ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 708 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 460 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 151 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 708 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 14 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -359، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.27‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.37‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 671 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 373 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 22.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 15 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 708
المشتركون
-424 ساعات
-717 أيام
-35930 أيام
أرشيف المشاركات
አሪፍ አሪፍ ታሪኮች... ማንበብ የምትፈልጉ ሰዎች... https://t.me/yefker_tarke ተቀላቅላችሁ አንብቡ...🥰

post ላረግላችሁ ነበር ግን...
በጣም ታዝጋላችሁ Reactoin አታረጉም. እያነበባችሁ ዝም..... ምድረ የጀዝባ ስብስብ ለናንተ ሁሌ መናገር ሰለቸኝ ለናንተ....
ምድረ ገሶ ሁላ...🤮
ደና እደሩ...🥰
ባታድሩም ግድ የለኝ...😏

እንጂ ጥፋተኛ ሆነን አይደለም ....
እንጂ ጥፋተኛ ሆነን አይደለም ....

በነገራችን ላይ ... የበደልከውንም የተበደልከውንም ዝም 🤫 ካላልክ ክብርህን ታጣለክ

"ከ መፅሀፍ ቅዱስ እጅግ የምወዳትን ቃል ላካፍላችሁ.... እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን፤እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ሮሜ 1:28.....

እኔኮ text ፅፌላት ለምንድነው የማትመልሰው እላለሁ.. ለካ ኢንጊልዘኛ ነው የፃፍኩላት🤭😂🤣🤦‍♂

ለሰው ልጅ ትልቁ ነገር ሀብት ሳይሆን ሠላም ነው ሠላም ለእናንተ ይሁን🙏

photo content

እኔጋ ብቻ ነው 🤣
እኔጋ ብቻ ነው 🤣

እኔን ብቻ ነው ግን የሚያጋጥመኝ💁‍♂️
እኔን ብቻ ነው ግን የሚያጋጥመኝ💁‍♂️

በአንዴ 40 ቋንቋ የሚያናግር moment
በአንዴ 40 ቋንቋ የሚያናግር moment

ምን አይነት ፖሊስ ነው በማርያም መታወቂያዬን ወስዶ 15 ደቂቃ ካየው በኋላ ማነው ስምህ...? 💔😭

ጥበብ ስጠራን..🤭😂🤣 ከ10 ስንት ይገባናል.
ጥበብ ስጠራን..🤭😂🤣 ከ10 ስንት ይገባናል.

ማን ልበል ልቤን የወሰድሽው..? ቆይ ልቤን ወዴት አደረሽው❤️🤔 ፍቅር ይዞኝ ነው ምን ላርግ 😁 😭

ጥፍር ምታሳድጉ ወንዶች ግን ጆሮስ ለመበሳት መች አሰባቹ 🫩

ከልቤ❤️ ጋር ተመካከርን🤝...
"በቃ እንደድሮው እንኑር ፍቅር ለኛ አልተሰራም"...አልኩት "እንዴ ብቻ እሷን እንሞከር".....አለኝ     ሞከርን..... "እውነትህን ነበር"....አለኝ "አይዞህ ይሄንም የምታስረሳ ትመጣ ይሆናል"....አለኝ "አውጥቼ እንዳልወረውርህ አልኩት"..........አደቡን ገዛ💔

ከሰው ጋር ከማወራው ጊዜ ይልቅ ከራሴ ጋ ማወራበት ይበልጣል🌟እስቲ እንደኔ የሆናችሁ፦🤝

She👩‍🦳:- ደብሮኛል ዝፈንልኝ😘 . me፦ዘፈን ላይ😳
She👩‍🦳:- ደብሮኛል ዝፈንልኝ😘 . me፦ዘፈን ላይ😳

ሪልስቴት የምትሸጡ ሴልሶች ግን . . . የምትጠይቁትን ሰው ምረጡ እንጂ 😭 መገናኛ ከሀይገር የሚወርድ ሰው አፓርታማ ካልገዛህ ተብሎ ይጠየቃል? ቆይ ቢመታችሁስ ?🤳

math የተማርክ ድንገት ጥበብ ስጠራህ🙂‍↔️
math የተማርክ ድንገት ጥበብ ስጠራህ🙂‍↔️