ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 733 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 454 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 146 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 733 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -374، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -9، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.12‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.24‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 649 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 352 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 733
المشتركون
-924 ساعات
-757 أيام
-37430 أيام
أرشيف المشاركات
Mom: ከተረፈ ነገ ፆም ነው ማንም አይበላውም ጨርሷት Atheist የሆንኩት እኔ
Mom: ከተረፈ ነገ ፆም ነው ማንም አይበላውም ጨርሷት Atheist የሆንኩት እኔ

እናቴ ሁሌ እንዲህ ትለኝ ነበር፦“አባትህ ወደ ቤቱ ሲመለስ ፊትህን ፈገግ አድርግለት፤ ውጭ ያለው አለም ልብ በሚሰብሩ አውሬዎች የተሞላ ነውና!።”                  ―ዶይስቶቭስኪ

ጀለስ
የፓፓዬ ፍሬ ለጨጓራ ጥሩ ነው ብለውት ቤት ያገኘውን ለቃቅሞ በልቶ... ማዘሩ አሁን   የበጉን-ሰገራ ማነው ሰብስቦ የጣለልኝ እያለች ነው !🙈🤭😂🤣😂🤣😂

ሜካፕ #ተከልክሎ አስተማሪው ክፍል ከገባ በሃላ 🙃 ሴቶች አልመጡም እንዴ 💔🤣😁

የአካል ጉዳተኛ ጥቅል ለኔ እምቢ ብሎኝ ፂም ለሌለዉ ጀለስ ሲሰራለት

አሰልቺ ምትለው የአኗኗር ዘይቤህ ከብዙ ሀራም እና ደስ የማይሉ ገጠመኞች እንድትጠብቅ አድርጎሃል🫰🏻😌።

የትኛው ነው ትክክለኛ መልኬ ነው ምትሉት? በመስታወት የማየው❤️ በ ስልክ ፎቶ የማየው👍

ፍቅር እውር ያረጋል አልተባለም እንዴ ታድያ ጓደኛዬ ምነው ደንቆሮ የሆነው😂😂😂

ፍቅር እውር ነው 🙃
ፍቅር እውር ነው 🙃

ፍቅር ማለት 1 ሚሊዮን ሴት ማፍቀር አደለም ፍቅር ማለት አንድን ሴት በአንድ ሚሊዮን መንገድ ማፍቀር ነው 🙄 ለማንኛውም እግር ብሉ 🦶

አዶናይ መሸለም አለበት 🔥

ትዝ ይላቹሀል ልጅ እያለን በእርሳስ ነበር የምንፅፈው ከዛ ከፍ ስንል እስክርቢቶ ሰጡን ያኔ ነበር የትልቅ ሰው ስህተት እንደማይጠፋ ሊነግሩን የሞከሩት ትልቅ ስትሆን መሳሳት ቀላል አይደለም ስተትህን የሚያጠፋልህ ላጲስ አይኖርም ።😏

እረ ወገን ነገኮ ሰኞ ነዉ 😭 እባክህ እሁድ ደቂቃ ጨምርልን😭

እንኳን ለፆመ ነብያት በሰላም አደረሳችሁ🙏

ጥዋት ቤተክርስቲያን ☦️ ከዛ መልስ ቁርስ 🍗🥩 ከዛም ሻወር ከዛ ምሳ 🍜🍛 አሁን PS ቤት 🎮🎮 ከዛ ከጀማው ጋር አንድ ሁለት       ግን ሰዓቱ 8:25 😭💔
እሁድ ግን የምር አንድ ቀን ብቻ አይደለም ሌላም የማናቀው ቀን በውስጡ ሳይኖር አይቀርም የምር....
ማንያዘዋል ማንችሎት የሆነ እሁድ...

እኔን ደካማውን ቀኝህ እያገዘኝ እኔን ሀጢያተኛውን ክንድህ እየረዳኝ ሳትቆጥረው በደሌን ከፊትህ አቆምከኝ ገበናዬን ከድነህ በከፍታ አዋልከኝ🥺🙏

ቤተሰብ እሁድ አሪፍ ነበር እስኪ በ ሪያክሽን ግለፁት😁😢🤣😍😎

ሁሉም ሼም ይዞት ነው እንጂ አብዷል🤣

ቀን 7:00 ላይ ምሳ እየበላው መጥቶ... ምሳ እየበላህ ነው እንዴ? ይለኛል🤷‍♂😡                           :                        ኧረ አይደለም እራት ማታ ከምበላ አሁን ልብላ ብዬ ነው!😏

btw በምግብ ብቻ አደለም ሚጦመው በአንደበትም ነው ኔስ ተቆጥቤአለው ይብላኝ ለሮራ😭