ar
Feedback
ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

الذهاب إلى القناة على Telegram

በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናል:-  @Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- @FinoteWongel27 የቲክቶክ ገፅ:- https://www.tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- https://www.youtube.com/@Finote_Wongel ©ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

إظهار المزيد
669
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+27 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
Waan tokko illee dhokatee utuu hin mul'atin kan hafu hin jiru, dhoksaatti kan eegames bakkeetti ba'ee utuu hin dhaga'amin kan
Waan tokko illee dhokatee utuu hin mul'atin kan hafu hin jiru, dhoksaatti kan eegames bakkeetti ba'ee utuu hin dhaga'amin kan hafu hin jiru Luq.8፥17
#Sagantaa gaafii fi deebii torbee daandii wangeela Yeroo hundaa jimataa sa'atii 2-4           Hirmaadha! Kaatediraala faayisaa adunyaa asallatii mana barumsa sanbata daandii wangeela. * sararii teelegiramaa፦ http://T.me/Finote_Wongel *Gaareen teelegramaahttp://T.me/FinoteWongel27 *Torii tiktokiihttp://tiktok.com/@finotewongel27 *yutuubidhaan፦http: youtube.com/@Finote_Wongel *Instagramaanhttp://www.instagram.com/finote_wongel

ልዩ መንፈሳዊ በፍኖተ ወንጌል ሰ/ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የጥያቄ እና መልስ መርሐ ግብር። ዘወትር በየሳምንቱ አርብ ምሽት ከ2:00 ⏰ ጀምሮ እስከ 4:00 ⏰ ድረስ ወደ እናንተ ይደርሳል። ይሳተ
ልዩ መንፈሳዊ በፍኖተ ወንጌል ሰ/ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የጥያቄ እና መልስ መርሐ ግብር።
       ዘወትር በየሳምንቱ አርብ ምሽት ከ2:00 ⏰ ጀምሮ እስከ 4:00 ⏰ ድረስ ወደ እናንተ ይደርሳል።                 ይሳተፋ! ለኦርቶዶክሳውያን ሼር በማድረግ ይጋብዙ! የአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

እዝራ ተናገራ - ዘማሪ ዲ/ን ሰሎሞን | New Ethiopian Orthodox Timket Mezmur - Ezra Te... https://youtube.com/watch?v=HXobdv4ODII&si=WAPHwHMDNZkbS3xD

🎙ርክበ ካህናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ትውፊት መሠረት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዓመት ሁለት ጊዜ  ይካሔዳል። በየዓመቱ የሚካሔዱት ሁለቱ  ጉባዔያት  አንደኛ  ቋሚ በሆነ ቀን በጥቅምት 12 ሲጀምር ሁለተኛው ግን የአጽዋማቱን አዋጅ ተከትሎ በሚወጣው የባሕረ ሐሳብ ቀመር መሠረት በዓለ ትንሣኤ በዋለ 25ኛ ቀን ይከናወናል።    ዘንድሮ ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ነገ ግንቦት 21/2016 ዓ/ም የሚጀምር  ዛሬ ከሰዓት በኋላ በቅዱስ ፓትርያርኩ መሪነት ሥርዓተ ጸሎቱ ተከናውኗል። በተጨማሪም፡- 👉የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የፕትርክና መንበሩ ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ ከመጣበት ከሰኔ 21/1951 ዓ/ም ጀምሮ  አስቸኳይ ጉባዔያትን ሳይጨምር 128 መደበኛ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔያት መካሔዳቸውን ታሪክ ያስረዳል።  👉ከእነዚህ መደበኛ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔያት መካከል በቅዱሳን ፓትርያርኮች ርእሰ መንበርነት የተመሩ ሲሆን  በሁለት የተለያዩ ዓመታት ግን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ፓትርያርክ ባለመኖሩ ምክንያት በአቃብያነ መንበር በብፁዓን አባቶች ተመርተዋል።  👉አንደኛው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ፓትርያርክ በወቅቱ በነበረው አገዛዝ ምክንያት  በግፍ ለግዞት ስለተዳረጉ ግንቦት 11 ቀን 1968 ዓ/ም የዋለውን ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ አቃቤ መንበር በነበሩት በብፁዕ አቡነ ዮሐንስ የመላ ትግራይ  ሊቀ ጳጳስ ርእሰ መንበርነት ተመርቷል።  👉ሁለተኛው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ 5ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ  ነሐሴ 10/2004 ዓ/ም ከዚህ ዓለም ድካም በማረፋቸው ምክንያት የጥቅምቱ 12/2005 ዓ/ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔን የወቅቱ አቃቤ መንበር የነበሩት ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ  በርእሰ መንበርነት መርተዋል።   📌የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ  በቤተ ክርስቲያን ታላላቅ ጉዳዮች ውሳኔ የሚሰጥበት ሲሆን እምነት የማጽናት ሥርዓትን  ማስጠበቅ አስፈላጊ ከሆነም መሻሻል ያለባቸውን ጉዳዮች  የማሻሻል ሥልጣን ያለው የቤተ ክርስቲያን የበላይ አካል ነው። “በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።”   ሐዋርያት ፳፥፳፰ Credit © የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ዛሬ ላይ ነገን ለማነጽ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ድምጽ ልንገነባ ነው። #ሚዲያችንን_ይደግፉ የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

"ትፈልገኛለህ" - ገጣሚ ክብሮም (ኬቢሻ) | New Ethiopian Orthodox Poem by Kebisha - ኬቢ... https://youtube.com/watch?v=T1ihXl1L7iE&si=yRK_XKVsRdWCx8dx

የአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

ሁላችሁንም ተሳታፊዎች መድኃኔዓለም ያክብርልን! ውጤት👆👆👆 እስከ ሳምንት መልካም ሳምንት❗️ ማሕበራዊ ድረ ገጾቻችንን join,Share በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ። የአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ካቴ
+1
ሁላችሁንም ተሳታፊዎች መድኃኔዓለም ያክብርልን! ውጤት👆👆👆 እስከ ሳምንት መልካም ሳምንት❗️ ማሕበራዊ ድረ ገጾቻችንን join,Share በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ። የአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

🎲 Quiz 'Qophii Gaafii fii Deebii Daandii Wangeelaa. Carra Gaarii🛎🛎🛎' 🖊 6 questions · ⏱ 30 sec

🎲 Quiz 'ፍኖተ ወንጌል የጥያቄና መልስ ውድድር"start this quiz"የሚለውን ይጫኑ"i am ready"ሲጫኑ ጥያቄና መልሱ ይጀምራል።መልካም ዕድል🛎🛎🛎' 🖊 8 questions · ⏱ 30 sec

"ሥዕልሽን አይቶ" - ገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ | New Ethiopian Orthodox Poem by Astawesegn... https://youtube.com/watch?v=PZeTD2dD72k&si=fz8CHo
"ሥዕልሽን አይቶ" - ገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ | New Ethiopian Orthodox Poem by Astawesegn... https://youtube.com/watch?v=PZeTD2dD72k&si=fz8CHoUiEbLyN464

"ሥዕልሽን አይቶ" - ገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ | New Ethiopian Orthodox Poem by Astawesegn... https://youtube.com/watch?v=PZeTD2dD72k&si=fz8CHoUiEbLyN464

ዛሬ ላይ ነገን ለማነጽ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ድምጽ ልንገነባ ነው። #ሚዲያችንን_ይደግፉ የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇�
ዛሬ ላይ ነገን ለማነጽ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ድምጽ ልንገነባ ነው። #ሚዲያችንን_ይደግፉ የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

Waan tokko illee dhokatee utuu hin mul'atin kan hafu hin jiru, dhoksaatti kan eegames bakkeetti ba'ee utuu hin dhaga'amin kan
Waan tokko illee dhokatee utuu hin mul'atin kan hafu hin jiru, dhoksaatti kan eegames bakkeetti ba'ee utuu hin dhaga'amin kan hafu hin jiru Luq.8፥17
#Sagantaa gaafii fi deebii torbee daandii wangeela Yeroo hundaa jimataa sa'atii 2-4           Hirmaadha! Kaatediraala faayisaa adunyaa asallatii mana barumsa sanbata daandii wangeela. * sararii teelegiramaa፦ http://T.me/Finote_Wongel *Gaareen teelegramaahttp://T.me/FinoteWongel27 *Torii tiktokiihttp://tiktok.com/@finotewongel27 *yutuubidhaan፦http: youtube.com/@Finote_Wongel *Instagramaanhttp://www.instagram.com/finote_wongel

ልዩ መንፈሳዊ በፍኖተ ወንጌል ሰ/ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የጥያቄ እና መልስ መርሐ ግብር። ዘወትር በየሳምንቱ አርብ ምሽት ከ2:00 ⏰ ጀምሮ እስከ 4:00 ⏰ ድረስ ወደ እናንተ ይደርሳል። ይሳተ
ልዩ መንፈሳዊ በፍኖተ ወንጌል ሰ/ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የጥያቄ እና መልስ መርሐ ግብር።
       ዘወትር በየሳምንቱ አርብ ምሽት ከ2:00 ⏰ ጀምሮ እስከ 4:00 ⏰ ድረስ ወደ እናንተ ይደርሳል። ይሳተፋ! ለኦርቶዶክሳውያን ሼር በማድረግ ይጋብዙ! የአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

ዛሬ ላይ ነገን ለማነጽ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ድምጽ ልንገነባ ነው። #ሚዲያችንን_ይደግፉ የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇�
ዛሬ ላይ ነገን ለማነጽ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ድምጽ ልንገነባ ነው። #ሚዲያችንን_ይደግፉ የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

"ሥዕልሽን አይቶ" - ገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ | New Ethiopian Orthodox Poem by Astawesegn... https://youtube.com/watch?v=PZeTD2dD72k&si=JafEfJ6Youg3-HOa

ሀሰተኛ ገጽ ሰለማሳወቅ ============== የሰንበት ትምህርት ቤታችንን ስምና አርማ እንዲሁም ቀለማት በመጠቀም ሀሰተኛ ገጾችን በመክፈት የኛ መልዕክት በማስመሰል ሰንበት ት/ቤቱን የማይወክል መል
+3
ሀሰተኛ ገጽ ሰለማሳወቅ ============== የሰንበት ትምህርት ቤታችንን ስምና አርማ እንዲሁም ቀለማት በመጠቀም ሀሰተኛ ገጾችን በመክፈት የኛ መልዕክት በማስመሰል ሰንበት ት/ቤቱን የማይወክል መልዕክት እያስተላለፉ ስለሆነ በምስሉ የምትመለከቱት በፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት ስም የተከፈተ ሀሰተኛ  የፌስቡክ ገፅ ነው፡፡ ይህ ሀሰተኛ ገፅ  (https://www.facebook.com/profile.php?id=61558701314849&mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v) የፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት እንዳልሆነ ለማሳወቅ እንወዳለን። በመሆኑም ሰንበት ት/ቤታን ከታች ከተገለፁት የማህበራዊ ትስስር ገጾች ውጪ ምንም አይነት ገጾች የሌለው መሆኑን አውቃችሁ፣ የሰንበት ት/ቤታችን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ብቻ በመከተል ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃ እንድታገኙና እንድትከታተሉ እናሳውቃለን፡፡ የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 • ቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongelቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27ቲክቶክ:- tiktok.com/@finotewongel27Youtube:- youtube.com/@Finote_WongelInstagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel • Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

"ውኃውም ጥልቅ ነበረ" - መጋቤ ሃይማኖት መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ | New Orthodox Sibket By Memhir... https://youtube.com/watch?v=OsAHz6jR2ow&si=QekE3n2tc7BKIVXu

የውድድሩ ውጤት👆👆 ለተሳተፋችሁ እና አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ። እስከ ሣምንት መልካም ሣምንት ! ሌሎችንም ኦርቶዶክሳውያን በመጋበዝ አገልግሎታችንን ይደግፉ። የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል
+1
የውድድሩ ውጤት👆👆 ለተሳተፋችሁ እና አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ።
እስከ ሣምንት መልካም ሣምንት !
ሌሎችንም ኦርቶዶክሳውያን በመጋበዝ አገልግሎታችንን ይደግፉየአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475