ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 712 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 456 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 148 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 712 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -375، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.21‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.23‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 662 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 350 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 712
المشتركون
-1124 ساعات
-747 أيام
-37530 أيام
أرشيف المشاركات
ተራ ነገሮች በቀላሉ ይገኛሉ ደስታ ሚሰጡትም ለትንሽ ጊዜ ነው 🤝

መልሳቸው እንደሚያሳምምህ ካወቃቹ ጥያቄውን እርሱት ለልባቹ ክብር ይኑራቹ።

ደስታ ተዘጋጅቶ የቀረበ አይደለም ከራስህ ተግባራት የሚመጣ እንጂ።✋

ቡዳ ቢርበው የማይበላው ፊት ይዛ እራሶን እንደ ከባድ player ታያለች እንዴ 😒
ፋጡማ አንድዬ ፊት.🤭😂🤣

እያንዳንዱ ሰው ለማንም ጮክ ብሎ የማያነበው የራሱ ምእራፍ አለው።

ሞኝ ሰው በሩቅ ደስታን ይፈልጋል; ጠቢብ ከእግሩ በታች ያበቅላል.
ሞኝ ሰው በሩቅ ደስታን ይፈልጋል; ጠቢብ ከእግሩ በታች ያበቅላል.

የማይገለን የህይወት ፈተና ጠንካራ ያደርገናል። 🤌🌒
የማይገለን የህይወት ፈተና ጠንካራ ያደርገናል። 🤌🌒

የ8ተኛ ክፍል ተማሪ አልፈልግሽም ካልካት በኋላ🥀
የ8ተኛ ክፍል ተማሪ አልፈልግሽም ካልካት በኋላ🥀

ኢትዮጵያ በምትባል ሀገር ውስጥ አሜሪካ እስረኞች አድርጋን አስቀምጣን ቢሆንስ🤔
ማን ያውቃል.🤭

ሻውር ወስደህ ለመድረቅ ውጪ ወተሀል 😭🥀

የእመቤታችን አኗኗር🙏🏻 ከ1 አመቷ እስከ 3 አመቷ : ቤተ ዮዴቅና ከእናትና አባቷ ጋር ከ3 አመቷ እስከ 15 አመቷ: ቤተ መቅደስ (ኢየሩሳሌም) ከ15 አመቷ እስከ 49 አመቷ: ናዝሬት (ከዮሴፍ ከ
የእመቤታችን አኗኗር🙏🏻 ከ1 አመቷ እስከ 3 አመቷ : ቤተ ዮዴቅና ከእናትና አባቷ ጋር ከ3 አመቷ እስከ 15 አመቷ: ቤተ መቅደስ (ኢየሩሳሌም) ከ15 አመቷ እስከ 49 አመቷ: ናዝሬት (ከዮሴፍ ከሰሎሜና ከልጇም ጋር) ከ49 አመቷ እስከ64 አመቷ: ኢየሩሳሌም (ከሐዋርያት ጋር) በቀኟ ታዉለን 🙏🏻🙌😊

7 አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ❤️‍🩹

የሠው ልጅ በትንሿ የሆድ ማህጸን ተጸንሶ ተወልዶ ዳደ እያለ አድጎ መራመድ ጀምሮ እጆቹን ታጥቦ ተመግቦ ሰርቶ ውሎ ይገባል ይህ ጥበብ በራሱ እኮ ያለምንም ተጨማሪ ተመስገን ያስብላል ከበቂ በላይ ነው ። ስለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን🤲
🤲ተመስገን🤲
🌹መልካም እለተ ሰንበት🙏❤
Join us ➜@ppofpp124

"ሰው ሆይ ለምን ትኮራለሕ ዛሬ ሰው ሁነህ የምትታይ ነገ መሬት አመድ ትሆናለህ በመቃብርም ፈፅመህ ትል  ትሆናለህ📌 መቃ-ካልዕ፧9፤1♥ 🌹መልካም እለተ ሰንበት🙏❤
Join us ➜@ppofpp124

🍁ሰው የጠላውን እግዚአብሔር ያነሳዋል እግዚአብሔር የጠላውን ግን ማንም አያነሳውም።ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ 🌹መልካም እለተ ሰንበት🙏❤
Join us ➜@ppofpp124

አሪፍ አሪፍ ታሪኮች... ማንበብ የምትፈልጉ ሰዎች... https://t.me/yefker_tarke ተቀላቅላችሁ አንብቡ...🥰

መሽቷል
ነገ ሰንበት ነው.🥰
በግዜ ተኙ
ነገ በጠዋት ወደ ቤተክርስቲያን እንሄዳለን..🥰
እደሩልኝ የኔ ተወዳጆች...😇

ይህ ፎቶ በ1946 ጃፓን ውስጥ የተነሳ ነው።😁 ይህ ሰው " ኬን ሺሚዙ " ይባላል። 35 ዓመቱ ነው። ሁለት ልጆች አሉት። ሺሚዙ ስፖርት ሰርቶ አያውቅም። ከእንቅልፉም በጠዋት አይነሳም። የሚመገበውን
ይህ ፎቶ በ1946 ጃፓን ውስጥ የተነሳ ነው።😁 ይህ ሰው " ኬን ሺሚዙ " ይባላል። 35 ዓመቱ ነው። ሁለት ልጆች አሉት። ሺሚዙ ስፖርት ሰርቶ አያውቅም። ከእንቅልፉም በጠዋት አይነሳም። የሚመገበውን ምግብ አይመርጥም። ያገኘውን ይበላል። ከውሃ ይልቅ ቢራ መጠጣት ይወዳል። እንዲህ ከሆነ ሺሚዙ ይህን የመሰለ ሰውነት እንዴት ሊኖረው ቻለ። ምንም ምስጢር የለውም። ሺሚዙ ማለት በፎቶው ላይ በግራ በኩል ተቀምጦ ያለው ሰው ነው። 😁😂

ቲቪ ላይ የአሻንጊሊት ፊልም እየታየ 👵እናቴ በፈጣሪ አሁን እንደዚ አይነት ሰው አለ ስትል 🗿 🫢😺😅 father፦ 😆 Me፦ 🤣 Sister ፦😂

😁እነዚህን ጨዋታዎች ተጫዉቶ ያደገ አንዴ ለራሳችን ጽዋችንን እናንሳ 🥂
😁እነዚህን ጨዋታዎች ተጫዉቶ ያደገ አንዴ ለራሳችን ጽዋችንን እናንሳ 🥂