኛውን ከመረጥክ ልክ እንደ ንስሩ አምስት ዋጋዎችን መክፈል አለብህና ዝግጁ ሁን ...
✅፩ኛ. ራስህን ከመጥፎ ነገሮች አርቀህ በፅሞና ሃሳብህን መግራት ጀምር ...ንስር አሞራው ከፍተኛ ተራራ ላይ የሚወጣው ከሁሉም ንስሮች እርቆ ለህይወቱ ዋጋ ለመክፈል ነው ... ይህን አይነት መላ ምሁራኑ "የስኬት ሱባኤ" ይሉታል።
✅፪ኛ. አንገብጋቢ ችግርህን ለመፍታት ቁርጥ ያለ አቋም ይዘህ እስከ ሞት የሚያደርስ መስዋትነት መክፈል። ንስሩ አፉ ላይ ያለውን ምግብ ማምጫ መንቁሩን እንደሚያስወግደው ሁሉ።
✅፫ኛ. መስዋት የከፈልክለት ነገር እስኪመጣ በትዕግስት መጠበቅ ... ይህ ደግሞ ንስሩ መንቁሩ እስኪያድግለት ድረስ ምግብ ሳይበላ እንደሚኖረው ሁሉ አንተም ዋጋ የከፈልክለት ነገር እስኪመጣ በትእግስት እና እምነት መጠበቅ።
✅፬ኛ. በትእግስት ጠብቀህ ያሰብከው ነገር ከመጣ በዋላ ህይወትህን ጠፍንገው የያዙህን ነገሮች መፍታት ... ልክ ንስሩ መንቁሩ እንዳደገለት የእግሩን ጥፍሮች በመንቁሩ እየወጋ እንደሚያስወግዳቸው ሁሉ።
✅፭ኛ. ሁሉን ካሳካህ በዋላ ወደ ህልምህ መብረር ... ይህ ማለት ንስሩ የእግሮቹን ጥፍር አስወግዶ እና አሮጌ ክንፎቹን አስወግዶ ከጠበቀ በኋላ አዲስ ክንፍ ፣ አዲስ መንቁር እና አዲስ ጥፍር ካበቀለ በዋላ እንደ አዲስ ጉልበታም ንስር ቀሪ ዘመኑን ይኖራል።
🥰ሲጠቃለል ...
✅አንተም ፣ አንቺም ፣ እኔም በዚህ ሁሉ መንገድ አልፈን ከባዱን ጊዜ ካለፍን በኋላ በአዲስ የህይወት መንቁር ፣ የተስፋ ጥፍር እና የስኬት ክንፍ ከፍ ብለን እንበር ዘንድ ..... ኑ ንስር አሞራን እንምሰል።
✅ለዚህ ነው ንስር የጥንካሬ የአይበገሬነት እና የከፍታ የመታደስ የአትኩሮት የሐያልነት ምልክት የሆነ ልዩ ፍጡር በመሆኑ በርካታ ሐገሮች ንስርን ምልክታቸው በማድረግ የሚጠቀሙት!!
🔤ንስር እንሁን 🔤
#Join & Share
@All_in_One05
@All_in_One05
Repost from All-in-One knowledge Hub
⭐️የንስር አሞራ አስገራሚ ባህሪ እና አንተ 🔤 አንቺ እና 🔤 እኔ 🔤
✅ስለ ንስር አሞራ ስነግርህ ከሚገርም መሳጭ ታሪክ ጋር ነው ... እውነት እውነት እልሃለሁ የንስር አሞራ ታሪክ በሁላችንም ህይወት ውስጥ አለና ከራስህ ጋር እያዛመድክ ካነበብከው መጨረሻህን ድል ድል ታሸተዋለህና በፍቅር ተከተለኝ።
➖➖ልጀምርልህ ➖➖
✅ንስር አሞራ ፀሐይን ቀጥ ብሎ ማየት የሚችል ወደ ጸሐይ አቅጣጫ ጨረሩን እያየ መብረር የሚችል ብቸኛው የአለማችን ፍጥረት ነው ። አንድ ንስር በመብረር ላይ እያለ ቁራወች ጭልፊቶች 100 ወይም 200 ሁነው ከበው ሲጮሁበት ወደጸሐይ እያየ ከፍ ብሎ ይበራል ሌሎቹ ፍጥረቶች ወደ ጸሐይ እያዩ መብረር ስለማይችሉ ይጠፋቸዋል!!
✅ንስር ከሰው አይን 8 እጥፍ የተሻለ ማየት ይችላል ፣
✅ ንስር ከ5-7 ኪሜ ያለን ለማደን የሚፈልገውን ነገር በደንብ ለይቶ ማየት ይችላል፣
✅ ንስር ለአደን እስከ 120 km አካሎ ይበራል፣
Kitaabota pdf'n
📚📚📚📚📚📚📚
kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓
Mul’ata kee baruu ni barbaaddamoo???
→𝑴𝒖𝒍'𝒂𝒕𝒂𝒂 𝒇𝒊 𝒂𝒌𝒌𝒂𝒂 𝒎𝒖𝒍'𝒂𝒕𝒂𝒂𝒏 𝒋𝒊𝒓𝒂𝒂𝒕𝒂𝒏
→𝑵𝒂𝒎𝒂 𝒋𝒊𝒋𝒋𝒊𝒊𝒓𝒂𝒎𝒂𝒂 𝒕𝒂'𝒖𝒖
→𝑨𝒌𝒌𝒂𝒎𝒊𝒕𝒕𝒊 𝒅𝒉𝒊𝒊𝒃𝒃𝒂 𝒂 𝒖𝒖𝒎𝒖𝒖𝒏 𝒂𝒌𝒌𝒂 𝒅𝒂𝒏𝒅𝒂'𝒂𝒎𝒖
→𝑰𝒋𝒂𝒂𝒓𝒔𝒂 𝒅𝒂𝒏𝒅𝒆𝒆𝒕𝒕𝒊𝒊 (𝒄𝒂𝒑𝒂𝒄𝒊𝒕𝒚 𝒃𝒖𝒊𝒍𝒅𝒊𝒏𝒈)
→𝑨𝒌𝒌𝒂𝒎𝒊𝒕𝒕𝒊 𝒃𝒂𝒓𝒏𝒐𝒐𝒕𝒂𝒂𝒏 𝒎𝒊𝒍𝒌𝒂𝒂'𝒖𝒖𝒏 𝒂𝒌𝒌𝒂 𝒅𝒂𝒏𝒅𝒂'𝒂𝒎𝒖
Channel keenya Join godhadhaa👇🏻
📗 KITAABILEE JIREENYAF?
✔︎𝑲𝒊𝒕𝒂𝒂𝒃𝒊𝒍𝒆𝒆 𝒋𝒊𝒓𝒆𝒆𝒏𝒚𝒂 𝒌𝒆𝒆𝒏𝒚𝒂𝒂𝒇 𝒏𝒖 𝒇𝒂𝒚𝒚𝒂𝒅𝒂𝒏 𝒊𝒓𝒓𝒂𝒕𝒕𝒊 𝒈𝒐𝒓𝒔𝒂 𝒌𝒆𝒏𝒏𝒖𝒖 𝒇𝒊 𝒌𝒌𝒇
✔︎𝒇𝒊 𝑰𝒍𝒍𝒖𝒖𝒎𝒊𝒏𝒂𝒂𝒕𝒊𝒊 666 (𝑵𝒆𝒘 𝑾𝒐𝒓𝒍𝒅 𝑶𝒓𝒅𝒆𝒓 𝒂𝒏𝒅 𝑰𝒍𝒍𝒖𝒎𝒊𝒏𝒂𝒕𝒊 666)
....የቀጠለ
መሸ ነጋ ያጣጥላታል። በትንሽ ትልቁ ሰበብ እየፈጠረ እጁን ያነሳባታል፣ ሰው አለ የለ ሳይል ይሰድባታል፡፡ እሷ ደግሞ ወይ ለሰው አትናገር፣ ወይ መልስ አትሰጠው . . .የሆነባትን አሜን ብላ ከመኖር ላለመጉደል ስቃይና መከራዋን አሜን ብላ የምታልፍ ጭምት ናት፡፡
አንድ ቀን አሞኛል ስትለኝ ልጠይቃት ሄድኩ። አልጋዋ ላይ ተሸፋፍና ተኝታ አየኋት፡፡ ፊቷ አባብጧል፣ አይኗ ቀላልቷል፣ የማውቃት እህቴን አልመስል እስክትለኝ ድረስ እንዳየኋት ትንፋሽ እስኪያጥረኝ ደረስኩ።
ምን ሆነሽ ነው? ስላት ታለቅሳለች። እንዲሁ ማልቀስ ብቻ።
ትቻት ወጣሁኝና ሕፃን ሴት ልጇን ከጎረቤት ፈልጌ አገኘኋት፡፡ አቅፌ በደንብ ሰላም ካልኳት በኋላ ወደቤት ይዣት ስመጣ '' እርቦኛል " አለችኝ፡፡ የምይዘው የምጨብጠው እስኪያሳጣኝ ድረስም ስሜታዊ ሆንኩ። ሰፈራቸው ካለ ሱቅ ብስኩትና ጁስ ገዝቼላት ሳወራት አባቴኮ እናቴን ደበደባት አለችኝ።
አሞኛል አባባሏ ለካ ድረስልኝ ኖሯል?!
እንደምንም እራሴን አረጋጋሁትና፡፡ እህቴ የተኛችበት ክፍል እንደደረስኩ " ማልቀሱን ተይውና ተነሽ እኔ ጋር እንሂድ !! " አልኳት፡፡ ትዕግስቷ ሸሽቷት ነበርመሰለኝ ምንም አላመነታችም፡፡ እሺታዋን ስትሰጠኝ መያዝ ያለባችሁን ንገሩኝ አልኩ። የሚያስፈልጋቸውን ሰብስቤላቸውም ይዣቸው ሄድኩ።
ከባሏ ጋር ያላትን ነገር ሁሉ እኔ ጋር ሆና በሂደት ጨራረሰች። ዛሬ ላይ ራስ ወዳድ ሆኜ ልጇን ያለ አባት እንድታድግ የፈረድኩባት ቢመስለኝም ፤ የምወዳት እህቴን ከማይገባት ሕይወት አስመልጫት ዳግም ከጎኗ ሆኜ ፈገግታዋን እያየሁ መኖሬ ደስተኛ አድርጎኛል።
እንደ ወንድም ማድረግ ያለብኝን ነው ያደረግኩት፡፡ እህቴን ከማይወዳት እና ከማይንከባከባት ባሏ ነፃ ያወጣኋት እኔ ነኝ። ልጇንም ያለ አባት እንድታድግ የፈረድኩባት እኔው ራሴው ነኝ።
ነገር ግን ለነሱም ለኔም ብዬ ነበር ሁሉንም ያደረግኩት፡፡
ከTiktok መንደር የተወሰደ
@et_books1
@et_books1
እህቴን ከባሏ ያፋታኋት እኔ ነኝ፡፡
ልጠይቃት በሄድኩ ቁጥር '' ለምን አትለያዩም?! የእውነት ግን ምን ይቀርብኛል ብለሽ ነው የማትለዪው?! " እያልኩ እሞግታት ነበር፡፡ እሷ ግን ይህን ባልኳት ጊዜ ሁሉ " እስኪ ተወኝ !! " ብላ ከማልቀስ በቀር መልስ አትሰጠኝም ነበር።
" አይወድሽምኮ !! ፣ የሚወድሽ መስሎሽ ነው?! የሚያዋጣሽ እርግፍ አድርገሽ ትተሺው ከልጅሽ ጋር በሰላም መኖር ነው፡፡'' እያልኩ እውነታውን አስረግጬ ነግራትና በሁኔታዋ ተበሰጫጭቼ ትቻት እሄዳለሁ፡፡
አባታችን በእናታችን ላይ ወስልቶ ሌላ ትዳር ይዞ የሚኖር፣ የልጆቹ ነገር ግድ የማይሰጠው ሰው ነው፡፡ አሁን በህይወት የሌለችው እናታችን መገፋቷ እየነደዳት እኔና እህቴን ለአስራ አምስት አመታት ብቻዋን አባትም እናትም ሆና አኑራናለች። የእናቴ እጣ በእህቴ ላይም ደርሶ ማየት ባልሻም መለያየት አለብሽ ብዬ ከልጇ አባት ጋር አለያየኋት፡፡
" በዚህ ዓለም ላይ ሕይወትህን የምትሰዋለት?! " ብባል ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የእናቴ ምትክ ለሆነችው ለብቸዋኛ እህቴ ነዋ እላለሁ። ከማንም እና ከምንም በላይ ነው የምወዳት፡፡ ፈገግታዋ እንዲጎድልብኝ አልሻም፡፡
እህቴ የምርም ለልጇ መልካም እናት፣ ለባሏም ትሁትና ጥሩ ልብ ያላት ሚስት ናት፡፡ እንዳለመታደል ሆኖ ግን የሚመጥናትን ባል አላገባችም፡፡
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓
Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
Go Click the Heart 😱😱👆🏼
Waver👉 @FastVipProm
Mul’ata kee baruu ni barbaaddamoo???
→𝑴𝒖𝒍'𝒂𝒕𝒂𝒂 𝒇𝒊 𝒂𝒌𝒌𝒂𝒂 𝒎𝒖𝒍'𝒂𝒕𝒂𝒂𝒏 𝒋𝒊𝒓𝒂𝒂𝒕𝒂𝒏
→𝑵𝒂𝒎𝒂 𝒋𝒊𝒋𝒋𝒊𝒊𝒓𝒂𝒎𝒂𝒂 𝒕𝒂'𝒖𝒖
→𝑨𝒌𝒌𝒂𝒎𝒊𝒕𝒕𝒊 𝒅𝒉𝒊𝒊𝒃𝒃𝒂 𝒂 𝒖𝒖𝒎𝒖𝒖𝒏 𝒂𝒌𝒌𝒂 𝒅𝒂𝒏𝒅𝒂'𝒂𝒎𝒖
→𝑰𝒋𝒂𝒂𝒓𝒔𝒂 𝒅𝒂𝒏𝒅𝒆𝒆𝒕𝒕𝒊𝒊 (𝒄𝒂𝒑𝒂𝒄𝒊𝒕𝒚 𝒃𝒖𝒊𝒍𝒅𝒊𝒏𝒈)
→𝑨𝒌𝒌𝒂𝒎𝒊𝒕𝒕𝒊 𝒃𝒂𝒓𝒏𝒐𝒐𝒕𝒂𝒂𝒏 𝒎𝒊𝒍𝒌𝒂𝒂'𝒖𝒖𝒏 𝒂𝒌𝒌𝒂 𝒅𝒂𝒏𝒅𝒂'𝒂𝒎𝒖
Channel keenya Join godhadhaa👇🏻
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
