cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ابو امت الرحمان🥦🫛🥕🥦🥕🫛

ابو امت الرحمان

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
198
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አዲስ ሙሃዶራ ርእስ:-
ሸሪዓዊ እውቀትን በመቅሰምና ዲንን በመገንዘብ ላይ የተሰጠ ጥቅል ምክር
🎙ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ትርጉም:- ሸይኽ ሸሪፍ ሸምሰዲን (ሀፊዘሁላህ) ግንቦት 20/2016 ላይ በኬንቴሪ ፈጅር መስጂድ የተደረገ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
إظهار الكل...
ቢን ዘይድ.mp39.36 MB
እንሻ አለህ
إظهار الكل...
➛=====አንበል ወደኋላ➣==== የጥመት  መንጋዎች ወረውት ሀገሩን የሀቅ ታጋዮች እሰኪያርሙ አረሙን ሆ ብለን እንስራ እንተወው ገፍላውን ➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣ ➛➛ገንዘብና ጊዜ ካልሆነ ለኢስላም በዱኒያም አያምር በአኺራም አይሰራም ➣➣እኛ ዲን ብንረዳ አሏህ ይረዳናል ➣ይበቃል እቅልፉ ምን ያደርግልናል ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛ ➣➣ተነሱ ወገኖች አድ አድርጉ የላ ➣ወደፊት ነው እንጅ አንበል ወደኋላ ➛የቢዲዓ መንጋ እንደምስጥ ሲፈላ ➛ለምን እንሆናለን ሁል ጊዜ ተላላ ➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣ በምንችለው አቅም ለኢስላም እንስራ በዱኒያም በአሂራም ሳይገጥመን ኪሳራ   ➣➣የሱና ነፀብራቅ ➛➛የቢዲዓ ጠላት ትውልድን እናፍራ ➛ሽርክ ተመንጥሮ ተውሂድ ፍሬ ያፍራ ➣➣የሱና ነቀርሳን  እናስቆጭ በጋራ ➛እንጠንክር አብሽሩ ልባችን አይፍራ 🔊🔊🔊🔊🔊🔊
إظهار الكل...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
🔷የጦራ ሙመይዐዎች ሽለላና ጩሀት የሰለፊዮች እንቅስቃሴ የቀጠላቸው ሙመይዐዎች  ሰለፊዮች በጥርጣሬ አይን እንዲታዩ የተለያዩ የቅጥፈትና የተልቢስ አይነቶችን ይበትናሉ ። በጦራ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ያሉ ሙመይዐዎችም በዚህ የቅጥፈትና የተልቢስ መንገድ ሆነው በሰለፊያ መሻይኾችና ዱዓቶች ለይ ጦርነት ከፍተዋል ። በጦራ ከተማ አስተዳደር ያለን ሰለፊዮች በምናደርገው እንቅስቃሴ የታመሙት የከተማው ሙመይዖች ቅጥፈታቸውን በጬሀትና በማስመሰል አሸብርቀው ቀጥለውበታል ። በከተማው የሚሰጠው የሰለፊያ ደርስ ገና ከወዲሁ የእግር እሳት ሆኖባቸዋል የከተማው ሰለፊዮች ለመስጂድ ግንባታ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ እረፍት ነስቷቸዋል ። እነዚህ ሙመይዐዎች አህባሽን ፣ ተብሊግን ፣ ኢኽዋንንና ሱፊይን ያቀፉበት ክንድ ሰለፊዮችን ማቀፍ አልችልም  ቁርጠት ቁርጠት ይለኛል ብሎ እምቢ ብሏል ። ለነዚህ አካለት አህባሽ ኢኽዋን ተብሊግ ሌሎችም የቢደዕ አንጃዎች አፈንጋጭ አይደሉም  ሰለፊዮችን ግን አፈንጋጭ ይሉዋቸዋል  ። የከተማውን ሰለፊዮች እንቅስቃሴ ለመደገፍ https://t.me/TorraAhlulsunh በሙስጠፋ መሀመድና በመሀመድ ሰዒድ የሚመረው የጦራው የሙመይዐዎች መንጋ በተላለቅ መሸይኾቻችን በሸይኽ ዐብድል ሐሚድ ፣ በሸይኽ ሀሰን ገላው ፣ በሸይኽ ሁሰይን መሀመድ ፣ በኡስታዝ በህሩ ተካ ለይ በመቅጠፍና በማብጠልጠል እጅጉን ተግማምተዋል ። ደግሞም የሚገርመው እንደ  መንግስት አዛዥና ከልካይ ለመሆን የደርጋቸዋል ። አጂብ እኮ ነው ገርሞ ገርሞ ይገርማል የሙመይዖች ነገር በረዥሙ የታሰረች ዶሮ የተለቀቀች ይመስላታል ይላል የሀገራች ሰው እንግዲህ ከተፈራገጣችሁም ከመሞታችሁ በፊት ስለሚሆን ያኔ ጉዳችሁን ሙሪዶቻችሁ ይታዘቡዋችኋል ። ገና ምን አይታችሁና ነው ተረጋጉ https://t.me/MisbahMohammed
إظهار الكل...
አዲስ ይደመጥ!!
በሙነወር ልጅ ላይ የተሰጠ ምላሽና ምክር
🔸 ከድሮ ጀምሮ ሸይኽ ረቢዕ ዘንድ ሆነን ከታዘብነው ነገር የሠለፊያን ደዕዋ የሚጎዳውና ጀመዓን የሚበታትነው ለእራስ መበቀል ውስጥ ሲገባ ነው… 🔹የሚመከር ከሆነ በቅን ልባቸው ሱጁድ ላይ ሆኖም ለእራሱ ወደ ቀናው መንገድ አላህ እንዲመልሰውና እንዲያመላክተው ዱዓ እንዲያደርግ መክረውታል!! 🔸 ስለ መንሀጅ በቂ ግንዛቤ የሌላቸው የሱንና መሻይኾች ሳይሆኑ እራሱ የሙነወር ልጅ እንደሆነ በመንገር ገና ከኡሱል አስ-ሰላሳ ጀምሮ መማር እንደሚገባው ተናግረዋል!! 🔸የልዩነቱ መንስዔ የሆነውን ዋናውን ነጥብ ተናገር "ኢብኑ መስዑዶችን ሙብተዲዕ ለምን አትሉም እያሉ ያስገድዱናል …" ስትል ከርመህ አሁን ከራስህ ለመከላከል እዚህ ግባ የማይባል ትርካምርኪ ነገሮችን በመፃፍና የሙመይዓን ቃዒዳዎች ለቃቅመህ እያመጣህ በማሰራጨት ተጠምደሃል… 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) 🕌 በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል በ online የተሰጠ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
إظهار الكل...
በሙነወር_ልጅ_ላይ_የተሰጠ_ምላሽና_ምክር!.mp36.91 MB
نصيحة الشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله في مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية أديس أبابا ذو القعدة ١٤٤٥ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ያደረጉት ሙሃዶራ ግንቦት 19/2016 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
إظهار الكل...
الشيخ_محمد_بن_زيد_المدخلي_حفظه_الله.mp36.04 MB
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወቀረከቱሁ ረ،ሰ،አ،ወ እንዲህ ብለዋል ዱንየን ፍሩዋት ሴትንም ፍሩ በመጀመሪያ በኢስራኢል ልጆች ለይ ሴት ነው ፊትነ የሆነችው በአሁን ሳት ግን ሴቶች እየሽቸገሩ ነው መጠንቀቅ አለባችሁ 👌👌👌👌👌👌👌
إظهار الكل...
Photo unavailable
ከሶላት መልስ ተጀምሯል አሁኑኑን   🏝 ተ     🏝🏝 ቀ     🏝⛱🏝ላ      🏝🏖🏝🏖ቀ       🏝⛱🏝⛱🏝ሉ   ➴➴➴➴➴➴➴🏝➴➴➴ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/MisbahMohammed?livestream=8e1dbdc8887e64449f
إظهار الكل...
ሚስባህ ሙሐመድ[ Abu Nuh ]

♦️ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኛት   ቻነሉን ይቀላቀሉ

https://t.me/MisbahMohammed

https://t.me/MisbahMohammed

👆👆👆👆👆👆👆 ⭕የሙስሊም ወንድሙ ጭንቀት ለሚያሳስበው ሁሉ የእርዳታ ጥሪ📢 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሙስሊም  ወንድምና እህቶች እነሆ "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም(በአኺራ) የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ  ﷺ ነግረውናል። 🔥በመሆኑም ተማሪ አህመድ እስሌማን በባህር_ዳር ዩኒቨርሲቲ የኬሚካል ምህንድስና 5ኛ አመት ተማሪ (የዘንድሮ ተመራቂ፦ ማለትም የ2016 E.C) ሲሆን ባደረበት ህመም በባህር_ዳር ጥበበ ጊዮን ሆስፒታል ሲረዳ ቢቆይም ህመሙ ከግዜ ወደ ግዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ወደ አዲስ አበባ ሄዶ እንዲታከም ሪፍር ተፅፎለት ምርመራውን አድርጎ በደም ካንሰር (Leukemia) መያዙ ስለታወቀ ካንሰሩ በፍጥነት ካልታከመ ባጭር ግዜ የሚያድግ እና ህይወቱን አደጋ ላይ የሚጥል ስለሆነ ባስቸኳይ ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ መታከም እንዳለበት በሀኪሞቹ ተወስኗል በመሆኑም ለህክምናው ከ 2 ሚልዮን ብር በላይ ያስፈልጋል ተብሉዋል ። ይህንን የተጠየቀውን ገንዘብ ወጪ በቤተሰቦቹ አቅም የሚሸፈን ስላልሆነ በቤተሰቦች ላይ አስቸጋሪ ሁኖ ተገኝቱዋል ። በመሆኑም ውድ ወንድምና እህቶች ፣ ለዚህ ለተጨነቀ ወንድማችን ትንሽ ትልቅ ሳንል የህክምና ወጪውን በመሸፈን ካለበት ጭንቀት ወጥቶ ለቤተሰቡም ለዲኑም የሚያገለግል ወንድማችን እንዲሆን  የአቅማቹህን እንድታበረክቱ  ስንል ለሁሉም ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች  የእርዳታ ጥሪያችንን በአላህ ስም እናስተላልፋለን። ወንድማችን አህመድን ለመርዳት        👇የባንክ አካውንት ስም 👇 ➕TAJU ESILEMAN MUHAMMED 1⃣የንግድ   ባንክ አካውንት ቁጥር :- 1000455535647 (CBE) 2⃣የአቢሲኒያ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 43148117 (ABSINIYA) 3⃣የአዋሽ ባንክአካውንት ቁጥር ፦ 01425778677200 👉በገንዘብ መርዳት ባትችሉ #share በማድረግ እንተባበረው ። "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም(በአኺራ) የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ  ﷺ ነግረውናል ። ይሄንን ፅሁፍ ያነበባችሁ ሁሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ በተለያዩ ቻናሎች እና ግሩፖች ሼር እንድታደርጉልን በአላህ ስም እንጠይቃለን ።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.