ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 712 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 456 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 148 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 712 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -375، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.21‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.23‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 662 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 350 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 712
المشتركون
-1124 ساعات
-747 أيام
-37530 أيام
أرشيف المشاركات
አላችሁ FAM🫶 ካላችሁ rect

ሳቃችን የከለለው ሃዘን ብዛቱ !!

እመኑኝ! የሕይወታችን ከባዱን ጊዜያት ብቻቻንን ካሳለፍን በሕይታችን ሰው ወጣ ገባ ግድ አይሰጠንም ::

ትልቁ ፈተና ሰው ሆኖ መፈጠር ሳይሆን ሰው ሆኖ መኖር ነው😐

ጥርጣሬ ያለበት ፍቅር ማለት ጠጠር ያለበት ምስር ማለት ነው ምስሩን ለመብላት ደግሞ ጠጠሩን መልቀም አለብህ ጠጠሩን ምትለቅመው ደግሞ ምስሩ ጥሬውን እያለ እንጂ በስሎ አይደለም ።

photo content

ይቺ ሴት የበረታች ከመሰላችሁ ከበስተኋላዋ የበዛ የእግዚአብሔር ፀጋና ምህረት አለ የደከመች ከመሰላችሁም አሁንም መልሶ የሚያቆማት የበዛ የእግዚአብሔር ፀጋና ምህረት አለ! ልባም ሴት  ልክ  እንደ እናቷ ፈልያ እግዚያብሄር ያላት የጌታዋን   ትዛዛት የምትፈጥም የኔ ልባም 🤗 ልብ በይ 🥰

ፈጣሪ ለሁሉም መልስ አለው ጊዜ አለው በፈጣሪ መቼም ቢሆን ተስፋ አይቆረጥም።ደግሞ ፈጣሪ ያለውን ማንም አይቀይረውም።ሁሌም የኛ ባልሆነ ነገር መልፋት ትርፉ ድካም ነው።ለኛ ያለው የትም አይሄድም።ብቻ ዛሬ ያለቀሳችሁት እንባ ለነጋችሁ የደስታችሁ ምክንያት ያድርግላችሁ🙏

ከተናገርነዉ ይልቅ... ታዝበን ያለፍነው ብዙ ነው።🤫 ❤️‍🩹

photo content

ከጥንቸል ይልቅ ኤሊ ስለመንገድ ብዙ መናገር ትችላለች ።

ጠዋት እግዜር የለም ብሎ ያለፈኝ ወዳጄ ውሻ ቢጮህበት "በስማም" ሲል ሰማሁት በጨለማ ደጄ 🫢

ይቅር በለኝ ብሎ መታረቅ እያለ ምን በደልኩኝ ይላል ያልታደለ ።

ውለታ መመለስ ግዴታ አይደለም ከሀዲ መሆን ግን ነውር ነው!

ለካስ ያለ ህመም የመዳንን ስሜት ልንረዳ አንችልም 🫤

ሁላችንም በጣም የናፈቀን ጊዜ አለ 🙏

Grlis pp 💕💓❣️ 💕💞🥰❣️💓 👉 🦋@ppofpp124🦋
+1
Grlis pp 💕💓❣️ 💕💞🥰❣️💓 👉 🦋@ppofpp124🦋 

Grlis pp 💕💓❣️ 💕💞🥰❣️💓 👉 🦋@ppofpp124🦋
+5
Grlis pp 💕💓❣️ 💕💞🥰❣️💓 👉 🦋@ppofpp124🦋 

ልጅነቴን ባገኘው ማደጌ ምን እንዳደረገኝ እነግረው ነበር 🫢

በህይወት ውስጥ ቆንጆ ነገር አይደገምም ሲሉ ልጅነቴን አስታወስኩ 🥹