ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 708 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 460 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 151 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 708 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 14 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -359، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.27‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.37‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 671 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 373 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 22.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 15 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 708
المشتركون
-424 ساعات
-717 أيام
-35930 أيام
أرشيف المشاركات
ዘገምተኞች ሆይ...🙄
Reactoin
አርጉ....

በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።
— መዝሙረ ዳዊት 5:3

ሰው ሚያውቀው ጉብዝናዬን መች አየ ገበናዬን ሸፍነኸው ጉድለቴን ሚታየው ግን ሙላቴ🤍

የመጮህ ጥቅሙ ይኸ ነው፡፡ አሁን ደግሞ በጎረቤታችን በኔዘርላንድስ ሀገር የክርስቲያኖች ማኅበር የሚባለው ፓርቲ የፓርላማ አባሉ በአርሲ በኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በተመለከ
የመጮህ ጥቅሙ ይኸ ነው፡፡ አሁን ደግሞ በጎረቤታችን በኔዘርላንድስ ሀገር የክርስቲያኖች ማኅበር የሚባለው ፓርቲ የፓርላማ አባሉ በአርሲ በኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በተመለከት ለውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤታቸው በጽሑፍ አስገብተዋል፡፡ የአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ድምጽ ይሰማ ዘንድ ድምጻችንን እናሰማ!

abeni...
ልክ አንተን ሳይህ የሆነ ነገር ውስጤን ውርር ያረገኛል 🥰
ሸሌ ይውርሽ...😂🤣
ገሶ....🤭

ፍቅርሽ 🥰 ልቤ ላይ
አዶናይ...😂🤣

የምር ግን አንዳንድ ሴቶች snapchat ባይኖር ኖሮ ምን ይወጣችሁ ነበር 🤭 የምር የsnapchat ውለታ.. በጣም አለባችሁ በphoto ውብቱ በአካል ግን የኔ የወንዱ ፊት ይለሰልሳል የምር ቲንሽ ነው ከአጋዘን መለስ የምትሉት....😂🤣

ሴቶች Snapchat ሊጠፋ ስለሚችል ለመልካቹ ፀልዩ or ደሞ አባብዬ ጋር ሂዱ 🙂

በፍቅር ላይ አትመካ ፣ ፍቅር ደፍራሽ ነዉ። በሰዉ ላይ አትደገፍ ፣ የሰዉ ልጅ ከሀዲ ነዉ። በጊዜ አትደገፍ ፣ ጊዜ አላፊ ነዉ። በፈጣሪ ተመካ ፣ የትም ከአንተ ጋር ነዉ። 🤍

ሴት ልጅ ታጋሽ ነች ጥበበኛ ናት እኔ እቀይረዋለሁ ወዴት ነዉ ምትቀይሪዉ? የኔ ቆንጆ👸 ጨጋራሽን ወደካሰር ከቀየረዉ በሀላ ነዉ ተይዉ ይሂድ🚶‍➡️😂🫶🏻gooo

ፀሐይ ስትገባ ስመለከት........ፍርሃትና ተስፋ ይፈራረቅብኛል....... የእድሜዬ ጀምበር አንድ ቀን እንደሚጠልቅ ያስታዉሰኛል..........በዚህ አለም ጫጫታ የተሞላዉ አዕምሮዬ ለጥቂት ሰአታትም
ፀሐይ ስትገባ ስመለከት........ፍርሃትና ተስፋ ይፈራረቅብኛል....... የእድሜዬ ጀምበር አንድ ቀን እንደሚጠልቅ ያስታዉሰኛል..........በዚህ አለም ጫጫታ የተሞላዉ አዕምሮዬ ለጥቂት ሰአታትም ቢሆን ዝም ይላል............ ፀሐይዋ ተመልሳ እንደምትወጣ  ባሰብኩኝ ጊዜ ልቤ በደስታ ይሞላል.........አዲስ ተስፋን ይሰንቃል❤️✨ ✍ኤደን

ጎበዝ ናችሁ ማለት አትደክሙም አትሰለቹም አትወድቁም ነገሮች አይበላሹባችሁም ማለት አይደለም ጠንካራ ናችሁ ማለት ነው ምንም ነገር ቢበላሽባችሁም እንደገና የመጀመር አቅም አላችሁ ማለት ነው ከዛ ሁሉ ነገር በውኃላ ትነሳላችሁ ብትደሙም የፈጀውን ጊዜ ያህል ፈጅታችሁ ትነሳላችሁ ማለት ነው እሺ ❤️

አሪፍ አሪፍ ታሪኮች... ማንበብ የምትፈልጉ ሰዎች... https://t.me/yefker_tarke ተቀላቅላችሁ አንብቡ...🥰

የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ለኛም ቀን ይወጣል።🙏
የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ለኛም ቀን ይወጣል።🙏

የሰው ትክክለኛ ባህሪ የሚለካው በክፉ ቀን ነው

የትኛው emoji አሁን ያላችሁበትን ስሜት ይገልፀዋል?? 👇      እኔ👉💔

መውደቄን አይተሽ ቡዙ ብለሻል🥹💔
መውደቄን አይተሽ ቡዙ ብለሻል🥹💔
አሁን ተነሳው ምን ይወጥሻል...💪😇🥰

"እኔ ስነግርሽ አንቺ አትሰሚም አሁን ሄደሻል አትመለሺም"💔🥹

ይሉኝ ነበረ ለፋ በከንቱ አሳየኋቸው ቆሜ ከፊቱ 🙌

እነሱ ጠፉ እኛ ግን አለን ተመስገን አልን ዛሬን ስላየን 🙌