ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 733 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 454 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 146 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 733 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -374، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -9، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.12‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.24‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 649 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 352 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 733
المشتركون
-924 ساعات
-757 أيام
-37430 أيام
أرشيف المشاركات
"እግዚአብሔር ካልፈቀደ " እንኳን ሊጎዱን ሊጠቅሙንም አይችሉም 🙌🏾☺️
የእግዚአብሔር ጊዜ ሲሆን ሁሉም ሸጋ ነው ☺️❤️‍🩹

ፈጣሪ ለምን አይሰማንም ሳይሆን ለምን አንሰማውም፣ ፈጣሪ ለምን አይባርከንም ሳይሆን ለምን በረከታችንን አናውቅም ማለትን ተማሩ፤ ለምን ተወን አይደለም ለምን ተዉነው በሉ >>❤️‍🩹

✨እንኳን አደረሰን ✨            ✨   ጾም  ✨ ✨ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በአዋጅ ምዕመናን እንዲጾሟቸው የሠራቻቸው ፯ [ 7 ] አጽዋማት አሏት:: “ ጾም “ ማለት “መከልከል” ነው::✨ ✨የምንከለከለው ደግሞ ከኃጢአትና ከክፋት ሲሆን አንድም ሰውነትን ወደዚያ ከሚወስዱ መባልዕት መከልከልን ይመለከታል::✨ ✨ጾም ለክፉ ሥራ ከሚያነሣሱ የምግብ ዓይነቶች መከልከል ወይም ለተወሰነ ጊዜና ሰዓት ሰውነት ከሚፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ መወሰን [ መታቀብ ] ማለት ነው፡፡ ለሰውነት የሚያምረውንና የሚያስጎመዠውን ነገር ሁሉ ስለ ፍቅረ እግዚአብሔር ብሎ መተው ነው፡፡✨ ✨ጾም ከመንፈሳዊ ተጋድሎዎች አንዱ ነው፡፡ ለሥጋም መንፈሳዊ ልጓም ነው፡፡ ጸዋሚ ሰው ፈቃደ ሥጋውን እየገታ ነፍሱን የሚያለማምድበት ስንቅ ነው፡፡ “ጾም ቁስለ ነፍስን የምትፈውስ ፤ ኃይለ ፍትወትን የምታደክም ፤ የበጎ ምግባራት ሁሉ መጀመሪያ ፤ ከእግዚአብሔር ጸጋን የምታሰጥ ፤ የወንጌል ሥራ መጀመሪያ ፤ የጽሙዳን ክብራቸው ፤ የድንግልና የንጽሕና ጌጣቸው ፤ የንጽሕና መገለጫ ፤ የጸሎት ምክንያት እናት ፤ የዕንባ መገኛ መፍለቂያዋ ፤ አርምሞን የምታስተምር ፤ ለበጎ ሥራ ሁሉ የምታነቃቃ ፣ ሰውነትን በእግዚአብሔር ፊት በማዋረድ ትሕትናን ገንዘብ ለማድረግ የምትረዳ መድኃኒተ ነፍስ ናት፡፡” [ማር ይስሐቅ አንቀጽ ፬፥፮]✨ ✨እንኳን ለጾመ ነቢያት [ የገና ጾም ] በሰላም አደረሳችሁ የበረከት ጾም ያድርግልን🙏✨

ዛሬ ተፈታኞች እግዜር ይሁነን🙏🙏🙏

ተማሪዎች ሆይ...
ነግቷል.
በግዜ ትነሱ ዘንድ የብረሀኑ ነጋ ህግ ያስጠነቅቃል.🥰
እየተነሳን ወገን.😭

እስካልሞትን ድረስ ..   የትኛውም ህመም መጨረሻ ሊሆን አይችልም .. ! የማይገለን መከራ ያጠነክረናል ብቻ ትግስት ይኑራችሁ.🥰
እደሩልኝ.😇
🤝

አንዳንዴ በድጋሚ የማታዝኑ እስኪመስላችሁ ድረስ ደስ ይላቹሀል .. ያ ጊዜ ያልፍና የማይነጋ በሚመስል ጨለማ ዉስጥ ራሳችሁን ታገኛላችሁ .. ያዉ life እንዲ ናት .. ❤️‍🩹
ግን መቼም ተስፋ እንዳቆርጡ..🥰

❤️‍🔥 ሀዘን ልብሽን ሲሰማሽ .. ያንቺ እሆናለሁ .. ሰዎች ረዥም ጊዜ ቢርቁሽም .. እኔ በአንቺ ዉስጥ እኖራለሁ .. የጭንቅ ለሊት ቢበረታብሽ .. ጥላሽ እሆናለሁ .. ማንነቴን እስከምረሳ ድረስ .. ላንቺ እኖራለሁ .. እንድትሰበሪ ለሚፈልግ ሰዉ ሁሉ .. ጦር እሆናለሁ .. እስክታሸንፊ ድረስ .. ጦር ሰራዊትሽ እሆናለሁ .. .

አብዛሀኞቻችን እየተሸወድን ያለነዉ .. ከሚታየዉ እዉነት ይልቅ ... የሚሰማ ዉሸት ስለምንወድ ነዉ .. !
❤️‍🩹

በህይወት መንገዳችሁ ላይ ማለት ነው ..   እናንተ ብቻ ራሳችሁን ፈልጋችሁ አግኙ እንጂ .. ሌላዉን በጠቅላላ ለ Chat GPT እና ለ Google ተዉት ላይፋችሁ ነዉ የሚቀለዉ 🙂 እራስን መሰረች ነዉ የሚከብደዉ እመኑኝ 🫠🤝

አልወደቅንም እንጂ የፈራነዉ ሁሉ ደርሶብናል .. የቀረን ስኬታችን ነው .. እሱን ደግሞ እናየዋለን 😉
✨🤍

ታላቅ መሪ ምርጥ አባት ምርጥ ባል ምርጥ ጉአደኛ....ﷴﷺ❤️‍🔥🤍 🤍

ባል እና ሚስት በፍቅር ሲተያዩ አላህ በይቅር ባይነት ይመለከታቸዋል.. ❤️ ነብዩ መሀመድ ﷺ

ተወዳጁ ሩሚ እንዲህ ይላሉ ፍቅር ማለት :-    አላህ "ሁሉን ላንተ ፈጠርኩ" ሲልህ   አንተ ደግሞ "ሁሉን ላንተ ስል ተውኩ" ማለትህ ነው ሚስማማ 🥰❤️

......"እዩኝ እዩኝ" እና "አለው አለው" ዋጋ ያስከፍላል፤ተሸሽጋችሁ ኑሩ!

ሱሪ በሂጃብ የምትለብሱ ሙስሊም ሴቶች ጭንቅላታቹሁ ብቻ ጀነት እንዲገባ ነው ወይ🤓

When some one said it for u"አንች ኮ የዱአዬ መልስ ነሽ " 🥰🌹, the feeling here can't be expressed easily 🥹

እመቤቴ አለችልኝ ብሎ እርፍ እንደማለት ግን የሚያስደስት ነገር አለ 🥹❤️‍🩹 እናቴ❤️‍🩹🕯️

Mom: ከተረፈ ነገ ፆም ነው ማንም አይበላውም ጨርሷት Atheist የሆንኩት እኔ
Mom: ከተረፈ ነገ ፆም ነው ማንም አይበላውም ጨርሷት Atheist የሆንኩት እኔ

እናቴ ሁሌ እንዲህ ትለኝ ነበር፦“አባትህ ወደ ቤቱ ሲመለስ ፊትህን ፈገግ አድርግለት፤ ውጭ ያለው አለም ልብ በሚሰብሩ አውሬዎች የተሞላ ነውና!።”                  ―ዶይስቶቭስኪ